ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 286 подписчиков, занимая 6 159 место в категории Религия и духовность и 2 357 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 286 подписчиков.

Согласно последним данным от 25 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -60, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.73%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.18% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 390 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 168 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 26 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 286
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-6030 день
Архив постов
ማግባት እንደሚፈልግ በምልክት እግሩ ላይ ስሎ ለሚስቱ ሲያሳያት ዉጤቱ ከጎን ተመልከቱ¡ ምን ማድረግ ይቻላል...!

ሶሻል ሚድያ መናገር ቢችሉ.....እንድህ እያሉ ያባርሩን ነበር¡

• ከቁርአን አንቀፁ ጋር ቪዶወ ላይ የሚታዬ ምስሎች ከልብ ሁነሽ እያቸዉ እና ራስሽን ፈትሽ!! ተሸፈኚ ! =

• ዱአ ስናደርግ እጃችን እንዴት እንደምናደርግ እና አይናችን የት መመልከት እንዳለብን በምስል እይታ ...! =

• አላህን ፍራ ፣ታገስ፣ አትስነፍ ! ~

▶️ወንጀል ላደከማት ነፍስ! 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4376754225daa49ec7

አላህን በመጠበቅ ዉስጥ የሚከስር ዕድሜ የለም። =

"‏نحنُ مع القُرآن في زيادةٍ دومًا لا نُقصان.. ‏زيادة في الأجر، الهُدى، العِلم، الإيمان، النور، الضياء، الجَمال، السكِينة، الط
"‏نحنُ مع القُرآن في زيادةٍ دومًا لا نُقصان.. ‏زيادة في الأجر، الهُدى، العِلم، الإيمان، النور، الضياء، الجَمال، السكِينة، الطمأنينة، والسعادة".                               ˓٭˛✿🌹🍃

“አግቢውና ታስተካክይዋለሽ” በሚል ወሬ አይሸውዱሽ። መስተካከል የአላህ ስጦታ ነው። መታደልም በአላህ እንጂ በሌላ አይደለም። ሰውየው፡ እንደፈለግሽ የምታሽከረክሪው የጣትሽ ቀለበት አይደለም። የራሱ የሆነ አብሮት ያደገው ተፈጥሮ፣ አስተሳሰብ እና እምነት አለው። አላህ አዝኖለት እራሱን እስካልቀየረ ድረስ አንች ምንም ነገር ማድረግ አትችይም። እናንተ አግቡትና አስተካክሉት በያቸው።

• ዝምታ ትዕቢት አይደለም! አንዳንድ ጊዜ ብዙ ስቃይን ይደብቃል። = t.me/https_Asselefya1

ማዉራት አቆምን እንጅ  መናፈቁን መች ተዉን....! =

~ ጓደኚነት እና ትዳር ለየ ብቻ ናቸዉ እሺ። አንዳንድ እህቶች ካገቡ ለባላቸዉ ስለ ጓደኛቸዉ ሙሉ ያወራሉ ጓደኛዋ ጋር መጥታ ስለ ባሏ ታወራለች በዛ መሀል ጓደኛ እና ባል Contacts ይሆናሉ እና አሁን ማነዉ ጥፋተኛ ?! እና እባካችሁ ጓደኛችሁ ዘንድ ስለ ጓደኛችሁ ብቻ በተመለከ ይሁን ጨዋታችሁ ባላችሁም ጋር እንደዛዉ ! =

እዉነት ነዉዴ ሴቶችዬ እ ¿
እዉነት ነዉዴ ሴቶችዬ እ ¿

⚠️እንደማታገባት እያወቀህ ለምን ታወራታለህ?⚠️ 💔 የሴትን ልብ መስበር ዋጋ ያስከፍላል! 💔 💡 "ወንድነት ማለት በሴቶች ስሜት ላይ ድራማ መስራት ሳይሆን፣ ሴትን ልጅ ማክበር መንከባከብ እና ለቃላትህ ታማኝ መሆን ነው!" ወንድሜ ሆይ! እስኪ ቆም ብለህ ራስህን ፈትሽ... ይህችን እህትህን በውሸት ተስፋ ስታባብላት አላህ እንደሚያይህ አታውቅምን? 🚫 1. እንደማታገባት እያወቀህ ለምን ታወራታለህ? ከልብህ እንደማትፈልጋት፣ ለትዳር እንደማትመጥንህ ወይም ደግሞ ዝም ብለህ ለጊዜ ማሳለፊያነት ብቻ እንደያዝካት እያወክ ለምን በየቀኑ በስልክ ታሰቃያታለህ? ለምን የውሸት የፍቅር ቃላትን ትረጭባታለህ? የሰው ልጅ ልብ የመጫወቻ ኳስ አይደለም! 🌑 2. ለምን በማይሆን ተስፋ ልቧን ትሞላዋለህ? "አገባሻለሁ፣ የቤቴ እመቤት አደርግሻለሁ፣ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ..." እያልክ የምትደረድረው ቃልኪዳን ሁሉ ነገ ከንቱ ሆኖ ሲቀር፣ ያቺ ሴት የምትገባበትን ጥቁር ጨለማ አስበኸዋል? በኋላ ላይ ተመልሳ እንዳትነሳ አድርገህ ልቧን የምትሰብረው ከሆነ፣ ዛሬውኑ እጅህን አንሳ! የሰበረ ሰባሪ አለውና አላህን ፍራ። ⏳ 3. እድሜዋን እና ጊዜዋን ለምን ትሰርቃለህ? አንዲት ሴት በወጣትነት እድሜዋ ትዳር ይዛ ቤተሰብ የመመስረት ህልም አላት። አንተ ግን በውሸት ትረካህ አመታትን ታቃጥልባታለህ። ያንተ "ጨዋታ" ለእሷ "እድሜ" ነው። አንተ ጋ ስትባክን ያመለጧት እድሎች፣ የራቁት አማራጮች ነገ አላህ ፊት ያስጠይቁሃል። የሰው እድሜ ቀልድ አይደለም! 💰 4. ገንዘቧንና ጉልበቷን ለምን ትበዘብዛለህ? አንዳንድ ወንዶች በትዳር ስም ሴቶችን ለገንዘብ መጠቀሚያ ያደርጋሉ። በስደት የምትለፋውን እህት "ነገ አብረን እንኖርበታለን" በሚል ተስፋ ንብረቷንና ጥሪቷን የምትበላ ከሆነ፣ የምትበላው እሳት መሆኑን እወቀው። የሴት ልጅን ገንዘብ ለምክንያት አልባ መዝናኛህ አታውለው። ⚖️ "እንደሰፈርከው ይሰፈርልሃል!" ዛሬ በሌላው እህት ላይ የምትሰራው ሴራ፣ ነገ በገዛ እህትህ ወይም በገዛ ልጅህ ላይ ተመልሶ እንዳይመጣ አትሰጋም? አላህ ፍትሃዊ ነው! ዛሬ የሰበርከው ልብ ነገ ዋጋ ያስከፍልሃል። ✨ የእውነተኛ ወንድ ምልክት፦ * ከፈለካት በሩን አንኳኳ (ቤተሰቧን ጠይቅ)። * ካላሰብካት ደግሞ በክብር ራቅ። * ካልፈለክባት ለሌላው እድል ስጣት። * ጊዜዋን አታባክን፣ ህይወቷን አታበላሽ። 💔 የተሰበረ ልብ ዱዓ ሰማይ ሰንጥቆ ይሄዳልና! አላህን ፍራና ከሰው ህይወት ጋር መጫወትህን አቁም! t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

‏اللهّـــم أَسعدنّـي ، أرضّنِــي و جمّـل أقَـداريّ .                               ˓٭˛✿🌹🍃

ስለ ሀሜት የሚዳስስ ነዉ

📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ⎘ ደርስ ቁጥር  ⓽ የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓ t.me/durusuabihizam/1848 🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله ደርሱን ለመከታተል ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/durusuabihizam

• ተዉ እንጅ ሴት ብቻ ነዉ profile የሚያደርገዉ ያለዉ ማነዉ ሪጃሎችም ጨምሩ ፍትሐዊ ሁኗ እ¡¿