ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 271 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 114,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 370

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 271 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -5,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.85% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 353 次浏览,首日通常累积 1 263 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 271
订阅者
-224 小时
+127
-530
帖子存档
اللهم اهدني لأحسن الأخلاق لا يهدي لأحسنها إلا أنت، واصرف عني سيئها لا يصرف عني سيئها إلا أنت =

∙ ሴት ልጅ አለባበሷ ማሳመሯ አነጋገሯን ማሳመሯ የመንገድ አደብ መጠበቋ ድኗ ላይ አደብ እንዳላት ማሳያ ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

3- الأدب عنوان السعادة _250304_230340.pdf10.23 KB

ህይወትሽን በሰው ወሬ ሳይሆን በራስሽ ጭንቅላት ምሪ ሁሉም ሰው እየመጣ የሚሞላው ባዶ ባልዲ አትሁኚ ! ..........🍃🌸🍃............        

ማስቲካ ሲበሉት ይላል ቀጭ ቀጭ የዛሬ ጓደኛ ቢቀርም አይቆጭ! ባሏን ከተቀማች በኋላ የተገጠመ ግጥም ነው ለፈገግታ ያክል ነዉ ¡ =

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 110 سورة المائدة من الآية 8 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

سلب النِّعم ونزول النِّقم: عقوبتان عظيمتان، تتغيَّر بهما الأحوال، وتتبدَّد الآمال، فمن شكر نعمة الله زاده، ومن كفرها أباده: ﴿
سلب النِّعم ونزول النِّقم: عقوبتان عظيمتان، تتغيَّر بهما الأحوال، وتتبدَّد الآمال، فمن شكر نعمة الله زاده، ومن كفرها أباده: ﴿وَإِذۡ تَأَذَّنَ رَبُّكُمۡ لَىِٕن شَكَرۡتُمۡ لَأَزِیدَنَّكُمۡۖ وَلَىِٕن كَفَرۡتُمۡ إِنَّ عَذَابِی لَشَدِیدࣱ﴾. #تغريد_العصيمي

አይ ዶላርዬ አንተን ብዬ ይሄዉ የልጅነት እድሜዬ ሄዶ ወጣትነት ገባሁ ! አሁን ካላሰብኩበት ቦታ ወዬ በለኝ እና ልመለስ ወደ ሀገሬ ህእ¡
+1
አይ ዶላርዬ አንተን ብዬ ይሄዉ የልጅነት እድሜዬ ሄዶ ወጣትነት ገባሁ ! አሁን ካላሰብኩበት ቦታ ወዬ በለኝ እና ልመለስ ወደ ሀገሬ ህእ¡

የለኝም፣ አይኑረኝ ለምሳሌ ያክልም አይኑረኝ¿¡ አንዳንዴ ፈገግ በሉ እሺ

~በጣም ብልጥ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሲገጥመኝ እጅግ ቂል እሆናለሁ። ችክ የሚሉ ሰዎችን በመሸነፍ ነው የምታሸንፏቸው። አንዳንዴ ገንዘብ፣ ጊዜ፣ ሀሳብ ተመድቦ አካሔዱ የማይመችን ሰው በጊዜ መሸኘት አለ። ምናልባት የአንዳንድ ወዳጅ ብለን የምንላቸው ሰዎች አካሔድ ካልገባን መወለጋገዳችን አይቀሬ ነው። ምናልባት ለብልጦች ብልጥ እየሆናችሁ ይሆናል የተቸገራችሁት። አንዳንዴም ቂል መሆን አይከፋም። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

እንደወጣን አንቀርም እንመለሳለን #ሀገሬ🇪🇹

በስልክ (በሶሻል ሚዲያ) ትውውቅ ብቻ ፍቅር ወደሚሉት ፅልመት ገብተው ሳይጋቡ የልጃቸውን ስም አውጥተው "አሙ ፉላን!"... "አቡ ፉላን!" የሚባባሉ ስንት ምስኪኖች አሉ። ሳይጋቡ፣ አብረው ሳይኖሩና ቤት ሳይከራዩ በሀሳብና በምናብ በቤት ወጪ፣ ቁሳቁስና ለወደፊት ስለሚኖሩበት ሰፈር ምርጫ ..... ተጨቃጭቀው የሚኮራረፉ በርካታ ናቸው። ይህን መከራና ጅልነትን ለመቀበል ዝግጁ የሆኑም የዋሆች ስልካቸው ላይ አፍጥጠው የወደፊት የትዳር ፍርቱናቸውን የሚጠብቁም ቡልሃዎች አያሌ ይሆናሉ። ቀስ በቀስ ፎቶ መላላኩ፣ መነፋፈቁ፣ መጃጃሉና የቀን ውሎ ሪፖርት ማቅረቡ «ለወደፊት ትዳር አስበን ነው» የሚለው ፈሊጥ በፍፁም ሐላል አያደርገውም። «ያለ አንቺ ነፍሴ ትውጣ».......« ያለ አንተማ ለአፍታም አላስብም! እስትንፋስም የለኝም» የሚሉ የፊክሽን ቃል ኪዳኖችና ኮተቶችስ....ይህ ሁሉ አዘቅትና ስቃይ ከሐራም ደጃፍ የሚደረግ ትርምስ መሆኑ ነው።
የሀሰት የሶሻል ሚዲያ ትዳርና መከራዎቹ በርካታ ናቸውና ክብራቹን ጠብቁ!
t.me/abdu_rheman_aman

እስኪ ስራ ፈልጉ ጂዳ መካ ያጀመአ ዝም አትበሉ እህቶች ትልቅ ችግር ዉስጥ ናቸዉ ። ከችግር እናዉጣቸዉ ጠቁሙኝ፦ @Ass_Selefyaa1bot

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Telegram 频道 @https_asselefya1 的统计与分析