ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 856 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 282 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 561 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 856 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.02‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 052 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 856
المشتركون
-324 ساعات
-607 أيام
-19630 أيام
أرشيف المشاركات
🛑📖 ቁራኣን ይማሩ📖🛑 አሰላሙአለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ። ወንድም እና እህቶች ሆይ! ኢንሻ አላህ ቁርኣንን እንማማር ዘንድ በረመዳን ወር በወንድም ዚዳን የ live ቁርአን ትምህርት በዚሁ ቻናል ላይ ተዘጋጅቷል። የፕሮግራሙን ዝርዝር እናስታውቃለን። https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

Surah_Ya_Sin_سورة_يٰسٓ‎_lReciter_Dr_Misbah_SaniM4A_128K.mp34.60 MB

🎞የተመረጡ  የፆም  ፈትዋዎች       ◣ክፍል   ❷ ⎖የኪታብ  𝑷𝑑𝐅   ⟱⟱⟱ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107 🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ╭┈─────── ╰┈➤ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10138

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➃)  رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➃ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹──────

በማይመለከት ጉዳይ ጥልቅ ማለት ..... #ፈገግ በሉልኝ....! =

Surah_Al_Furqan_سورة_الفرقان‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp33.57 MB

አደብ(ስርአት)ያስከብራል ! 🤝

📍ሚስትህ እንዴት ናት? 📍ለባለቤትህ ሰላም በልልኝ 📍ባለቤትህ ለሆነ ጉዳይ ፈልጊያት ነበር እነዚህና መሰል ነገሮች ያለ ሀጃ ለባል ከመጠየቅ ተቆጠብ። በተጨማሪ ባለቤቱን በሱ ፊት አታድንቅ። መጠየቅ ከፈለግክ ጠቅለል አድርገህ ቤተሰብህ እንዴት ናቸው በል። ከዛ ውጪ ስለሚስቱ ዝርዝር ሁኔታ ለባል አትጠይቅ። ነገሩ ከተደጋገመ ደግሞ ሌላ ጥርጣሬ ይፈጥራል። ግልባጩ ለሴቶች በተለይ ደወል ላይ ጠንቀቅ በል። አስገዳጅ ነገር ካልገጠመ በቀር በሚስት ስልክ ባል ለማግኘት አትሞክር። እሱን ማግኘት እየቻልክ ለሷ መልእክት አድርሽልኝ አትበል። እንደው ከነጭራሹ መደዋወል አያስፈልግም። የዘመኑ አብዘሀኛው የትዳር መፍረስ መንስኤው እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አለማድረግ ነው።

📍ሚስትህ እንዴት ናት? 📍ለባለቤትህ ሰላም በልልኝ 📍ባለቤትህ ለሆነ ጉዳይ ፈልጊያት ነበር እነዚህና መሰል ነገሮች ያለ ሀጃ ለባል ከመጠየቅ ተቆጠብ። በተጨማሪ ባለቤቱን በሱ ፊት አታድንቅ። መጠየቅ ከፈለግክ ጠቅለል አድርገህ ቤተሰብህ እንዴት ናቸው በል። ከዛ ውጪ ስለሚስቱ ዝርዝር ሁኔታ አትጠይቅ። ግልባጩ ለሴቶች

ሁሌ እመክራለሁ እኔ እላለሁ ጥረት አድርግ ከሂፍዝ አስተማሪ ከመድረሳ አስተማሪ በፊት ልጅህን ሱረቱል ፋቲሃን እንድታስሀፍዝ ! ልጅህ ሁሌ በቀራ ቁጥር ትመነዳለህ ሁሌ በሰገዴ ቁጥር ትመነዳለህ ለምንድነዉ ይሄን ኸይር ነገር ለሌላ የምትተወዉ !? =

📚 تلاوة من سورة الأنفال 🎙Mohammed Siraj ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

ጅዳ ስራ ፈልጊ ያልሺኝ እህት ነይማ በቦት ተሸፈነብኝ ግቢልኝ አሁን 👇👇👇👇 @Ass_Selefyaa1bot

Surah_Ibrahim_سورة_إبراهيم‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp33.74 MB

📢 ማስታወስ 📢 تذكير

አደራ! ቁርኣን እንቅራ ~ በርግጠኝነት እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከሚርመሰመሱ ወገኖቻችን ውስጥ ቁርኣን ያልቀሩ ብዙ ወገኖች ይኖራሉ። ወላሂ ሊቆጨን ይገባል። በዚህ አማራጮች በበዙበት ዘመን እንዴት ድን
አደራ! ቁርኣን እንቅራ ~ በርግጠኝነት እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከሚርመሰመሱ ወገኖቻችን ውስጥ ቁርኣን ያልቀሩ ብዙ ወገኖች ይኖራሉ። ወላሂ ሊቆጨን ይገባል። በዚህ አማራጮች በበዙበት ዘመን እንዴት ድንቁርናን አሚን ብለን ተቀብለን በጨለማ ውስጥ እንኖራለን? የትም ብንሆን ካለንበት ቦታ ሆነን መማር እንደሚቻል የሚታወቅ ነው። አላህ ባገራልን መንገድ እንማር። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ከናንተ በላጫችሁ ቁርኣንን የተማረና ያስተማረው ነው" ብለዋል። [ቡኻሪ፡ 5027] ስለዚህ ያልተማርን ጊዜ ሰጥተን እንማር። የተማርን መልክቱን እንማር፣ ባወቅነው እንስራ። በየቀኑ ከጊዜያችን ውስጥ ለቁርኣን ድርሻ ይኑረን። በምንችላት መጠን ለመሐፈዝ እንሞክር። የእድሜ መግፋት ቁርኣን ከመማር አያግድም። በርካታ ሶሐቦች በጎልማሳነት ዘመናቸው ነው ቁርኣን የቀሩት። ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አል0ባድ "አንድ ሰው ከሃምሳ አመቱ በኋላ ቁርኣን ሊሐፍዝ ይችላል ወይ?" ተብለው ተጠይቀው ነበር። ምላሻቸው እንዲህ የሚል ነበር፦ "አዎ! እኔ ራሱ ከሃምሳ በኋላ ቁርኣን ከሐፈዙት ውስጥ ነኝ። ሶሐቦች - ረዲየላሁ ዐንሁ - ትልልቅ ሰዎች ሆነው ነው ኢስላም ያገኛቸው። ከመሆኑም ጋር ቁርኣንን ሐፍዘዋል።" ስለዚህ በየትኛውም ምክንያት በልጅነቱ ቁርኣን ያልቀራ ሁሉ እራሱን አያዳክም። "በአላህ ፈቃድ እችላለሁ" ብሎ ይነሳ። ኢንሻአላህ ይችላል። አለማወቅን ታቅፈን ፈፅሞ ምቾት ሊሰማን አይገባም። ሰው እንዴት ቁርኣን ሳይቀራ እድሜውን ይፈጃል?! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ሱስ ማቆም ለምትፈልጉ ረመዷን ወርቃማ ጊዜ ነው። የሚፈልገው ቁርጠኝነት ነው። አላህ ያንሳላችሁ። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

በዚህ የምለጥፋቸዉ የኛ ሊንክ ጥላችሁ የራሳችሁ ጨምራችሁ ማሰራጨት መብታችሁ ነዉ እሺ መልእክቱ መድረሱ ነዉ ፍላጎታችን ሊንኩ አይደለም እሺ ዘና ፈታ እያላችሁ ዉሰዱ ከቶ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት 🤝