ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 860 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 286,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 860 名订阅者。

根据 22 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.71%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 843 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 23 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 860
订阅者
-724 小时
-657 天
-20030 天
帖子存档
مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

hl_qr_lqran_fy_llyl_fdl_mn_qrth_fy_lnhr_laalm_mhmd_bn_slh_laathy.mp36.29 KB

እድትመጡ ቤተሰብ ተጠርታችኋል 🫰 ታድያ ለብቻ እንዳመጡ ከነ ቤተሰባችሁ እሺ ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርሰዉ 🤏

አዲስ ማስታወቂያ ​•┈•┈•⊰✿🎈✿⊱•┈•┈• 📚ኑ! ቁርኣንን በጋራ አስተካክለን እናንብብ!በተለይ በዚህ በታላቁ ወር፣ ቁርኣን የወረደበት ወር ! እነሆ የተስሒሁ ቲላዋ ፕሮግራም መጀመሩ በታላቅ ደስ
  አዲስ ማስታወቂያ ​•┈•┈•⊰✿🎈✿⊱•┈•┈• 📚ኑ! ቁርኣንን በጋራ አስተካክለን እናንብብ!በተለይ በዚህ በታላቁ ወር፣ ቁርኣን የወረደበት ወር ! እነሆ የተስሒሁ ቲላዋ ፕሮግራም መጀመሩ በታላቅ ደስታ ልናበስረዎ እንወዳለን! ዛሬ እለተ ጁሙአ ከተራዊህ ሶላት ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! 🎙 በወንድማች ሙሐመድ ሲራጅ አል_ከሚሴ ▲የሚተላለፍበት ቻናል ፦ 👇👇👇 https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

🎞የተመረጡ  የፆም  ፈትዋዎች       ◣ክፍል   ❹ ⎖የኪታብ  𝑷𝑑𝐅   ⟱⟱⟱ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107 🎙መልስ፦  በዶ/ር ሸይኽ አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ 🎙ትርጉም፦ በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ╭┈─────── ╰┈➤  t.me/abu_reyyis_arreyyis/10190

አንዳዴ ፈገግ የሚያደርግ ነገር እዩ ፈገግ በሉ ! እስከመቸ ሀሳብ ትካዜ ! ለሀሳብ እና ትካዜ ቦታ አትስጡ ! ሀሳብ ትካዜ ከሚያመጣባችሁ ሰዉም ቦታም ልቀቁ ! የናንተ ደስታ የሚያጠላችሁ ሰዉ እና ቦታ ላይ ብቻ ተቀመጡ! ለራሳችሁ ማን አለ እናንተ ብቻ ። =

📚تلاوة خاشعة  || سورة  الكهف ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1

Surah_Al_kahf_سورة_الكهف_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp38.01 MB

ከፆም ጥቅሞች፦ 1. ወንጀል ላይ ከመውደቅ ይከላከላል። 2. ብዙ አጅር ያስገኛል። 3. የአላህን ውዴታ ያስገኛል። 4. የወንጀል ማበሻ ነው። 5. ለጤና ጠቃሚ ነው። 6. መሰላቸትን ያስወግዳል። 7. ለዒባዳ ያነሳሳል። ••• ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች https://t.me/Salafiat46 https://t.me/Salafiat46

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➆) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➆ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله      ──────⊹⊱✫⊰⊹──────  

👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ ባልሽ የነብዩን ሱና ህያው እንዲያደርግ የማትገፋፊው ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ የሶላት ግዜ በደረሰ ግዜ ባልሽን የማታነቂው እና አሏህን በመታዘዝ ላይ የማታግዢው ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ ባልሽ ከውጭ ሲመጣ ችላ በማለት ስራሽን ትውት አድርገሽ እሱን ለመቀበል የማትዘጋጂ ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ ባልሽ ምግብ ሲያስፈልገው ሱቅ ሄዶ ገዝቶ የሚበላ ከሆነ ባንቺ እጅ የተሰራውን የማይበላ ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ ልብሱ መታጠብ ሲያስፈልገው አጣቢዎች ዘንድ ወስዶ የሚያሳጥብ ከሆነ እጅሽን አጣጥፈሽ ቁጭ የምትይ ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ ባልሽ በተቆጣ ግዜ ቃል በቃል የምትመልሽለትና የምትጮሂበት ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ ከባልሽ ጋር እቤት ስትቀመጪ ጠረንሽ መጥፎ ሆኖ ንፅህናሽን የማትጠብቂ ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ የባልሽን ሚስጥር ለናትሽ ወይም ለእህትሽ ወይም ለጓደኛሽ የምታወጪ ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ ባልሽ ቤተሰቦቹን እናቱን እንዲረዳ የማታግዢውና የማታነሳሺው ከሆነ 👉ሚስት ለመሆን አልበቃሽም‼️ = telegram.me/abu_reyyis_arreyyis

مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream