ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 014 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 120,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 451 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 014 名订阅者。

根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -119,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.73%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 466 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 014
订阅者
-724 小时
-387 天
-11930 天
帖子存档
_الجزء_الثاني_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp317.76 MB

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።” =
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።” =

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ፆመኛ መሆኑን ዘንግቶ የበላ ወይም የጠጣ ፤ ፆሙን ይሙላ (ይቀጥል)። ያበለውና ያጠጣው አላህ ነውና።”
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ፆመኛ መሆኑን ዘንግቶ የበላ ወይም የጠጣ ፤ ፆሙን ይሙላ (ይቀጥል)። ያበለውና ያጠጣው አላህ ነውና።”

تذّكر أنها :‏" أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ " فأحسِن اغتنامها . =

« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! « الليلة  ➀  رمضان ١٤٤٧ » ∙ ጁዝ  ➁ 🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر  𝐓𝐞 »

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ እንዲህ ይላል፦ የአደም ልጆች ሥራቸው ሁሉ ለራሳቸው ነው። ፆም ብቻ ሲቀር ፆም የኔ ነው ምንዳውንም የምከፍለው እኔው ነኝ አለ።” =
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ እንዲህ ይላል፦ የአደም ልጆች ሥራቸው ሁሉ ለራሳቸው ነው። ፆም ብቻ ሲቀር ፆም የኔ ነው ምንዳውንም የምከፍለው እኔው ነኝ አለ።” =

•አላህ ወራችሁን ይባርክላችሁ ! በፆም እና በቂያም ላይ አላህ ያግዛችሁ! =
•አላህ ወራችሁን ይባርክላችሁ ! በፆም እና በቂያም ላይ አላህ ያግዛችሁ! =

ትቀመጥ የሞክሼ ስጦታ ነዉ...🌹
ትቀመጥ የሞክሼ ስጦታ ነዉ...🌹

አረ እናንተዉ ዘንድሮ እረስታችሁኛል እኮ ረመዷን ሙባረክ ሳትሉኝ on line እያለሁ እ .... ለማንኛዉም ሞክሼ አስታዉሳኝ አለች.....

በረመዷን ትኩረት እንድትሰጥ እፈልጋለሁ፦ የኢሻ እና የፈጅር ሶላት እንዳያመልጥህ በጀመአ መስገድ።

«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ፦
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
~ ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678) =

● ሀራም የሆነ ነገር ከመግሪብ አዛን በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። መዚቃ ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም፣ ሀራም ግንኙነቶች ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። ፊልም መመለከትም ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። አላህን በረመዷን በቀኑም በሌሊቱም ክፍል ልትፈራ ይገባሀል!! =

• የረመዷን ወር ሲገባ ጊዜን ገደብ አድርግ! የተራዊህ ሶላት እንዳያመልጥህ •በፆም ወቅት ዚክር ማብዛት እንዳያመልጥህ! =

« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! « الليلة  ➀  رمضان ١٤٤٧ » ∙ ጁዝ  ➀ 🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر  𝐓𝐞 »t.me/https_Asselefya1/27833

.አፕልኬሽኖች በረመዷን ፈገግ በሉ እ¡
.አፕልኬሽኖች በረመዷን ፈገግ በሉ እ¡

«የረመዷን የመጀመሪያዉ ሌሊት ላይ ረመዷን ነገ ነዉ ሲሉ ወሩ ሙሉ ለመፆም መነየት አለብህ። ይህ አንድ ኢባዳ ነዉ። በልብህ ሙሉ ወሩ እንደምትፆም ማሰብ አለብህ። = t.me/https_Asselefya1

ተከታታይ ቲላዋም እለቃለሁ ጠብቁ እሺ👌