ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 039 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 103,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 443 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 039 名订阅者。

根据 26 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -108,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.30%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.15% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 413 次浏览,首日通常累积 864 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 039
订阅者
-124 小时
-407 天
-10830 天
帖子存档
«ከስሜቱ ጋር የሚገጥም ብቻ እየፈፀመ ነቢን ወዳጅ የሳቸዉ ሱና ተከታይ ነኝ የሚል አካል እጅጉን ይገርመኛል! » =

القارئ_عبدالله_القرافي_5.80 MB

الحياة رحلة وليست سباق.. ولن يصيبنا إلا ماكتب اللّٰه لنا.. ሕይወት ጉዞ እንጂ ሩጫ አይደለም። አላህ ለእኛ ከወሰነው ነገር በስተቀር ምንም ነገር አይደርስብንም። =

• ብዙ አትገረም… የቸገረህ ግዜ እንኳን ሰው እንቅልፍህም ጥሎህ ነው ሚጠፋው። ✓ መልካም ምሽት =

🔖 በገጾቻቸው ላይ የተከለከሉ ነገሮችን የሚለጥፉ ሰዎችን ከሞቱ በኋላ ማንም የሚሰርዛቸው እንደሌለ ንገሯቸው፤ቀጣይነት ያለው መጥፎ ስራ ይሆንባቸዋል! =
🔖 በገጾቻቸው ላይ የተከለከሉ ነገሮችን የሚለጥፉ ሰዎችን ከሞቱ በኋላ ማንም የሚሰርዛቸው እንደሌለ ንገሯቸው፤ቀጣይነት ያለው መጥፎ ስራ ይሆንባቸዋል! =

« فإذا أحب الله عبدًا أعطاه الإيمان ! «አላህ አንድን ባሪያ ሲወደዉ ኢማን ይሰጠዋል!» «فاللهم اجعلني من الذين أحببتهم ورضيت عنهم وأرضيتهم .» = t.me/https_Asselefya1

• ጨዋነት የሚለካዉ አስመስሎ በማደር ሳይሆን ለእዉነት በመቆም ነዉ። =

⁩﴿وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ﴾ =

• አሁን አሁንማ የኢስራኤል ተኩስ ለመድነዉ እና እንድህ ሆኗል ኑሮችን! ያዙ ቺርስ¡ =
• አሁን አሁንማ የኢስራኤል ተኩስ ለመድነዉ እና እንድህ ሆኗል ኑሮችን! ያዙ ቺርስ¡ =

«ከመውደቅሺ በፊት የወደቁትን ተመልከች መንገዱን ለመረዳት የግድ መውደቅ አይጠብቅብሺም !» = t.me/https_Asselefya1

«ሰው ባየልሽ መስኮት ሳይሆን ራስሽ ባየሽው አድማስ ተጓዥ ምክንያቱም የሁሉም ሰው👀 መነፀር አንድ አይደለም ! = t.me/https_Asselefya1

• አግቢ እንጅ ቁመሽ ቀረሽ?! «ይች አማረኛ በብዙ አቅጣጫ  ያላገቡ እህቶች ላይ ትሰነዘራለች! ግና ሁሉም በጊዜዉ እንደሚሆን የተገነዘቡ አይመስልም!  «ወደ ነጥቤ ስገባ  በተለይ ስደት ላይ ያለች እህት ላይ ይች አማረኛ በጣም ትበረታለች!  በተለይ በonline ኒካ ያሰሩ እህቶች ሲናገሩ በጣሙን ይገርማል !  ሲስቱ ሌላ ሰዉ አግቢ ብለሽ ለመናገር አንች ቅድሚያ ትዳር መስርተሽ ከባልሽ ቤት መኖር ይጠበቅብሻል!  ተመሳሳይ ሀገር  ተመሳሳይ ኑሮ እየኖርሸ ለባልሽ ሳይሆን  ለባእድ ወንድ ታዛዥ ሁነሽ!  የመናገር ችሎታ የለሺም! አፍሽ ዘግተሽ መቀመጥ ይሻልሻል!  "ከላጤዋ የምትለይበት ነጥብ ኒካ ብቻ እንጅ ኑሮሽ ተመሳሳይ ነዉ። So  አግቢ ብሎ መናገር የሚችል  በደንብ ኑሮ መስርቶ ትዳርን አጣጥሞ የኖረ አካል ብቻ ነዉ። እሱ በተግባር ስለኖረዉ ቢመክርም ያምርበታል! ከዛ ዉጭ እረፉ !  ስደት ላይ ትዳር ካልያዙ ሴቶች ጀርባ ስንት እና ስንት ሀላፊነት ተሸክመዉ ያሉ   ያን ሀላፊነት ለመቅረፍ  ደፋ ቀና የምትልን እንስት እድሜሽ ሄዴ በሚል በቃል ዉርወራ ለማቁሰል አትሞክሩ! የራሳችሁ ሂወት ኑሩ!  "እሷ የራሷ ጊዜ አላህ  ከላይ የታዘዘላትን ቀነ ቀጠሮ የምትጠብቅበት!  " ያ ቀጠሮ ሲደርስ ምን አልባች ከአንች ቀድማ እሷ ሒወትን ልትኖረዉ ትችላለች !  አርቀሽ አስቢ! = t.me/https_Asselefya1