ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 856 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 282,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 856 名订阅者。

根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 052 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 856
订阅者
-324 小时
-607 天
-19630 天
帖子存档
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➂)  رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➂ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹────── t.me/https_Asselefya1/24087

በቀብር ጨለማ ዉስጥ ...💧 =

🔖 እንድህ ያለ ልጅ ለማፍራት ሴት ትልቁ ድርሻ ትይዛለች ! ጠንክሩ ሴቶች በልጆቻችሁ ላይ በደንብ ስሩ ! ኋላ ፍሬዉ ስታዬ ትደሰታላችሁ ! =

የተመረጡ የረመዷን ፈትዋዎች ❸】የረመዷን ወር ትሩፋቶች ደረጃዎች ምንድን ናቸዉ !? 🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10124

🛑👉መልካም ነገሮች በማሰራጨት ላይ ማንም እንዳይበልጥሽ ! በተለይ በዚህ በተከበረ ወር መልካም ስራዎች አጅራቸዉ እጥፍ ድርብ በሆነበት ላይ ጠንክሪ !! መልካም ነገር ላይ ባገኘሺዉ አጋጣሚ የቻልሽዉን ያክል ጣሪ ልፊ ትጊ ! ትርፍ እንጅ ኪሳራ የለብሺም ! ግን ይሄ ስል ንያሽ አሳምሪ! ኢኽላስ የሚባለዉ ጉዳይ ትኩረት ስጪ ! ከንቱ ልፋት አንዳይሆን ! መልካም ጊዜ ..... ╭┈──── •🌺• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1

+3
ጣፍጭ ግጥሞች ስለ እረመዷን በአረበኛ =

📢 بشرى سارة 📢 አስደሳች ዜና 📌 إن شاء الله اليوم نبدأ لقاءات الرمضانية 📌 በአላህ ፍቃድ ዛሬ አዲስ ተከታታይ ሙሓደራ (ትምህርት) እንጀምራለን 📚 #مقالات_
📢 بشرى سارة 📢 አስደሳች ዜና 📌 إن شاء الله اليوم نبدأ لقاءات الرمضانية 📌 በአላህ ፍቃድ ዛሬ አዲስ ተከታታይ ሙሓደራ (ትምህርት) እንጀምራለን 📚  #مقالات_رمضانية #شهر_الصيام ... #آداب_وأحكام 📚 #የረመዷን_ምክር #የፆም_ሲያም_ወር . .. #ስነ_ስርዓት_እና_አህካሞች (ድንጋጌዎች)                    •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓  እሁድ ረመዳን 02/1446 ሂጅሪ, (የካቲት 23,2017) ⏰ ሰዓት: 10:30 (ከዐሱር ሰላት በኋላ) (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።      🕌 ቦታ: አዳማ ከተማ፣ ቦሌ (ኸዲጃ) መስጂድ።                        •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

Repost from N/a
🏗ሙዘይን፡የግንባታ ህልምዎን ቀላል ለማድረግ አጋርዎ! • እየገነቡ ነው? እድሳትስ? ሙዘይን የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ለግንባታ ፕሮጀክትዎ የሚያስፈልጉትን ሁሉንም ዓይነት የግንባታ ቁሳቁሶ
🏗ሙዘይን፡የግንባታ ህልምዎን ቀላል ለማድረግ አጋርዎ! • እየገነቡ ነው? እድሳትስ?  ሙዘይን የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ለግንባታ ፕሮጀክትዎ የሚያስፈልጉትን ሁሉንም ዓይነት የግንባታ ቁሳቁሶች በአንድ ቦታ፣ በተመጣጣኝ ዋጋና ፈጣን አገልግሎት ያቀርብላችኋል።  በተለይም በቱርክ ማሽን የተመረቱ ጥራት ያላቸው ቡልኬቶችን ማቅረብ መለያችን ነው! •የ ቱርክ ቡልኬት፣ ሲሚንቶ፣ ማርብል፣ቴራዝ፣ ብረት፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የውስጥና የውጭ ማስጌጫ እቃዎች፣ እና ሌሎችም ለግንባታዎ፣ለእድሳትዎ፣አልፎ ተርፎም ለቤትዎ ዲዛይን የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም ነገር ከ ሙዘይኖች ጋር ያገኛሉ። | 📍የስራ ቦታ አድራሻ፦ 1ኛ-ሲዳም አዋሽ ከኖክ ማዳያው ገባ ብሎ፣ 2ኛ-ገላን ከተማ ከሶፉ ዑመር ፊት ለፊት 📞ይደውሉልን! +251910716296 +251921041742 | 💬ቴሌ ግራም ግሩፕ፦ @Muzeyn_PLC 📞የዋትስ አፕ ግሩፕ፦ https://chat.whatsapp.com/EYJezRcKq6t3cQ8ELZMcm4 © የደንበኞቻችን እርካታ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!

+1
📚ማንኛዉም አይነት ኪታብ ሲፈልጉ « ወደ ሱቅ በደረቴ ጎራ ይበሉ» ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/suk_bederete123

መልካም እረፋድ ከቁርአን ጋር እንኑር =

🎞የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች ◣ክፍል ❶ ⎖የኪታብ 𝑷𝑑𝐅 ⟱⟱⟱ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107 🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ╭┈─────── ╰┈➤ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10118

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➁)  رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➁ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹────── t.me/https_Asselefya1/24064

ኢማራት አቡ ዳቢ የምግብ እና ትንሽ ፅዳት ጭምር1800 ድርሀም አለ ምግብ የሚችል ካለ በተባለዉ መሠረት የምትይ እህት 👇👇👇👇👇 @Ass_Selefyaa1bot

የጎረቤት ዶሮ ጧት በረመዷን ገና ለመተኛት ስሞክር ይላል.... #ፈገግ እያላችሁ እጠቡ እቃችሁ አብሽሩ

«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ፦
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
=

🛑👉ሁሌ ወጣቶች እመክራለሁ እላለሁ ቀጥ ካልክ (ከፀናህ) ቤተሰቦችህ ኢስቲቃማ {መፀናትን} እንድወዱ አድርግ !! ቤተሰቦችህ ኢስቲቃማን እንድጠሉ አታድርግ ! አንዳድ ወንድሞች አዛኝ ይሆናሉ ለወላጆቻቸዉ መልካም ይዉላሉ፣ ለወንድሞቻቸዉ ጥሩ ይሆናሉ ! ቀጥ ካሉ ከፀኑ ይቀየራሉ ! ለወላጆቹ መልካም ያልሆነች መልእክት ይልካሉ ! «በዙሪያዉ ያሉ ኢስቲቃማን እንድጠሉ ያደርጋል!» 🎙الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله ╭┈──── •🪴• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1