ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 800 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 575 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 800 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -208، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 26.31‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 631 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 839 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 800
المشتركون
-524 ساعات
-577 أيام
-20830 أيام
أرشيف المشاركات
◤ መጠበቅ የሚሉትን ነገር የሚያበቃበትን ቦታ ንገሪኝና እዛ ቦታ ሆኜ ልጠብቅሽ ውዴ በስደት ያላሽው ጨዋይ ! #ብሎሻል =

ጥሩ ሚስት የታለ ብለህ አውረተሀል ደህና ሚስት የታለ ስትል ተደምጠሀል ጥሩ ባል  ለመሆን አንተስ አስበሀል !? = t.me/selahudin_Islamic_knowlages

"ሷሊህ  ባል  ለማግኘት  ትክክለኛ  መስፈርት  ሷሊህ  ሴት ሆኖ መገኘት ነው ከሷ የሚጥበቅባት ! መልካም ለይል ለሁላችሁም ! =

አጨሽ ማለት አገባሽ ማለት አይደለም። ገና ታጭቻለሁ በሚል ጆሮ ግድሽ እስኪግል ስልክ የምታወሪዉ ሆይ ይቅርብሽ ኒካ እስከሌለሽ ድረስ እሱ ለአንቺ ከአጅ ነብይነት አይወገድም። "ስለዚህ ተጠንቀቂ ራስሽ ጠብቂ ራስሽ አትጣይ !! =

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  09 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

መሄድ ለፈለገ መራራቅ ላማረው በ እንባየ አልሸኘውም ሳቄ መንገዱ ነው አልቅሼ ሸኝቼ አላሰኝም ዐጀብ ምን ጥቅም ሊኖረው በአስመሳይ መታጀብ ማስመሰሉ ከብዶት ልሂድ ካለኝማ ሐቢቢ ይመችህ ኩን-ማዓ ሰላማ! 👉ስዞር ያገኝኃት

ተ ጀ መ ረ 🖋ኪታብ ፦ ተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት 🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=ad2977ca5646d84875

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ✅ጅብሰን ኮር ኒስ ቀለም ፊኒሺንግ ማሰራት የምትፈልጉ ጥራትና ብቃት ባለው መልኩ እሰራለን ማሰራት ምፈልጉ :: በዚህ አናግሩን 0914711096 ወይም @Allhemdulilah2 @Allhemdulilah2

💬 العُبودية لِله تتحقّق بالاتباع لا عِبادة لَم يَنُص عليها الدليل ❗️ =

በትዳር መንደርደሪያዎች ላይ ከሚታዩ ትልልቅ ፋውሎች ውስጥ አንዱ፦ ከኒካህ በፊት መረን የለቀቀ ወሬ ማብዛት ነው።ሁለት ተጋቢዎች ገና ይስማሙ አይሰማሙ ሳይወስኑ፡የተንቦረቀቀ ወሬ ያወሩና ከመተያየት በኋላ በአንዳች ነገር ባይስማሙ ኋላ ላይ ትልቅ የሆነ የሞራል መጎዳትና የውስጥ ስብራት ይፈጠራል።ሳትወስኑ፣ሳትተያዩ ወሬ አታብዙ፡እግራችሁን ዘርግታችሁ ወሬያችሁን ስትጠሸጥሹ ከርማችሁ ኋላ ላይ እየየ አትበሉ፡ነውር ለማውጣትም ዙሪያውን አትሸከርከሩ።ነውር ነው። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ የዋትሳፕ ግሩፕ «ኮድ ➀   ⇓⇓ https://chat.whatsapp.com/Gq46QQFVlQKG4Jv77eAwOC «ኮድ  ➁  ⇓⇓ https://chat.whatsapp.com/H1N5Ugqz9O6GwIBtCOnxZ4 «ኮድ ➂  ⇓⇓ https://chat.whatsapp.com/JZsJJcYkgSnLpFNhqinRCY =

☞ ሰው እንዴት ይወደኛል ብለህ አትጨናነቅ ☞የሰው ልጅ ቀልብ ይገለባበጣል  ዛሬ ይወድህና ነገ ይጠላሃል!! ☞ የሰው ልጅ ጌታ የሆነው እና የሰው ልጅ እንዲወድህ ማድረግ የሚችለው አላህ እንዴት ነው ሊወደኝ የሚችለው ብለህ ተጨነቅ ። አላህ ከሚዎዳቸዉ ባሮች ያድርገን መልካም ለይል

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  08 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream