ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 039 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 109 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 448 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 039 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -110، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -9، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.37‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 422 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 039
المشتركون
-924 ساعات
-417 أيام
-11030 أيام
أرشيف المشاركات
ሁሉም ግዴታዎች አዉቆ ቢፈፀም የት በደረስን ነበረ እኮ መበሻሸቅ ባልኖረ ቤታችን ሁሌ በደስታ በተሞላ ለማንኛዉም ግደታዎቻችንን አዉቀን በመወጣት ላይ እንሞክር .....ደግ ዋሉ ወደ ኋላ እመለሳለሁ ኢንሻ አላህ🫶

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 اسعد الله صباحكم🌹 اللهم اتمم نعمتك وعافيتك وسترك علينا في الدنيا والآخرة " =

የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ:- በአላህ ማመን 🕌በከለላ መስጂደ ሱናህ~ ድሬ 🎙በወንድም አቡ ዑሠይሚን           የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

በሉ ደግ እደሩ ዛሬማ .....ቻሉት ሼር ማድረግ አትርሱ👏👏

እህቴ…. ሌሎች ስለማይችሉ አንችም አትችይም ማለት አይደለም። የአንችን አቅም የሚወሰነው በራስሽ እምነት እንጂ በሰዎች ንግግር አይደለም።" = t.me/https_Asselefya1

• ወንድ ካገባ ሚስቱን ስትር (ስብስብ) አድርጎ የመያዝ ሀላፊነት አለበት! እና አንዳንድ ወንዶች ምን ነክቷችሁ ነዉ እንደፈለገች ሚስት ስትዝረከረክ ልቅ የምትተዋት? ወይስ ወንድነት የጎደላችሁ ሁናችሁ ነዉ ? ወንድ የሴት አስከባሪ ነዉ! እና አንዳንድ ወንዶች ሀላፊነታችሁ በአግባቡ ተወጡ! ካልሆነ ልቀቁ! «ባልነት ትልቅ ሀላፊነት ነዉ! » = t.me/https_Asselefya1

• ሴት ልጅ ካገባች በኋላ መረጋጋቷ ስክነቷ መጨመር አለበት ላጤ ከነበረችበት ሁኔታ በተሻለ ማለት ነዉ! እና አግብታችሁ የምትንቀለቀሉ ሴቶች ምን ነክቷችሁ ነዉ? መለየት አልቻልንም እኮ ላጤ እና ባለ ትዳር መሆናቸዉ ! ትዳር የራሱ የሆነ መለያ አለዉ እና ያን መለያ «አጊጭበት» ልልሽ ነዉ እሺ ! = t.me/https_Asselefya1

ሴቶች ፂም ትወዳላችሁ እያላችሁ ሁሌ የምትወቅሱን ወንዶች ሆይ፦ በቃ ሴት ሁሌ ህፃን ነች አንዳንዴ እንድህ መጫወቻ ይሆነናል ! ፂም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለዉ ማለቴ ነዉ¡
ሴቶች ፂም ትወዳላችሁ እያላችሁ ሁሌ የምትወቅሱን ወንዶች ሆይ፦ በቃ ሴት ሁሌ ህፃን ነች አንዳንዴ እንድህ መጫወቻ ይሆነናል ! ፂም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለዉ ማለቴ ነዉ¡

ኑ እየኮመኮምን ነዉ👌

• ማህበረሰቡን በማስተካከል ላይ የሴት ልጅ ሚና 🔖2ኛ ነጥብ፦ ሂክማ (ጥበብ....!) 🎙በኡሙ ሩመይሳ ጀ     መ            ረ 🌹🎙

ፕሮግራማችን ሊጀምር ነው ግሩፑ ያላችሁ ፈጥናችሁ ድረሱ!

• ልቀጥል ወይስ ይበቃል....ከጀመርኩ ገፋ ገፋ ያደርገኛል ስላችሁ¡