ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 008 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 118 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 454 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 008 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -117، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -9، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.98‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.07‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 500 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 008
المشتركون
-924 ساعات
-407 أيام
-11730 أيام
أرشيف المشاركات
•በባሏ የተናደደች ሴት ሁሉም ወንዶች ላይ ዱዓ ታደርጋለች! በሱ ላይ ብቻ ዱአ አድርጊ እኛ ምን አገባን ይላል....ህእ

"የበረካ እና የስኬት መንገድ ጉዳዮቻችንን በድብቅ መፈፀም ነዉ። በተለይ ደግሞ ወደፊት ልናረጋቸዉ ያሰብናቸዉን እና ልናደርግ የፈለግነዉን ነገር መናገሩ ወይም ማዉራቱ በጣም አስፈላጊ ሁኖ ካላገኘነዉ በስተቀር ለሰወች ማዉራት የለብንም ሳናወራ ማድረግ ነዉ ያለብን።ስንት መከራወችን አልፋችሁ እዛ ቦታ እንደደረሳችሁ የማያዉቁ ሰወች ሊመቀኟችሁ ወይም ሊያበላሹባችሁ ይችላሉና። ከዳዕዋ የተቀነጨበ =

• በመጨረሻም እዚህ እንዳልነበርሽ ተደርገሽ ትረሻለሽ! =

Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ┌┄┈┈⟢ │❏ ሒስኑል ሙስሊም └─────────────╯     ┌🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር └───────────── ┌⧿⧿⛉ ├✓22 ኦድዮዎችን የያዘ ├✓184MB ብቻ ├╶╶╶ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ┌╼──────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 └╼────────────╯

🛑👉የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ቀጥታ ስርጭት ሊንክ👇👇👇 https://t.me/durusuabihizam?livestream

ድክመትሽን የሚፈልጉትን ጥንካሬሽን በሚፈልጉ ሰዎች #ቀይሪያቸዉ ለዉድቀትሽ መንስኤ የሆኑትን ወደኋላ በመተው ወደፊት ጉዞሽን ቀጥይ ~~

الدعاء_اللهم_اهْدِنِي_لأَحْسَنِ_الأخْلَاقِ،_لا_يَهْدِي_لأَحْسَنِهَا.mp31.33 MB

الزوجة صالحة 🌸👑(MP3).mp36.78 KB

ስጦታ ከተሰጣጣችሁ ኪታብ ተሰጣጡ🙌

ሶሪያ በተዉሂድ እየተስተካከለች ነዉ። =

አላህ እንጂ እኛ የማናውቀው የተሰጠን የእድሜ መጠን አለ። እያንዳንዷ ቅፅበት ባለፈች ቁጥር ከዚያ ከተሰጠን መጠን እየቀነሰ ነው፣ ወደ ሞታችን እየቀረብን። ከባለፈው ዓመት ይልቅ ዘንድሮ ይበልጥ ወደ ሞታችን ቀርበናል። ከእለታት ባንዱ ቀን ይህንን የወከባ ዓለም እንሰናበታለን። ጉዞ ወደማይቀረው ኣኺራ ይሆናል ያኔ። የሰራነው ስራ ክፉም ይሁን ደግ አብሮን ወደ ቀብር ይወርዳል፣ ሊያጫውተን ወይም ሊያስጨንቀን። ለዚያ የሚሆን በኢኽላስ የተፈፀመ ተስፋ የምንጥልበት መልካም ስራ አለን? ያኔ እንዳያስጨንቀን የምንሰጋውስ መጥፎ ስራ የለብንም? ያሳለፍነው ሁሉም ተመዝግቧል። ህይወት እስካለ የስራ መዝገባችንን የመከለስ እድል አለን። ኸይር ላይ በመትጋት፣ ከሸሩ ወደ አላህ በመመለስ! ጊዜው ሳያልፍ፣ ፀፀት ሳይለበልበን እንጠቀም! ዛሬ! = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

የህይወት እንቅፋቶችን አትጥያቸው እነሱ ላንች ብለው የተፈጠሩ ናቸው የህይወት ጥፍጥና የምንገነዘበው በነሱ ውስጥ ነው። አስተውይ ጨለማ ባይኖር የብረሀን ጥቅም በቅጡ ባልተረዳን ነበር ስለዚህ እንቅፋቶ
የህይወት እንቅፋቶችን አትጥያቸው እነሱ ላንች ብለው የተፈጠሩ ናቸው የህይወት ጥፍጥና የምንገነዘበው በነሱ ውስጥ ነው። አስተውይ ጨለማ ባይኖር  የብረሀን ጥቅም በቅጡ ባልተረዳን ነበር ስለዚህ እንቅፋቶችሺን አትጥያቸው!! =https://t.me/mkr_lesetochi

🛑👉ልጆች በአፋቸው የሚፈሰው ልሀጭ ጦሀራ ነው። በልብሳችን ወይም በሰውነታችን ቢፈስ ማጠብ ወይም መታጠብ አያስፈልገንም።
🛑👉ልጆች በአፋቸው የሚፈሰው ልሀጭ ጦሀራ ነው። በልብሳችን ወይም በሰውነታችን ቢፈስ ማጠብ ወይም መታጠብ አያስፈልገንም።

ለመታወቅ መርከስ አዎ! .... የዘመናችን በርካታ ሰዉ ታዋቂ ለመሆን የማይከፍለው ዋጋ የለም - ለዝና ሲል ዲኑን የሚሰዋው እንኳን ጥቂት አይደለም ...  በዒባዳው ዝናን እያሳደደ አጅሩን የሚያወድም አለ ! ዝነኛ ለመሆኑ የረከሱ ስራዎችንና ንግግሮችን እየቀረፀ የሚያሰራጨው ተቆጥሮ አይዘለቅም ! ኧረ አላህን ፍሩ ! ሰዎች ዘንድ ለመታወቅ በ "ደግ" እና   በክፉው እየተንቀሳቀሳችሁ አትርከሱ ! አሏህን አታስቆጡ ! አሏህን ስታወሱ አሏህ ያወሳችኋል ሲባል ልባችሁ አሏህን ለማውሳት አይነሳም ! ሰዎች ዘንድ ለመወሳት ግን ፀያፍ ስራ እንኳን አይቀራችሁም ! ያሳዝናል ! https://t.me/msirage4

ስለ ዳዕዋችን… 🎤በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል። ✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል?
ስለ ዳዕዋችን… 🎤በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል። ✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል? ✔️ ያለንበት ደረጃ እና ክፍተቶቻችን ✔️ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ምን መሆን አለባቸው? ✔️ለገጠሩ ማሕበረሰቡ ዳዕዋን እንዴት ተደራሽ እናድርግ?… እንድሁም መሰል ነጥቦች ላይ በሰፊው የምንወያይ ይሆናል። 🎙ተጋባዥ እንግዶቻችን፡- ✔️ኡስታዝ አብዱ ናስር ✔️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል ባጂ ✅እንድሁም ሌሎችም ኡስታዞች እና ወንድሞችም ይገኙበታል! 🎤መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሱፍያን 📅 ቀን፡ ነገ ረቡዕ ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ 📍አድራሻ፦ በቀጥታ ስርጭት📹 t.me/alwaadislamic1446 t.me/alwaadislamic1446

ገና ያየሁት ልፃፍ ወይስ ልለፈዉ ¿

• أسأل الله أن يجعلكم من أحبّ خلقه إليه، وأن يسعدكم بطاعته.    =