uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 860 підписників, посідаючи 6 286 місце в категорії Релігія і духовність та 2 561 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 860 підписників.

За останніми даними від 22 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -200, а за останні 24 години на -7, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 24.71%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 6.08% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 843 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 23 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 860
Підписники
-724 години
-657 днів
-20030 днів
Архів дописів
የቁኑት አፈፃፀም - ለኢማሞች ~ 1ኛ፦ ድግግሞሽ፦ ኢማሞች በቋሚነት ሳይሆን አልፎ አልፎ ብቻ ቢፈፅሙት ነው የሚሻለው። ሸይኹል አልባኒይ ረሒመሁላህ ቁኑትን አስመልክቶ "አንዳንዴ ነው መደረግ ያለበት" ይላሉ። ምክንያቱን ሲጠቅሱም የነብዩን (ﷺ) ዊትር የዘገቡ ሶሐቦች ከጥቂቶች በስተቀር ቁኑትን አልጠቀሱም። ይህም በቋሚነት አለመፈፀሙን ያሳያል ይላሉ። [ሲፈቱ ሶላቲ ነቢይ፡ 179] ይሄ የሳቸው ብቻ አቋም አይደለም። 2ኛ፦ መጠን፦ በቋሚነትም ይሁን አንዳንዴ ቢፈፀም መጠኑን ማሳጠር ይገባል። ምክንያቱም ሶላተል ጀማዐ አስሉ ታዳሚውን በማሰብ ማግራራትና ማቅለል ነው። ከኢማሙ ጋር መጨረስን አስበው የሚገቡ ተከታዮችን መፈተን አይገባም። በተጨማሪ በጉዳዩ ላይ ከጥንት እስከ ዛሬ ዑለማኦች ምን እንደሚሉ መመልከትም ጥሩ ነው። እስኪ የዑመርን ኹጥባ እንመልከት። [ሶሒሕ ኢብኑ ኹዘይመህ፡ ቁ. 1100] ነብዩ ﷺ ለሐሰን ያስተማሩትን ዱዓእም እንዲሁ እንይ። እነዚህ ሁለቱ አንድ ላይ ቢደመሩ ራሱ በጣም አጭር ናቸው። ስለዚህ ቁኑት ቢረዝም ጥቂት ደቂቃዎችን ከወሰደ በቂ ነው። ዛሬ በሰፊው የሚታየውን ያለ ልክ የረዘመ ቁኑት ብዙ ዑለማዎች ይኮንኑታል። ከፊሎቹ ቢድዐ እንደሆነ ገልፀዋል። በዚህ ላይ የሐረም ኢማሞችን ምሳሌ ማድረግ ልክ አይደለም። 3ኛ፦ ይዘት፦ ሌላው ትኩረት የሚሻው ነገር በተቻለ መጠን ዱዓኦቹ ከነብዩ ﷺ የተገኙ ቢሆኑ በላጭ ነው። የነብዩ ﷺ ዱዓኦች ቃላታቸው የተመጠኑ፣ መልእክታቸው ጥልቀት ያለው እና በርካታ ዝርዝር ነገሮችን ጠቅልለው የያዙ ናቸው። በራሳችን እያዋቀርን ብዙ ስላንዛዛን የተሻለ የሰራን ከመሰለን የዋህነት ነው። ከሳቸው ሱና በላይ ማሳመር አንችልም። ስለዚህ የራሳችንን ዝርዝር ዱዓእ ከምንጠቀም ክሽን ባሉት የነብዩ ﷺ ዱዓኦች ላይ ብንገደብ የተሻለ ነው። የራስን ዱዓእ ማድረግ ክልክል ነው እያልኩ አይደለም። የተሻለውን ነው እየጠቆምኩ ያለሁት። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

ሼር በዚህ ዙሪያ ብዙ እህቶች ግራ ይጋባሉ ሁሌ በየ አመቱ አጥጋቢ ምላሾች ተሰጥተዋል ✌️

🛑👉የወር አበባ እና የወሊድ ደም   አስመልክቶ የተሰጡ   የፆም  ፈትዋዎች    ❶➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10191 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10191     ❷➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10192 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10192       ❸➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10194 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10194       ❹➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10201 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10201       ❹➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10217 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10217        ❺➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10220 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10220      ❻➘➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10222 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10222       ❼➘ ➘ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10227 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10227 👆ለናሙና ያክል የተዉጣጡ በዚሁ አቅራቢያ ሌሎች  ጥያቄ እና መልሶች አሉ ! ዳዉሎንድ አድርገዉ ያድምጡ ! ሼር በማድረግ  ለሌሎችም ያድርሱ ! =

ምንድነዉ እንድታዝን ያደረገክ !? ከጀነት ተከለከልክ ? በእሳት ተበሸርክ !? ይች እኮ ዱኒያ ነች ጥለናት የምናልፍ በዉስጧ ያለ ሁሉ አድካሚ ! አትዘን ! አልሃምዱሊላህ ይችኮ ሀገራችን አይደለችም መረጋጊያችን አላማቱ ጌታ ዘንድ ነዉ! =

‏لا تضعفوا عن الدُّعاء؛ فإنَّ أعجز النَّاس من عجز عنه، كم من دعوةٍ فرَّجت همًّا، وكشفت غمًّا، وجلت أحزانًا، وهدت إنسانًا، وحف
‏لا تضعفوا عن الدُّعاء؛ فإنَّ أعجز النَّاس من عجز عنه، كم من دعوةٍ فرَّجت همًّا، وكشفت غمًّا، وجلت أحزانًا، وهدت إنسانًا، وحفظت موجودًا، وردَّت مفقودًا، فضلًا من الله ونعمةً. #تغريد_العصيمي

ከትላት ለምትጣሉ ለእናንተ ነዉ፦ ከትላቴ ጋር ፀብ የለኝም ምክንያቱም ስህተቴ አስተምሮኛል !"ስብራት አጠንክሮኝ ሙሉ ሴት አድርጎኛል። = t.me/https_Asselefya1

ጓደኛዬ እህት አለሜ አብሮ አደጌ የልጅነቴ የስደት ጓዴ  የአላህ ሰላም እና እዝነቱ አይለይሽ በሰላም ወልደሽ ደስታሺን ያሳየኝ የኔ ትለያለሽ ! 🌹👑🌺 ታቋታላችሁ አይደል ኤሚን የኔ እህት ይሄ ወር መዉለጃዋ አክስት ልታደርገኝ ነዉ ደስታኝ ወደር የለዉም 💧 እና ሁላችሁም በዱዓችሁ አስታዉሷት እሺ በሰላም እንድትገላገል🌺 =

ያ ሰላም ከብርቅዬ ኡስታዞቻን ጋር ምሽቱ ያድርጉ

🆕🔴የመልካም ስራ ጥሪ አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ بسم الله الرحمن الرحيم ⭐️እንደሚታወቀው መረከዝ አቡ ሙሳ አልአሽዐሪ ላለፉት 4 አመታት ገደማ የቁርአን ሂፍዝና ተያያዥ
🆕🔴የመልካም ስራ ጥሪ አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ بسم الله الرحمن الرحيم ⭐️እንደሚታወቀው መረከዝ አቡ ሙሳ አልአሽዐሪ ላለፉት 4 አመታት ገደማ የቁርአን ሂፍዝና ተያያዥ የተረቢያ ትምህርቶችን በተለያዩ መርሀግብሮች ማለትም በአዳሪ፣ በተመላላሽና በርቀት በርካታ ተማሪዎችን አስተምሮ ለውጤት በማብቃት ኡማውን በዲኑ የሚያገለግሉ ተተኪዎችን በማፍራት የበኩሉን አሰተዋፆ ሲያበረክት ቆይቷል ። 📸እነሆ አሁን ላይ መርከዙ ተደራሽነቱን በማስፋት በ3ቱም ቅርንጫፎች በበይነ መረብ የሚማሩትንም ጨምሮ ቁጥራቸው ወድ 400 ገደማ የሚደርሱ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል ። ✅አንዱ ቅርንጫፍ 30 አከባቢ የሚሆኑ ተማሪዎችን ያለ ምንም ክፍያ የምናስተምር ሲሆን በ2ቱ ቅርንጫፎች ላይ መክፈል ለማይችሉ የግድ መማር ያለባቸው 10ራ ምናምን ተማሪዎችን እና በ ኦንላይን በርከት ያሉ ተማሪዎች በነፃ ተቀብለን እያስተማርን እንገኛለን ። አጠቃላይ በነፃ የምናስተምራቸው ተማሪዎች አሁን ላይ ቁጥራቸው ወድ 45 አከባቢ ደርሷል ። ☑️እኛ አቅማችን በሚችለው አላህ በረካ አድርጎልን  ይሄን ያክል ርቀት ተጉዘናልና እናንተስ ለቀጣዩ ፕሮጄክታችን ልታግዙን ዝግጁ አይደላችሁም ?  ዛሬ ስለሱ ይሆናል የምናወራው። 🥳ይሄንን ሁሉ ስናድርግ ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ ሆኖልን ሳይሆ በጣም ብዙ ቻሌንጆችን በመቋቋም መሆኑን እንድትረዱልን እንፈልጋለን ። በጣም ብዙ ውጣ ውረዶች .. አሁን ላይ ግን አንዱንና ዋነኛውን ነው የምንነግራቹህ ። እሱም ቋሚ የሆነ ቦታ አለማግኘታችን እና በቤት ኪራይ መሰቃየታችን ትልቁ ተግዳሮታችን ነው ። 📣ስለሆነም እነሆ ዛሬ ላይ የሙስሊሙን ማህበረሰብ እገዛ ፈልገን የመጣነው በዚሁ ጉዳይ ላይ ነውና በአላህ ፍቃድ በህይውት እስካለን ድረስ ኢስላማዊ ሀለሰፊነታችንን የምንወጣበት እና ለልጆቻችንና ለቀጣዩ ትውልድ መልካምን ነገር ያስቀጥል ዘንድ ይሄንን መርከዝ ገንብተን ለማስረከብ ሁላችንም የበኩላችንን አሰተዋፆ እንድናበረክት በአለሰህ ስም እንጠይቃለን ። ይሄንን በማስመልከት ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጀተናል። እርሶም እንዳይቀሩ በክብር ተገሰብዘዋል። 😬የእለቱ ተጋባዥ እንግዱች ▶️ ✅ ኡስታዝ  ሳዳት ከማል ✅ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ✅ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ✅ ሸይኽ   አወል ኬሚሴ ✅ ኡስታዝ ኸድር ኬሚሴ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሰሊም 😓እሁድ ማታ ከተረዊህ ሰላት በሇላ 4️⃣🔤1️⃣5️⃣ 💎ፕሮግራሙ የሚካሄድበት የተሌግራም ግሩፕ⤵️ ⛓ https://t.me/merkezabumussa1 ⛓ ⛓ https://t.me/merkezabumussa1 ⛓ ውድና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድምና እህቶች፣ የቁርአንና ሱና ወዳጆች ይሄንን ፕሮግራም ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ እንድትሆኑ ለማስታወስ እንወዳለን ።

Surah_Nisa_سورة_ٱلنساء‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp316.54 MB

ደህና እደሩ ማለቴ ዋሉ 🤞

🔖 تلاوة من سورة الروم 🎙 Mohammed Siraj ──────⊹⊱✫⊰⊹────── t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

የባልትና ዉጤት ስትፈልጉ በረካዎችአለን 🤞

በረካ ባልትና እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ! ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12
በረካ ባልትና  እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ! ለማዘዝ  ሳዑድ፦  @Abuoumer12345 ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim ወደ ግሩፕ  ለመቀላለቀል 👇👇 https://t.me/Bereka_Baltna https://t.me/Bereka_Baltna

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➇) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➇ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله    ──────⊹⊱✫⊰⊹──────