💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 798 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 577 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 798 名订阅者。
根据 02 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 707 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 798
订阅者
-124 小时
-467 天
-19830 天
帖子存档
◤
መጠበቅ የሚሉትን ነገር
የሚያበቃበትን ቦታ ንገሪኝና
እዛ ቦታ ሆኜ ልጠብቅሽ ውዴ በስደት ያላሽው ጨዋይ !
#ብሎሻል
=Repost from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
ጥሩ ሚስት የታለ ብለህ አውረተሀል
ደህና ሚስት የታለ ስትል ተደምጠሀል
ጥሩ ባል ለመሆን አንተስ አስበሀል !?
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages"ሷሊህ ባል
ለማግኘት ትክክለኛ መስፈርት ሷሊህ ሴት ሆኖ መገኘት ነው ከሷ የሚጥበቅባት !
መልካም ለይል ለሁላችሁም !
=አጨሽ ማለት አገባሽ ማለት አይደለም። ገና ታጭቻለሁ በሚል ጆሮ ግድሽ እስኪግል ስልክ የምታወሪዉ ሆይ ይቅርብሽ ኒካ እስከሌለሽ ድረስ እሱ ለአንቺ ከአጅ ነብይነት አይወገድም። "ስለዚህ ተጠንቀቂ ራስሽ ጠብቂ ራስሽ አትጣይ !!
=
🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 09
ተ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
መሄድ ለፈለገ መራራቅ ላማረው
በ እንባየ አልሸኘውም ሳቄ መንገዱ ነው
አልቅሼ ሸኝቼ አላሰኝም ዐጀብ
ምን ጥቅም ሊኖረው በአስመሳይ መታጀብ
ማስመሰሉ ከብዶት ልሂድ ካለኝማ
ሐቢቢ ይመችህ ኩን-ማዓ ሰላማ!
👉ስዞር ያገኝኃት
ተ ጀ መ ረ
🖋ኪታብ ፦ ተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት
🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=ad2977ca5646d84875
Repost from 【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
✅ጅብሰን ኮር ኒስ
ቀለም ፊኒሺንግ
ማሰራት የምትፈልጉ ጥራትና ብቃት ባለው መልኩ እሰራለን ማሰራት ምፈልጉ ::
በዚህ አናግሩን
0914711096
ወይም
@Allhemdulilah2
@Allhemdulilah2
💬 العُبودية لِله تتحقّق بالاتباع
لا عِبادة لَم يَنُص عليها الدليل ❗️
=
በትዳር መንደርደሪያዎች ላይ ከሚታዩ ትልልቅ ፋውሎች ውስጥ አንዱ፦
ከኒካህ በፊት መረን የለቀቀ ወሬ ማብዛት ነው።ሁለት ተጋቢዎች ገና ይስማሙ አይሰማሙ ሳይወስኑ፡የተንቦረቀቀ ወሬ ያወሩና ከመተያየት በኋላ በአንዳች ነገር ባይስማሙ ኋላ ላይ ትልቅ የሆነ የሞራል መጎዳትና የውስጥ ስብራት ይፈጠራል።ሳትወስኑ፣ሳትተያዩ ወሬ አታብዙ፡እግራችሁን ዘርግታችሁ ወሬያችሁን ስትጠሸጥሹ ከርማችሁ ኋላ ላይ እየየ አትበሉ፡ነውር ለማውጣትም ዙሪያውን አትሸከርከሩ።ነውር ነው።
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻
የእውቀት ማእድ የዋትሳፕ ግሩፕ
«ኮድ ➀ ⇓⇓
https://chat.whatsapp.com/Gq46QQFVlQKG4Jv77eAwOC
«ኮድ ➁ ⇓⇓
https://chat.whatsapp.com/H1N5Ugqz9O6GwIBtCOnxZ4
«ኮድ ➂ ⇓⇓
https://chat.whatsapp.com/JZsJJcYkgSnLpFNhqinRCY
=☞ ሰው እንዴት ይወደኛል ብለህ
አትጨናነቅ
☞የሰው ልጅ ቀልብ ይገለባበጣል ዛሬ ይወድህና ነገ ይጠላሃል!!
☞ የሰው ልጅ ጌታ የሆነው እና የሰው ልጅ እንዲወድህ ማድረግ የሚችለው አላህ እንዴት ነው ሊወደኝ የሚችለው ብለህ ተጨነቅ ።
አላህ ከሚዎዳቸዉ ባሮች ያድርገን
መልካም ለይል
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 08
ተ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
