💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 795 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 577 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 795 名订阅者。
根据 02 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 707 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 795
订阅者
-124 小时
-467 天
-19830 天
帖子存档
~ህይወት አላህን ያለ ማውሳት
-
አላህን ያለ ማመስገን
- አላህን ያለ ማምለክ
- አላህን ያለ ማፍቀር ምንም ዋጋ የላትም
=
t.me/https_Asselefya1በኡስታዝ ኸድር አህመድ
ለሴቶች ምርጥ ነሲሀ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=917a12cf8cae996d22
በሸይኽ አወል አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ
የሽርኽ አስከፊነት በሚል ርዕስ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=917a12cf8cae996d22
🔴ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
1. ስለ ትናንት ማሰብና
2. ከሰው ጋር ውድድር
🟡ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
1. ያለንን ማመስገንና
2. ዛሬን መኖር
🟢ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
1. እቅድ ማውጣትና
2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ
🔖መልካም ለይል.....!
=
t.me/https_Asselefya1
════ ❁✿❁ ════
«حَقيقةُ التَّوحيدِ الذي يَنفعُكَ»
🎙العلّامة صالح الفوزان -حفظه الله-
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•
t.me/https_Asselefya1
ከፍታ የሚገኘዉ ቀስ እያሉ ሲጓዙ ነዉ በሩጫ ከፍታ ከፈለጉ ይሰበራሉ እና ቀስ ብለዉ ወደ ከፍታ ይጓዙ !
=🔖አዲስ ሙሀደራ ➀
➖➖➖➖➖➖
📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️
ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል !
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖የሙሀደራ ፕሮግራማችን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ተ
ጀ
መ
ረ
📍ሊንኩንም ለሌሎች አሰራጩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
√
አንዳዶች አንችን ማጣት አይፈልጉም ግን አንችን እንደት ማቆየት እንዳለባቸዉ አያዉቁም።
=
t.me/https_Asselefya1በማንኛውም መልኩ ተስፋ ሚያስቆርጡ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ወይም ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ...ግን የሚመጡት ሊያልፉ ስለሆነ በፍፁም እጅ እንዳትሰጥ/እንዳሰጪ!
=
t.me/https_Asselefya1🔖አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
«በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ እኛ እና ስልካችን በሚል እርእስ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን በተመለከተ የምንተዋወስ ይሆናል !»
🛑👉
በዚህ ጉዳይ ላይ አሳሳቢና አንገብጋቢ ጉዳዮች በማንሳት እንመካከራለን።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Sadik_Ibnu_Heyruكان ابنُ عمر رضي الله عنهما يدعو :
«اللّهمَّ يَسِرني لليُسرى، وجَنِبني العُسرى».
[جامـــع العلـــوم و الحــكــم ]
=
ما أحوج العبد إلى أن يُكثِر من الاستغفار..
- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله.
Repost from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
✏️ መልካም ዜና
ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦
የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦
☑ የሲሕር
☑ የቡዳ
☑ የጅን
☑ የዛር=>እና ሌሎችም
ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።
📍አድራሻ ኬሚሴ ከዶ/ር ሰኢድ ክልኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን #300ሟ አካባቢ ገባ ብሎ።
#⃣0930827492
1⃣ላይ በቦት መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡@AbuOubeida90_bot
የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida
