💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 860 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 286,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 860 名订阅者。
根据 22 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.71%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 843 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 23 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 860
订阅者
-724 小时
-657 天
-20030 天
帖子存档
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የቁኑት አፈፃፀም - ለኢማሞች
~
1ኛ፦ ድግግሞሽ፦
ኢማሞች በቋሚነት ሳይሆን አልፎ አልፎ ብቻ ቢፈፅሙት ነው የሚሻለው። ሸይኹል አልባኒይ ረሒመሁላህ ቁኑትን አስመልክቶ "አንዳንዴ ነው መደረግ ያለበት" ይላሉ። ምክንያቱን ሲጠቅሱም የነብዩን (ﷺ) ዊትር የዘገቡ ሶሐቦች ከጥቂቶች በስተቀር ቁኑትን አልጠቀሱም። ይህም በቋሚነት አለመፈፀሙን ያሳያል ይላሉ። [ሲፈቱ ሶላቲ ነቢይ፡ 179] ይሄ የሳቸው ብቻ አቋም አይደለም።
2ኛ፦ መጠን፦
በቋሚነትም ይሁን አንዳንዴ ቢፈፀም መጠኑን ማሳጠር ይገባል። ምክንያቱም ሶላተል ጀማዐ አስሉ ታዳሚውን በማሰብ ማግራራትና ማቅለል ነው። ከኢማሙ ጋር መጨረስን አስበው የሚገቡ ተከታዮችን መፈተን አይገባም። በተጨማሪ በጉዳዩ ላይ ከጥንት እስከ ዛሬ ዑለማኦች ምን እንደሚሉ መመልከትም ጥሩ ነው። እስኪ የዑመርን ኹጥባ እንመልከት። [ሶሒሕ ኢብኑ ኹዘይመህ፡ ቁ. 1100] ነብዩ ﷺ ለሐሰን ያስተማሩትን ዱዓእም እንዲሁ እንይ። እነዚህ ሁለቱ አንድ ላይ ቢደመሩ ራሱ በጣም አጭር ናቸው። ስለዚህ ቁኑት ቢረዝም ጥቂት ደቂቃዎችን ከወሰደ በቂ ነው። ዛሬ በሰፊው የሚታየውን ያለ ልክ የረዘመ ቁኑት ብዙ ዑለማዎች ይኮንኑታል። ከፊሎቹ ቢድዐ እንደሆነ ገልፀዋል። በዚህ ላይ የሐረም ኢማሞችን ምሳሌ ማድረግ ልክ አይደለም።
3ኛ፦ ይዘት፦
ሌላው ትኩረት የሚሻው ነገር በተቻለ መጠን ዱዓኦቹ ከነብዩ ﷺ የተገኙ ቢሆኑ በላጭ ነው። የነብዩ ﷺ ዱዓኦች ቃላታቸው የተመጠኑ፣ መልእክታቸው ጥልቀት ያለው እና በርካታ ዝርዝር ነገሮችን ጠቅልለው የያዙ ናቸው። በራሳችን እያዋቀርን ብዙ ስላንዛዛን የተሻለ የሰራን ከመሰለን የዋህነት ነው። ከሳቸው ሱና በላይ ማሳመር አንችልም። ስለዚህ የራሳችንን ዝርዝር ዱዓእ ከምንጠቀም ክሽን ባሉት የነብዩ ﷺ ዱዓኦች ላይ ብንገደብ የተሻለ ነው። የራስን ዱዓእ ማድረግ ክልክል ነው እያልኩ አይደለም። የተሻለውን ነው እየጠቆምኩ ያለሁት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
مختارات من فتاوى الصيام
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
تأليف
ዝግጅት
د.عزيز بن فرحان العنزي
ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
🛑👉የወር አበባ እና የወሊድ ደም አስመልክቶ የተሰጡ የፆም ፈትዋዎች
❶➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10191
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10191
❷➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10192
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10192
❸➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10194
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10194
❹➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10201
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10201
❹➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10217
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10217
❺➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10220
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10220
❻➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10222
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10222
❼➘ ➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10227
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10227
👆
ለናሙና ያክል የተዉጣጡ በዚሁ አቅራቢያ ሌሎች ጥያቄ እና መልሶች አሉ ! ዳዉሎንድ አድርገዉ ያድምጡ ! ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ !
=ምንድነዉ እንድታዝን ያደረገክ !?
ከጀነት ተከለከልክ ? በእሳት ተበሸርክ !? ይች እኮ ዱኒያ ነች ጥለናት የምናልፍ በዉስጧ ያለ ሁሉ አድካሚ ! አትዘን ! አልሃምዱሊላህ ይችኮ ሀገራችን አይደለችም መረጋጊያችን አላማቱ ጌታ ዘንድ ነዉ!
=
Repost from تغريدات الشيخ صالح العصيمي
لا تضعفوا عن الدُّعاء؛ فإنَّ أعجز النَّاس من عجز عنه، كم من دعوةٍ فرَّجت همًّا، وكشفت غمًّا، وجلت أحزانًا، وهدت إنسانًا، وحفظت موجودًا، وردَّت مفقودًا، فضلًا من الله ونعمةً.
#تغريد_العصيمي
ከትላት ለምትጣሉ ለእናንተ ነዉ፦
ከትላቴ ጋር ፀብ የለኝም ምክንያቱም ስህተቴ አስተምሮኛል !"ስብራት አጠንክሮኝ ሙሉ ሴት አድርጎኛል።
=
t.me/https_Asselefya1ጓደኛዬ እህት አለሜ አብሮ አደጌ የልጅነቴ የስደት ጓዴ የአላህ ሰላም እና እዝነቱ አይለይሽ በሰላም ወልደሽ ደስታሺን ያሳየኝ የኔ ትለያለሽ !
🌹👑🌺
ታቋታላችሁ አይደል ኤሚን የኔ እህት ይሄ ወር መዉለጃዋ አክስት ልታደርገኝ ነዉ ደስታኝ ወደር የለዉም 💧 እና ሁላችሁም በዱዓችሁ አስታዉሷት እሺ በሰላም እንድትገላገል🌺
=
Repost from AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)
🆕🔴የመልካም ስራ ጥሪ
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
بسم الله الرحمن الرحيم
⭐️እንደሚታወቀው መረከዝ አቡ ሙሳ አልአሽዐሪ ላለፉት 4 አመታት ገደማ የቁርአን ሂፍዝና ተያያዥ የተረቢያ ትምህርቶችን በተለያዩ መርሀግብሮች ማለትም በአዳሪ፣ በተመላላሽና በርቀት በርካታ ተማሪዎችን አስተምሮ ለውጤት በማብቃት ኡማውን በዲኑ የሚያገለግሉ ተተኪዎችን በማፍራት የበኩሉን አሰተዋፆ ሲያበረክት ቆይቷል ።
📸እነሆ አሁን ላይ መርከዙ ተደራሽነቱን በማስፋት በ3ቱም ቅርንጫፎች በበይነ መረብ የሚማሩትንም ጨምሮ ቁጥራቸው ወድ 400 ገደማ የሚደርሱ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል ።
✅አንዱ ቅርንጫፍ 30 አከባቢ የሚሆኑ ተማሪዎችን ያለ ምንም ክፍያ የምናስተምር ሲሆን በ2ቱ ቅርንጫፎች ላይ መክፈል ለማይችሉ የግድ መማር ያለባቸው 10ራ ምናምን ተማሪዎችን እና በ ኦንላይን በርከት ያሉ ተማሪዎች በነፃ ተቀብለን እያስተማርን እንገኛለን ።
አጠቃላይ በነፃ የምናስተምራቸው ተማሪዎች አሁን ላይ ቁጥራቸው ወድ 45 አከባቢ ደርሷል ።
☑️እኛ አቅማችን በሚችለው አላህ በረካ አድርጎልን ይሄን ያክል ርቀት ተጉዘናልና እናንተስ ለቀጣዩ ፕሮጄክታችን ልታግዙን ዝግጁ አይደላችሁም ? ዛሬ ስለሱ ይሆናል የምናወራው።
🥳ይሄንን ሁሉ ስናድርግ ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ ሆኖልን ሳይሆ በጣም ብዙ ቻሌንጆችን በመቋቋም መሆኑን እንድትረዱልን እንፈልጋለን ። በጣም ብዙ ውጣ ውረዶች ..
አሁን ላይ ግን አንዱንና ዋነኛውን ነው የምንነግራቹህ ። እሱም ቋሚ የሆነ ቦታ አለማግኘታችን እና በቤት ኪራይ መሰቃየታችን ትልቁ ተግዳሮታችን ነው ።
📣ስለሆነም እነሆ ዛሬ ላይ የሙስሊሙን ማህበረሰብ እገዛ ፈልገን የመጣነው በዚሁ ጉዳይ ላይ ነውና በአላህ ፍቃድ በህይውት እስካለን ድረስ ኢስላማዊ ሀለሰፊነታችንን የምንወጣበት እና ለልጆቻችንና ለቀጣዩ ትውልድ መልካምን ነገር ያስቀጥል ዘንድ ይሄንን መርከዝ ገንብተን ለማስረከብ ሁላችንም የበኩላችንን አሰተዋፆ እንድናበረክት በአለሰህ ስም እንጠይቃለን ።
ይሄንን በማስመልከት ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጀተናል። እርሶም እንዳይቀሩ በክብር ተገሰብዘዋል።
😬የእለቱ ተጋባዥ እንግዱች ▶️
✅ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
✅ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
✅ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
✅ ሸይኽ አወል ኬሚሴ
✅ ኡስታዝ ኸድር ኬሚሴ
✅ ኡስታዝ አቡ ሙሰሊም
😓እሁድ ማታ ከተረዊህ ሰላት በሇላ
4️⃣🔤1️⃣5️⃣
💎ፕሮግራሙ የሚካሄድበት የተሌግራም ግሩፕ⤵️
⛓ https://t.me/merkezabumussa1 ⛓
⛓ https://t.me/merkezabumussa1 ⛓
ውድና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድምና እህቶች፣ የቁርአንና ሱና ወዳጆች ይሄንን ፕሮግራም ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ እንድትሆኑ ለማስታወስ እንወዳለን ።
Surah_Nisa_سورة_ٱلنساء_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp316.54 MB
🔖 تلاوة من سورة الروم
🎙 Mohammed Siraj
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
በረካ ባልትና
እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ !
ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12345
ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim
ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል 👇👇
https://t.me/Bereka_Baltna
https://t.me/Bereka_Baltnaቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም
«الليلة (➇) رمضان ١٤٤٦»
⁍ ጁዝ ➇
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
