💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 008 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 454 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 008 名订阅者。
根据 01 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -117,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 500 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 008
订阅者
-924 小时
-407 天
-11730 天
帖子存档
•በባሏ የተናደደች ሴት ሁሉም ወንዶች ላይ ዱዓ ታደርጋለች! በሱ ላይ ብቻ ዱአ አድርጊ እኛ ምን አገባን ይላል....ህእ
"የበረካ እና የስኬት መንገድ ጉዳዮቻችንን በድብቅ መፈፀም ነዉ።
በተለይ ደግሞ ወደፊት ልናረጋቸዉ ያሰብናቸዉን እና ልናደርግ የፈለግነዉን ነገር መናገሩ ወይም ማዉራቱ በጣም አስፈላጊ ሁኖ ካላገኘነዉ በስተቀር ለሰወች ማዉራት የለብንም ሳናወራ ማድረግ ነዉ ያለብን።ስንት መከራወችን አልፋችሁ እዛ ቦታ እንደደረሳችሁ የማያዉቁ ሰወች ሊመቀኟችሁ ወይም ሊያበላሹባችሁ ይችላሉና።
ከዳዕዋ የተቀነጨበ
=Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
┌┄┈┈⟢
│❏ ሒስኑል ሙስሊም
└─────────────╯
┌🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
└─────────────
┌⧿⧿⛉
├✓22 ኦድዮዎችን የያዘ
├✓184MB ብቻ
├╶╶╶
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
└───────────
┌╼────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
└╼────────────╯
🛑👉የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ቀጥታ ስርጭት ሊንክ👇👇👇
https://t.me/durusuabihizam?livestream
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
الدعاء_اللهم_اهْدِنِي_لأَحْسَنِ_الأخْلَاقِ،_لا_يَهْدِي_لأَحْسَنِهَا.mp31.33 MB
አላህ እንጂ እኛ የማናውቀው የተሰጠን የእድሜ መጠን አለ። እያንዳንዷ ቅፅበት ባለፈች ቁጥር ከዚያ ከተሰጠን መጠን እየቀነሰ ነው፣ ወደ ሞታችን እየቀረብን። ከባለፈው ዓመት ይልቅ ዘንድሮ ይበልጥ ወደ ሞታችን ቀርበናል። ከእለታት ባንዱ ቀን ይህንን የወከባ ዓለም እንሰናበታለን። ጉዞ ወደማይቀረው ኣኺራ ይሆናል ያኔ። የሰራነው ስራ ክፉም ይሁን ደግ አብሮን ወደ ቀብር ይወርዳል፣ ሊያጫውተን ወይም ሊያስጨንቀን። ለዚያ የሚሆን በኢኽላስ የተፈፀመ ተስፋ የምንጥልበት መልካም ስራ አለን? ያኔ እንዳያስጨንቀን የምንሰጋውስ መጥፎ ስራ የለብንም? ያሳለፍነው ሁሉም ተመዝግቧል። ህይወት እስካለ የስራ መዝገባችንን የመከለስ እድል አለን። ኸይር ላይ በመትጋት፣ ከሸሩ ወደ አላህ በመመለስ! ጊዜው ሳያልፍ፣ ፀፀት ሳይለበልበን እንጠቀም! ዛሬ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
የህይወት እንቅፋቶችን አትጥያቸው
እነሱ ላንች ብለው የተፈጠሩ ናቸው
የህይወት ጥፍጥና የምንገነዘበው
በነሱ ውስጥ ነው።
አስተውይ ጨለማ ባይኖር የብረሀን ጥቅም በቅጡ ባልተረዳን ነበር ስለዚህ እንቅፋቶችሺን አትጥያቸው!!
=https://t.me/mkr_lesetochi
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑👉ልጆች በአፋቸው የሚፈሰው ልሀጭ ጦሀራ ነው። በልብሳችን ወይም በሰውነታችን ቢፈስ ማጠብ ወይም መታጠብ አያስፈልገንም።
ለመታወቅ መርከስ
አዎ! .... የዘመናችን በርካታ ሰዉ ታዋቂ ለመሆን የማይከፍለው ዋጋ የለም - ለዝና ሲል ዲኑን የሚሰዋው እንኳን ጥቂት አይደለም ... በዒባዳው ዝናን እያሳደደ አጅሩን የሚያወድም አለ ! ዝነኛ ለመሆኑ የረከሱ ስራዎችንና ንግግሮችን እየቀረፀ የሚያሰራጨው ተቆጥሮ አይዘለቅም !
ኧረ አላህን ፍሩ ! ሰዎች ዘንድ ለመታወቅ በ "ደግ" እና በክፉው እየተንቀሳቀሳችሁ አትርከሱ ! አሏህን አታስቆጡ !
አሏህን ስታወሱ አሏህ ያወሳችኋል ሲባል ልባችሁ አሏህን ለማውሳት አይነሳም ! ሰዎች ዘንድ ለመወሳት ግን ፀያፍ ስራ እንኳን አይቀራችሁም !
ያሳዝናል !
https://t.me/msirage4
Repost from አል- ዋዓድ ኢ/ማ/ቻናል
ስለ ዳዕዋችን…
🎤በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል።
✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል?
✔️ ያለንበት ደረጃ እና ክፍተቶቻችን
✔️ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ምን መሆን አለባቸው?
✔️ለገጠሩ ማሕበረሰቡ ዳዕዋን እንዴት ተደራሽ እናድርግ?… እንድሁም መሰል ነጥቦች ላይ በሰፊው የምንወያይ ይሆናል።
🎙ተጋባዥ እንግዶቻችን፡-
✔️ኡስታዝ አብዱ ናስር
✔️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል ባጂ
✅እንድሁም ሌሎችም ኡስታዞች እና ወንድሞችም ይገኙበታል!
🎤መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሱፍያን
📅 ቀን፡ ነገ ረቡዕ
⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ
📍አድራሻ፦ በቀጥታ ስርጭት📹
t.me/alwaadislamic1446
t.me/alwaadislamic1446
• أسأل الله أن يجعلكم من أحبّ خلقه إليه، وأن يسعدكم بطاعته.
=
