ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 931 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 260,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 542 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 931 名订阅者。

根据 12 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -150,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 274 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 13 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 931
订阅者
无数据24 小时
-427 天
-15030 天
帖子存档
አረቦች እንዲህ ይላሉ ፦ ከሰዎች ቅያሪ አላቸዉ በመተዉ ዉስጥም እረፍት አለ። " የሚያስቸግሩህን ራቅ በጣም እንድያስቸግርህ አታድርግ ! የአላህ ምድር ሰፊ ነች ! =

“የሰጠሁትን ቦታ በራሱ ጊዜ ላበላሸና ራሴን ከመውቀስ ለገላገለኝ ሰው ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ።” [ደርዊሽ] አንዳንድ ሰዎች የተሰጣቸው ክብር እስኪደፈሩበት ድረስ አያውቁትም። ጥሩ የሚሆነው ደግሞ  እኛ ሳናስቀይማቸው የክብራቸውን ስፍራ ራሳቸው ሲያበላሹት ነው። እናም ደርዊሽም ፀፀት የሌለበትን ምስጋና አቀረበላቸው። እኛም "በኛ በኩል ሳናስቀይማችሁ የክብር ቦታችሁን ስለረገጣችሁ እናመሰግናለን። ነፍሳችንን የሚበላ ወቀሳ የለብንም። ይመቻችሁ።" እንላለን። t.me/abdu_rheman_aman

አንዳንዴ ዲንገት መጥተዉ በሂወታችን ደስታ ሳቅ የሚዘሩ ልቦች ምንኛ የታደሉ ናቸዉ። ሰዉ አታሳጣኝ አይደል የሚባል። ሰዉ ይስጣችሁ ! መልካም ለይል ይሁንላችሁ ! =

አንች ካመንሽበት ማረጋገጫ አትጠብቂ አዎ ሁሉም ሰው አንች የታየሽን አይታየውም አንች የተሰማሽን አይሰማውም ስለዚህ ራስሽን ብቻ አሳምኝ ለራስሽ ብቻ እርግጠኛ ሁኝ ከዚያም መንገድሽን ቀጥይ !! منقول

የሚወድህ ከአንተ ጥሩ ነገርህ ይፈልጋል ! የሚጠላህ የአንተ ስህተትህ ይፈልጋል ትንሿ ልክ እንደተራራ ያደርጋታል! =

ፈገግ በሉ‼️ ሽዓው ያ አልይ አለ.... ኮሜንት ላይ አልይ የሚባል ወንድም ነዓም ሀቢቢ ጠራኸኝ!? በጣም ነው ያሳቀኝ t.me/nuredinal_arebi
ፈገግ በሉ‼️ ሽዓው ያ አልይ አለ.... ኮሜንት ላይ አልይ የሚባል ወንድም ነዓም ሀቢቢ ጠራኸኝ!? በጣም ነው ያሳቀኝ t.me/nuredinal_arebi

ውሻ ቢነክስህ መልስህ ውሻውን አትነክሰውም፡፡#በህይውትክም የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው፡፡ ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን #አሳያቸው፡፡        መልካም ለይል =

          ✍ጓደኝነት✍ ሁለት ተማሪ ጓደኛሞች የጠበቀ ወዳጅነት አላቸው፡፡ ወደ ትምህርት ቤትም ዘውትር አብረው ነው የሚሄዱት፡፡ አንደኛው ታዲያ የጓደኛውን ቦርሳ ተደብቆ በመፈተሽ ቼኮሌቱን የመስረቅ መጥፎ አመል ነበረበት፡፡ ፡ አንድ ቀን በዚህ አመሉ ክፉኛ የጥፋተኛነት ስሜት ተሰማው እና ያደረገውን ሁሉ ለጓደኛው ሊናዘዝ ፈለገ፡፡ ነገር ግን በቀጥታ በጓደኛው ፊት ለመናገር ድፍረት አጣ፡፡ ስለዚህም ደብዳቤ ጻፈለት፡፡ ‹‹እስከ ዛሬ ድረስ ከቦርሳህ ውስጥ ቼኮሌቶቹን ስሰርቅህ የነበርኩት እኔ ነኝ፡፡ ለዚህም በድርጊቴ በጣም ነው የማዝነው፡፡›› ጓደኛውም ደብዳቤውን ሲያነብ ሳቀ፡፡ መልሶ ሌላ ደብዳቤ ላከለት፡፡ ‹‹ብዙም አትጨነቅ፡፡ ቼኮሌቶቹን ከቦርሳዬ ውስጥ አንተ እንደምትወስድ አውቅ ነበር፡፡ ለዚያም ነው ቼኮሌቶቹን በተመሳሳይ ስፍራ ሁሌም የማስቀምጣቸው፡፡›› ይላል፡፡ ____ ስንቶቻችን እንሆን ጓደኛችን እያስቀየመንም ቢሆን ለጓደኝነት ጥንካሬ ስንል አይተን እንዳላየን ሰምተን እንዳልሰማን የምናልፈው??? ስንቶቻችንስ ለመጣላት እንሮጥ ይሆን እስኪ እራሳችን እንይበት፡፡ ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺✽┉┉┄┄       

ልብህ ዉስጥ ሀዘንን አታስገባ! በህፃን በጣፋጭ አንደበት ተግሳፀ $

ገና ያላገባችሁት ወንድ በፍቅር ክንፍ ትሉና ከዛ ቲሸርት ኩባያ ስአት ላይ ስሙን እና ሌላ ተጨማሪ የፍቅር ቃሎች ፀፋችሁ ከዛ አሰርታችሁ ልክ ስትጣሉ ከዛ ከጠለባችሁ ቦታ አልወስድም የምትሉ አሃ!? እንደት ነዉ ነገሩ የእናንተ ሰዉ ፀሁፍ ቲሸርት እና ብርጭቆ ማ ሊጠጣበት ማ ሊለብስ ነዉ ዉሰዱ እና ስፈልጉ ልበሱት ካልሆነእንደፈለጋችሁ ኦላይ እየጠለባችሁ ነጋዴዎች አታስቸግሩ እሺ!! ሲቀጥል ትክክለኛ ፍቅር ከኒካ በኋላ የሚመጣ ዉድ ነገር ነዉ እሺ። ደግሞም ፍቅር ብርጭቆ እና ቲሸርት ላይ በማሰራት አይገለፀም በልብ ላይ ነዉ የሚኖር የሚገለፀዉ በተግባር አብሮ ችሎ በመኖር በማክበር በመደማመጥ በመተሳሰብ በመታዘዝ .....ይመስለኛል ለኔ ! =

ወዳጆቼ... • አላህ ለግፈኞች ያዘገያል እንጂ አይረሳም፤ • ከዕድሜህ ዓመታትን የነጠቀህን አላህ የሚነጥቀው ይልክበታል፣ • አምነኸው ያጠቃህን ዝም ብለህ ጠብቀው ጀሊሉ ቀጠሮ ይዞለታል፤ • በሌለህ
ወዳጆቼ... • አላህ ለግፈኞች ያዘገያል እንጂ አይረሳም፤ • ከዕድሜህ ዓመታትን የነጠቀህን አላህ የሚነጥቀው ይልክበታል፣ • አምነኸው ያጠቃህን ዝም ብለህ ጠብቀው ጀሊሉ ቀጠሮ ይዞለታል፤ • በሌለህ ነገር ያዋረደህን አላህ ኃያሉ ጌታ የሚያዋርደው ይሰድበታል፣ • በርካሽ ዋጋ የሸጠህን አላህ በቤሳቤስቲን የማይገዛዉን ያዝበታል፤ ይረክስና ዋጋው ይወድቃል፣ • ከጎኔ ይቁም ብለህ የተማመንክበት ቢሰርቅህ ይከብራል ብለህ አትጠብቅ፣ ሰው ሁሉ ባጠጣው ነገር ይጠጣል፤ ነገርኩህ እኮ… ~ በግፍ በፈታሃት ሴት ምክንያት አዲሱ የትዳር ዘመንህ እንደሚበላሽ እወቅ፣ ~ በእውነተኛ ፍቅሩ ያላገጥሽበትን ወንድ መልሰሽ የምትለምኚበት ቀን ይመጣል፤ ~ ምንም የማይሳነው ጀሊሉ አዋርደህ ባባረርከው ሰው ፊት መልሶ ያቆምሃል፤  ~ ፊት የነሳኸዉን ድሃ አንድ ቀን በተራህ እርዳኝ ብለህ ትለምነዋለህ፤   ~ የገጠመህ አንገብጋቢ ጉዳይ በናቅከው ሰው እጅ ላይ እንደሚጥልህ ፍራ፡፡ ያስለቀሰህ ማልቀሱ፤ የካደህ መክካዱ ግድ ነው! ቀልብ የተጎዳች እንደሆነ ሐቋን የሚመልስላት አምላክ፤ነፍስ ያዘነች እንደሆነ በደሏን የሚበቀልላት ጌታ አላት። እናም ...ሳትበድሉ ዋሉ እደሩ።ጌታችሁ ረሺ አይደለምና ከበደል ተጠንቀቁ፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

መልካም ለይል .... ማለዳ ሰላም ያገናኘን 🤝