💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 856 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 282,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 856 名订阅者。
根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 052 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 856
订阅者
-324 小时
-607 天
-19630 天
帖子存档
Repost from SadatKemal Abu Meryem
🛑📖 ቁራኣን ይማሩ📖🛑
አሰላሙአለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ።
ወንድም እና እህቶች ሆይ!
ኢንሻ አላህ
ቁርኣንን እንማማር ዘንድ በረመዳን ወር በወንድም ዚዳን የ live ቁርአን ትምህርት በዚሁ ቻናል ላይ ተዘጋጅቷል።
የፕሮግራሙን ዝርዝር እናስታውቃለን።
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Surah_Ya_Sin_سورة_يٰسٓ_lReciter_Dr_Misbah_SaniM4A_128K.mp34.60 MB
🎞የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
◣ክፍል ❷
⎖የኪታብ 𝑷𝑑𝐅 ⟱⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107
🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
╭┈───────
╰┈➤ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10138
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም
«الليلة (➃) رمضان ١٤٤٦»
⁍ ጁዝ ➃
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
Surah_Al_Furqan_سورة_الفرقان_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp33.57 MB
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📍ሚስትህ እንዴት ናት?
📍ለባለቤትህ ሰላም በልልኝ
📍ባለቤትህ ለሆነ ጉዳይ ፈልጊያት ነበር
እነዚህና መሰል ነገሮች ያለ ሀጃ ለባል ከመጠየቅ ተቆጠብ። በተጨማሪ ባለቤቱን በሱ ፊት አታድንቅ።
መጠየቅ ከፈለግክ ጠቅለል አድርገህ ቤተሰብህ እንዴት ናቸው በል። ከዛ ውጪ ስለሚስቱ ዝርዝር ሁኔታ ለባል አትጠይቅ። ነገሩ ከተደጋገመ ደግሞ ሌላ ጥርጣሬ ይፈጥራል። ግልባጩ ለሴቶች
በተለይ ደወል ላይ ጠንቀቅ በል። አስገዳጅ ነገር ካልገጠመ በቀር በሚስት ስልክ ባል ለማግኘት አትሞክር። እሱን ማግኘት እየቻልክ ለሷ መልእክት አድርሽልኝ አትበል። እንደው ከነጭራሹ መደዋወል አያስፈልግም። የዘመኑ አብዘሀኛው የትዳር መፍረስ መንስኤው እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አለማድረግ ነው።
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📍ሚስትህ እንዴት ናት?
📍ለባለቤትህ ሰላም በልልኝ
📍ባለቤትህ ለሆነ ጉዳይ ፈልጊያት ነበር
እነዚህና መሰል ነገሮች ያለ ሀጃ ለባል ከመጠየቅ ተቆጠብ። በተጨማሪ ባለቤቱን በሱ ፊት አታድንቅ።
መጠየቅ ከፈለግክ ጠቅለል አድርገህ ቤተሰብህ እንዴት ናቸው በል። ከዛ ውጪ ስለሚስቱ ዝርዝር ሁኔታ አትጠይቅ። ግልባጩ ለሴቶች
ሁሌ እመክራለሁ እኔ እላለሁ ጥረት አድርግ ከሂፍዝ አስተማሪ ከመድረሳ አስተማሪ በፊት ልጅህን ሱረቱል ፋቲሃን እንድታስሀፍዝ ! ልጅህ ሁሌ በቀራ ቁጥር ትመነዳለህ ሁሌ በሰገዴ ቁጥር ትመነዳለህ ለምንድነዉ ይሄን ኸይር ነገር ለሌላ የምትተወዉ !?
=
📚 تلاوة من سورة الأنفال
🎙Mohammed Siraj
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
ጅዳ ስራ ፈልጊ ያልሺኝ እህት ነይማ በቦት ተሸፈነብኝ ግቢልኝ አሁን
👇👇👇👇
@Ass_Selefyaa1bot
Surah_Ibrahim_سورة_إبراهيم_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp33.74 MB
አደራ! ቁርኣን እንቅራ
~
በርግጠኝነት እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከሚርመሰመሱ ወገኖቻችን ውስጥ ቁርኣን ያልቀሩ ብዙ ወገኖች ይኖራሉ። ወላሂ ሊቆጨን ይገባል። በዚህ አማራጮች በበዙበት ዘመን እንዴት ድንቁርናን አሚን ብለን ተቀብለን በጨለማ ውስጥ እንኖራለን? የትም ብንሆን ካለንበት ቦታ ሆነን መማር እንደሚቻል የሚታወቅ ነው። አላህ ባገራልን መንገድ እንማር። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ከናንተ በላጫችሁ ቁርኣንን የተማረና ያስተማረው ነው" ብለዋል። [ቡኻሪ፡ 5027]
ስለዚህ ያልተማርን ጊዜ ሰጥተን እንማር። የተማርን መልክቱን እንማር፣ ባወቅነው እንስራ። በየቀኑ ከጊዜያችን ውስጥ ለቁርኣን ድርሻ ይኑረን። በምንችላት መጠን ለመሐፈዝ እንሞክር። የእድሜ መግፋት ቁርኣን ከመማር አያግድም። በርካታ ሶሐቦች በጎልማሳነት ዘመናቸው ነው ቁርኣን የቀሩት። ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አል0ባድ "አንድ ሰው ከሃምሳ አመቱ በኋላ ቁርኣን ሊሐፍዝ ይችላል ወይ?" ተብለው ተጠይቀው ነበር። ምላሻቸው እንዲህ የሚል ነበር፦
"አዎ! እኔ ራሱ ከሃምሳ በኋላ ቁርኣን ከሐፈዙት ውስጥ ነኝ። ሶሐቦች - ረዲየላሁ ዐንሁ - ትልልቅ ሰዎች ሆነው ነው ኢስላም ያገኛቸው። ከመሆኑም ጋር ቁርኣንን ሐፍዘዋል።"
ስለዚህ በየትኛውም ምክንያት በልጅነቱ ቁርኣን ያልቀራ ሁሉ እራሱን አያዳክም። "በአላህ ፈቃድ እችላለሁ" ብሎ ይነሳ። ኢንሻአላህ ይችላል። አለማወቅን ታቅፈን ፈፅሞ ምቾት ሊሰማን አይገባም። ሰው እንዴት ቁርኣን ሳይቀራ እድሜውን ይፈጃል?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ሱስ ማቆም ለምትፈልጉ ረመዷን ወርቃማ ጊዜ ነው። የሚፈልገው ቁርጠኝነት ነው። አላህ ያንሳላችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
በዚህ የምለጥፋቸዉ የኛ ሊንክ ጥላችሁ የራሳችሁ ጨምራችሁ ማሰራጨት መብታችሁ ነዉ እሺ መልእክቱ መድረሱ ነዉ ፍላጎታችን ሊንኩ አይደለም እሺ ዘና ፈታ እያላችሁ ዉሰዱ ከቶ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት 🤝
