💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 039 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 109,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 448 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 039 名订阅者。
根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -110,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 422 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 039
订阅者
-924 小时
-417 天
-11030 天
帖子存档
ሁሉም ግዴታዎች አዉቆ ቢፈፀም የት በደረስን ነበረ እኮ መበሻሸቅ ባልኖረ ቤታችን ሁሌ በደስታ በተሞላ ለማንኛዉም ግደታዎቻችንን አዉቀን በመወጣት ላይ እንሞክር .....ደግ ዋሉ ወደ ኋላ እመለሳለሁ ኢንሻ አላህ🫶
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
اسعد الله صباحكم🌹
اللهم اتمم نعمتك
وعافيتك وسترك علينا
في الدنيا والآخرة "
=
የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ:- በአላህ ማመን
🕌በከለላ መስጂደ ሱናህ~ ድሬ
🎙በወንድም አቡ ዑሠይሚን
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
እህቴ….
ሌሎች ስለማይችሉ አንችም
አትችይም ማለት አይደለም።
የአንችን አቅም የሚወሰነው በራስሽ
እምነት እንጂ በሰዎች ንግግር አይደለም።"
=
t.me/https_Asselefya1
• ወንድ ካገባ ሚስቱን ስትር (ስብስብ) አድርጎ የመያዝ ሀላፊነት አለበት! እና አንዳንድ ወንዶች ምን ነክቷችሁ ነዉ እንደፈለገች ሚስት ስትዝረከረክ ልቅ የምትተዋት? ወይስ ወንድነት የጎደላችሁ ሁናችሁ ነዉ ? ወንድ የሴት አስከባሪ ነዉ! እና አንዳንድ ወንዶች ሀላፊነታችሁ በአግባቡ ተወጡ! ካልሆነ ልቀቁ! «ባልነት ትልቅ ሀላፊነት ነዉ! »
=
t.me/https_Asselefya1
• ሴት ልጅ ካገባች በኋላ መረጋጋቷ ስክነቷ መጨመር አለበት ላጤ ከነበረችበት ሁኔታ በተሻለ ማለት ነዉ! እና አግብታችሁ የምትንቀለቀሉ ሴቶች ምን ነክቷችሁ ነዉ? መለየት አልቻልንም እኮ ላጤ እና ባለ ትዳር መሆናቸዉ ! ትዳር የራሱ የሆነ መለያ አለዉ እና ያን መለያ «አጊጭበት» ልልሽ ነዉ እሺ !
=
t.me/https_Asselefya1
ሴቶች ፂም ትወዳላችሁ እያላችሁ ሁሌ የምትወቅሱን ወንዶች ሆይ፦ በቃ ሴት ሁሌ ህፃን ነች አንዳንዴ እንድህ መጫወቻ ይሆነናል ! ፂም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለዉ ማለቴ ነዉ¡
• ማህበረሰቡን በማስተካከል ላይ የሴት ልጅ ሚና
🔖2ኛ ነጥብ፦ ሂክማ (ጥበብ....!)
🎙በኡሙ ሩመይሳ
ጀ
መ
ረ
🌹🎙
