ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 788 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 788 名订阅者。

根据 06 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -183,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.58% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 450 次浏览,首日通常累积 907 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 788
订阅者
-624 小时
-267 天
-18330 天
帖子存档
አድርሱልኝ ብሏችኋል ሳህ⁉️ ------------------------ «ሪያል አትሰርቅም» ----------------------- አረቢያን በረሀ ግመል ብጠብቅም፡ በግ ጋር እየበሸቅክ ፈገግታህ ባይደምቅም፡ ብዙ ትማራለህ አለው እልፍ ጥቅም፡ ቢያንስ ከእህቶችህ ሪያል አትሰርቅም፡ 🎙በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

تلاوة خاشعة وأداء مهيب لآيات من سورة #آل_عمران للشيخ #سعود_الشريم حفظه الله

ከኋላችን የሚነገረው እውነት ቢሆን ኖሮ... ፊት ለፊት መጥተው ይንገሩን ነበር... እኛ ያልደከመንበት መልካም ስራ እንኳንም  መጣልን!! =

➾ፈጅርን ስገድ ለጭንቅ ቀን ብርሃን ይሆንሃልና!

👉የምሺት ቲላዋ  ➾ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!! ➩ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል!! 👉የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን አጥብቀን እንያዝ 🎙القارئ هزاع البلوشي መልካም ለይል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/https_Asselefya1

💍 ውዷ እህቴ ሆይ💍 ☞ ሳታገቢ ከዘገየሽ፣የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን ረዲየላሁ አንሃ አስታውሽ!! በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አገኘች። ☞ጭራሽ ካላገባሽምመርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ!!!አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያም በአኺራ ☞ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ!!አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት። 👉 ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ
☞እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ ሲሳይሽ ተፅፎ ያለቀ ነውና እስኪመጣ አትቻኮይ!!! በሰብር ከታገሽው ውጤቱ ያማረ ሆኖ ይመጣል። ኢንሻአላህ

➾የአሏህ ባሮች ሆይ አግቡ 👉አንተ ባገባህ ጊዜ አሏህ የርዚቁን በር ይከፍትልሀል።ሪዝቁም ለባለቤትህ ይሆናል። ትዳር በፍፁም የድህነት ሰበብ አይሆንም። 👉ወጣቶች አግቡ ሸይኽ ዑሰይሚን

➾ትዕግስት ብዙ ችግሮች ይገፋሉ! ችግሮች ውስጥ ደግሞ ብዙ ትምህርቶች ይወሰዳሉ። ብዙ ቀናቶች አሉ የማያልፉ የሚወስሉ ወላሂ ግን ይታለፋሉ። አልሃምዱሊላህ

➩የሰው ልጅ ምኞት ➾ሚስት እንዳገባ ተመኘሁ ፡ አገባሁም ግን ትዳር ያለ ልጆች አያምርምና ልጅ እንዲሰጠኝ ተመኘሁ፡ ልጆችም አገኘሁ። ትንሽ ሳልቆይ የቤቱ ግድግዳ እይታው ሰለቸኝ ሌላ ሰፊ ቤትም እንዲኖረኝ ተመኘሁ ከብዙ ልፋትና ትጋት በኋላም ቤቱን አገኘሁ፡ ልጆቼ ግን አደጉ! እንዲያገቡም ተመኘሁ፡ እነሱም አገቡ፡ ስራዬ ግን እያደከመኝ መጣ አስጠላኝ! ጡረታ መውጣት አማረኝ ትንሽ ቆይቼም ወጣሁ ህይወትም መልሳ አስጠላችኝ ልክ ገና አሁን ስራ ምፈልግ መሰለኝ! ልዩነቱ ግን ያኔ ወደ ህይወት እየመጣሁ ነበር ። አሁን ግን ልሰናበታት ነው።አሁንም ግን ምኞቴን አልጨረስኩም! 👉ቁርኣን መሀፈዝ ተመኘሁ፡ ትውስታዬ ግን ከዳኝ 👉ለአላህ ፊትም መጾም ተመኘሁ፡ ጤናዬ ግን አልቻለም 👉ለሊቱን ቆሜ መስገድ ተመኘሁ፡እግሮቼ ግን እኔንም ማቆም አልቻሉም እኔም ረሱል ( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ) ያለውን አስታወስኩ፥ ➾አምስት ነገር ከ 5 ነገር አስቀድም(ተጠቀምበት)   ❶ጡንቻክን ከ ድካም! ❷ጤናክን ከ ህመም! ❸ንብረትክን ከ ማጣት! ❹ሰፊ ጊዜክ ከ መጥበብ! ❺ኑሮክን ከ ሞትክ! 👉ስለዚህ ለምን አላህን አትፈራም? ➲ለምንስ ወደ አላህ አትመለስም? መካሪ አልመከረህም? አስታዋሽ አላስታወሰህም? ሰው ሲሞት በአይንህ አልተመለከትክም? ቀብር አልጎበኘህም? ወዳጅ ዘመዶችህን አልቀበርክም? ዛሬ ሒጃብ በሥርኣት አልለብስ ያለው ገላ ነገ ከፈንን በግድ ይለብሳል፡፡ ዛሬ መሬት ላይ ሥርኣት ያልያዘን ወጣት ነገ መሬት ሥር መቃብር ሥርኣት ያስይዘዋል፡፡ ➲እንደ ዩሱፍ መሸሽ የሚችል ወጣት ጠፋ! ➲እንደ መርየም ለንጽህናዋ የምትጨነቅ ሴት ታጣች፡፡ ➲አንድ ቀን እስከመጨረሻው ትሄድና አትመለስም ይሆናል። ➲አንድ ቀን አይኖችህ እስከዘላለሙ ጨፍነው ይቀሩ ይሆናል። በዚያን ጊዜ ከቀናቶች በኋላ ሁሉም ሰው ይረሳህ ይሆናል። ➲ለጀነት አልጓጓህም ሑረል አይን አልናፈቀችህም?
👉እህት ወንድሞቼ ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ!ጊዜ ሳይቀድመን እንቅደመው።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/https_Asselefya1

021-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد .mp313.53 MB

نسأل الله أن يقضي حاجتي وحاجاتِكم..

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ይህ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር የዩቲዩብ  ቻነል ነው ቻነሉን ሰብስክራይብ እና ሼር  ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@muhammedsiragemuhammednur

አንተን ማጣት ምንም የማይመስለውን ሰው እየተንከባከብክ ነፍሰህን አትጣት።