💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 039 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 103 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 443 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 039 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -108، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.30%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.15% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 413 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 864 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
የቸገረህ ግዜ እንኳን ሰው እንቅልፍህም ጥሎህ ነው ሚጠፋው።
✓ መልካም ምሽት
=በገጾቻቸው ላይ የተከለከሉ ነገሮችን የሚለጥፉ ሰዎችን ከሞቱ በኋላ ማንም የሚሰርዛቸው እንደሌለ ንገሯቸው፤ቀጣይነት ያለው መጥፎ ስራ ይሆንባቸዋል!
=አላህ አንድን ባሪያ ሲወደዉ ኢማን ይሰጠዋል!»
«فاللهم اجعلني من الذين أحببتهم ورضيت عنهم وأرضيتهم .»
=
t.me/https_Asselefya1ከመውደቅሺ በፊት የወደቁትን ተመልከች መንገዱን ለመረዳት የግድ መውደቅ አይጠብቅብሺም !»
=
t.me/https_Asselefya1በonline ኒካ ያሰሩ እህቶች ሲናገሩ በጣሙን ይገርማል ! ሲስቱ ሌላ ሰዉ አግቢ ብለሽ ለመናገር አንች ቅድሚያ ትዳር መስርተሽ ከባልሽ ቤት መኖር ይጠበቅብሻል! ተመሳሳይ ሀገር ተመሳሳይ ኑሮ እየኖርሸ ለባልሽ ሳይሆን ለባእድ ወንድ ታዛዥ ሁነሽ! የመናገር ችሎታ የለሺም! አፍሽ ዘግተሽ መቀመጥ ይሻልሻል! "ከላጤዋ የምትለይበት ነጥብ ኒካ ብቻ እንጅ ኑሮሽ ተመሳሳይ ነዉ። So አግቢ ብሎ መናገር የሚችል በደንብ ኑሮ መስርቶ ትዳርን አጣጥሞ የኖረ አካል ብቻ ነዉ። እሱ በተግባር ስለኖረዉ ቢመክርም ያምርበታል! ከዛ ዉጭ እረፉ ! ስደት ላይ ትዳር ካልያዙ ሴቶች ጀርባ ስንት እና ስንት ሀላፊነት ተሸክመዉ ያሉ ያን ሀላፊነት ለመቅረፍ ደፋ ቀና የምትልን እንስት እድሜሽ ሄዴ በሚል በቃል ዉርወራ ለማቁሰል አትሞክሩ! የራሳችሁ ሂወት ኑሩ! "እሷ የራሷ ጊዜ አላህ ከላይ የታዘዘላትን ቀነ ቀጠሮ የምትጠብቅበት! " ያ ቀጠሮ ሲደርስ ምን አልባች ከአንች ቀድማ እሷ ሒወትን ልትኖረዉ ትችላለች ! አርቀሽ አስቢ!
=
t.me/https_Asselefya1