uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 795 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 307-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 577-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 795 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -198 ga, so‘nggi 24 soatda esa -1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.86% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.46% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 707 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 891 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 795
Obunachilar
-124 soatlar
-467 kun
-19830 kun
Postlar arxiv
~ህይወት አላህን ያለ ማውሳት - አላህን ያለ ማመስገን - አላህን ያለ ማምለክ - አላህን ያለ ማፍቀር ምንም ዋጋ የላትም = t.me/https_Asselefya1

○ تـلاوة مؤثـرة من سـورة ق ٓ

በሸይኽ አወል አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ የሽርኽ አስከፊነት በሚል ርዕስ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=917a12cf8cae996d22

🔴ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል          1. ስለ ትናንት ማሰብና          2. ከሰው ጋር ውድድር 🟡ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል          1. ያለንን ማመስገንና          2. ዛሬን መኖር 🟢ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል          1. እቅድ ማውጣትና          2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ 🔖መልካም ለይል.....! = t.me/https_Asselefya1

════ ❁✿❁ ════ «حَقيقةُ التَّوحيدِ الذي يَنفعُكَ» 🎙العلّامة صالح الفوزان -حفظه الله- •┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈• t.me/https_Asselefya1

ከፍታ የሚገኘዉ ቀስ እያሉ ሲጓዙ ነዉ በሩጫ ከፍታ ከፈለጉ ይሰበራሉ እና ቀስ ብለዉ ወደ ከፍታ ይጓዙ ! =

🔖አዲስ ሙሀደራ ➀ ➖➖➖➖➖➖ 📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️ ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

🔖የሙሀደራ ፕሮግራማችን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተ ጀ መ ረ 📍ሊንኩንም ለሌሎች አሰራጩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ሴትችዬ ኑ የሴቶች ፕሮግራም ሊጀምር ነዉ....🌸

√ አንዳዶች አንችን ማጣት አይፈልጉም ግን አንችን እንደት ማቆየት እንዳለባቸዉ አያዉቁም። = t.me/https_Asselefya1

በማንኛውም መልኩ ተስፋ ሚያስቆርጡ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ወይም ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ...ግን የሚመጡት ሊያልፉ ስለሆነ በፍፁም እጅ እንዳትሰጥ/እንዳሰጪ! = t.me/https_Asselefya1

🔖አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ እኛ እና ስልካችን በሚል እርእስ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን በተመለከተ የምንተዋወስ
🔖አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ እኛ እና ስልካችን በሚል እርእስ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን በተመለከተ የምንተዋወስ ይሆናል !» 🛑👉በዚህ ጉዳይ ላይ አሳሳቢና አንገብጋቢ ጉዳዮች በማንሳት እንመካከራለን። 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የቴሌግራም ቻናል፦  t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

እቃሺ አንኳኳሽ እንዳትሉ ህእ ምሳ እየሰራን እናድምጥ ብዬ ነዉ እሺ እ¡

كان ابنُ عمر رضي الله عنهما يدعو : «اللّهمَّ يَسِرني لليُسرى، وجَنِبني العُسرى». [جامـــع العلـــوم و الحــكــم ] =

ما أحوج العبد إلى أن يُكثِر من الاستغفار.. - الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله.

✏️ መልካም ዜና ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦ የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣ
✏️ መልካም ዜና ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦ የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦ ☑ የሲሕር      ☑ የቡዳ ☑ የጅን ☑ የዛር=>እና ሌሎችም ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን። 📍አድራሻ ኬሚሴ ከዶ/ር ሰኢድ ክልኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን #300ሟ አካባቢ ገባ ብሎ። #⃣0930827492 1⃣ላይ በቦት መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡@AbuOubeida90_bot የቴሌግራም ቻነል፦ t.me/AbuOubeida