ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 795 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 577 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 795 名订阅者。

根据 02 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 707 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 03 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 795
订阅者
-124 小时
-467 天
-19830 天
帖子存档
¶ وَلَكِن جَعَلْنَاهُ نُورًا 🎙القارئ ؛ #بدر_التركي • ‌

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ያጀመዓ እንዴት ናችሁ ...? በአሏህ እገዛ ዛሬ ከእስር ቤት ተፈትቻለሁ አልሃምዱሊላህ ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን اللهم لك الحمد ولله الحمد والمنة

አልሃምዱሊላህ ወንድሜ አቡ ዑሰይሚን ከእስር ተለቋል ! =

🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል። 🛑👉በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ
🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል። 🛑👉በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ በአንድ መልስ የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር √ ኒቃብ ያለበሱ እንዲለብሱ √ የለበሱት ደግሞ እንዲፀኑ √የፀኑት ደግሞ እንዲጀግኑ የሚያግዝ ወሳኝ ኪታብ ነው። «የሚጀመርበት ቀን ቅዳሜ ሕዳር 14/3/2017 ነዉ» ከምሺቱ 9:00 ስአት በሳዑድ አቆጣጠር በኢትዮ 3:00 ስአት! ይጠብቁን ! ❍ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

እስኪ ሪሳለቱ አልሂጃብ የሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ኪታብ የተሀረከ pdf ያለዉ ያቀብለኝ ➬ @Ass_selefyaa_bot

{ مَا كَانَ مُحَمَّدٌ أَبَا أَحَدٍ مِنْ رِجَالِكُمْ وَلَكِنْ رَسُولَ اللَّهِ وَخَاتَمَ النَّبِيِّينَ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمًا } =

በምድር ላይ ትልቁ እረፍት ከአስመሳይ ሰዎች  መራቅ ነዉ ። #መልካም ለይል =

🛑👉ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ደርስ ስብስብ 📜የኪታብ 𝐏𝒅𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650 ✆ክፍል 1 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12656 ✆
🛑👉ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ደርስ ስብስብ 📜የኪታብ  𝐏𝒅𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650 ✆ክፍል  1 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12656 ✆ክፍል  2 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12671 ✆ክፍል 3 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12695 ✆ክፍል  4 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12712 ✆ክፍል 5 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12730 ✆ክፍል 6 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12747 ✆ክፍል 7 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12775 ✆ክፍል 8 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12800 ✆ክፍል 9 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12837 ✆ክፍል 10 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12859 ✆ክፍል 11 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13369 ✆ክፍል 12 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13411 ✆ክፍል 13 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13573 ✆ክፍል 14 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13592 ✆ክፍል 15 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13892 ✆ክፍል 16 ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13914 ✆ክፍል 17  ⇘⇘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13932 🛑👉ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
【من دل على خير فله مثل أجر فاعله】
«ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።» =

🌹اذكار النوم اللّهُـمَّ أَسْـلَمْتُ نَفْـسي إِلَـيْكَ، وَفَوَّضْـتُ أَمْـري إِلَـيْكَ، وَوَجَّـهْتُ وَجْـهي إِلَـيْكَ، وَأَلْـجَـاْتُ ظَهـري إِلَـيْكَ، رَغْبَـةً وَرَهْـبَةً إِلَـيْكَ، لا مَلْجَـأَ وَلا مَنْـجـا مِنْـكَ إِلاّ إِلَـيْكَ، آمَنْـتُ بِكِتـابِكَ الّـذي أَنْزَلْـتَ وَبِنَبِـيِّـكَ الّـذي أَرْسَلْـت بِاسْمِكَ رَبِّـي وَضَعْـتُ جَنْـبي ، وَبِكَ أَرْفَعُـه، فَإِن أَمْسَـكْتَ نَفْسـي فارْحَـمْها ، وَإِنْ أَرْسَلْتَـها فاحْفَظْـها بِمـا تَحْفَـظُ بِه عِبـادَكَ الصّـالِحـين اللّهُـمَّ إِنَّـكَ خَلَـقْتَ نَفْسـي وَأَنْـتَ تَوَفّـاهـا لَكَ ممَـاتـها وَمَحْـياها ، إِنْ أَحْيَيْـتَها فاحْفَظْـها ، وَإِنْ أَمَتَّـها فَاغْفِـرْ لَـها . اللّهُـمَّ إِنَّـي أَسْـأَلُـكَ العـافِـيَة اللّهُـمَّ قِنـي عَذابَـكَ يَـوْمَ تَبْـعَثُ عِبـادَك تقال 3 مرات بِاسْـمِكَ اللّهُـمَّ أَمـوتُ وَأَحْـيا

🛑👉የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት            √  ክፍል ⓵⓻ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ               ረ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

14 ፈዳኢሉል ቁርአን.mp35.93 MB

👉 ከኔ ጋር ያለሁት!! ---------------------- ጥላቻ ገዘፈ ፍቅር ተሰደደ፡ የመከባበሪያው ግርዶው ተቀደደ፡ ማን ይሆን የቀረ እንደተዋደደ!! የሰው ልጅ እንደ ሰው ይመጣል ይሔዳል፡ በድብቅነት ውስጥ ክፋት ይወለዳል፡ ከጨው ጂረት ውሀ ጣፋጭ ማር ይቀዳል? ደስታ መጣ ሔደ ቢቀር ተመኘሁት፡ ሀዘን መጣ ሔደ ደጋግሜ አየሁት፡ እኔው ነኝ ሳልሰለች ከኔ ጋር ያለሁት፡ ሰላም እደሩልኝ ጀግኖቼዋ!! http://t.me/nuredinal_arebi

{أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ} ➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ▪ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል። 📕انظر : التبــصـرة 79 القارئ #محمد_خليل_القارئ ➾መልካም ቀን ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/https_Asselefya1

13 ፈዳኢሊል ቁርአን.mp36.29 MB

🛑👉የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት            √  ክፍል ⓵⓺ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream