ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 008 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 454 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 008 名订阅者。

根据 01 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -117,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 500 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 02 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 008
订阅者
-924 小时
-407 天
-11730 天
帖子存档
አንዳንድ ሰዎች ይህ ያስፈልጋቸዋል በማይመለከታቸዉ ነገር እንዳይገቡ። =
አንዳንድ ሰዎች ይህ ያስፈልጋቸዋል በማይመለከታቸዉ ነገር እንዳይገቡ። =

የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነቅ ነው የሚሆነው። አለመፈለግህን ካወቅክ ኮስታራ ሁን፣ ቁረጥ።   አብዝቶ መከተል ያስንቃል፣ ያዋርዳልም። ያ እስኪሆን አትጠብቅ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

•_الدَّرْسُ_الثَّانِي_فِي_شَرْحِ_كِتَابِ_الصِّيَامِ_مِنْ_عُمْدَةِ.mp310.61 MB

🔖 አንዳንድ ወንድሞችን በደካማ ጎናቸው ሩህሩህና አዛኝ እህት መስለው ቀርበው ያሰቡት ሳይሳካ ስም ለማጠላሸት የሚሯሯጡ እንዲሁም የነሱን ንግግር በመስማት ብቻ የገዛ ወንድማቸውን ጓደኛቸውን ከስሙ ላይ ተከላክለው ችግሩን ሊሸፍኑ ሲገባቸው ነገር ግን ዙረው የወንድማቸውን ስጋ የሚበሉ የወንድ አልጫዎች አንድ ነገር ለማለት ፈልጌ ነበር!! 🛑👉ወደ ጉዳዬ ስገባ ውድ እህቴ ሆይ! ከእናትሽና ከአባትሽ የሆነ ወንድም አለሽን? ከሌለሽ አባት መቼም አለሽ ያለሱ አልተፈጠርሽምና እናም፣ በተለያየ መንገድ ከብዙ የሡና ወንድሞች ጋር ስትገናኚ በቂርአት ወይም በስራ ብሎም በዝምድና ብቻ በአንዱ ተገናኝተሽ በንግግር አጋጣሚ ወንድምሽ ተቸገሮ ተጨንቆ ያለ ይሆናል ከዚያም ጉዳዩን ታቂያለሻ!? ፣ ያው አዝነሽ በሚለው ልውሰደውና የልብሽን አሏህ ነው የሚያቀው ከዚያም ገንዘብ አበድረሽው ሲዘገይብሽ ለምን ወደ ስም ማጥፋት እሱ ሴቶችን እንዲህ እያደረገ ፣ እሱ የሴት ገንዘብ እንዲህ አርጎ እሱ ፣እሱ.... እረ! ምን የማይባል አለ አኡዙቢሏህ! ምነው ውዷዬ ነውር አይደለ እንዴ? ሲጀመር የዚህ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ነው ካልሽ አንቺ እሱ ጋር ምን ልታደርጊ ሄደሽ ተዋወቅሽ!? ሲቀጥል ለሱ የምሰይሚውን ስያሜ ሁሉ በተዘዋዋሪ እኔ እንዲህ ነኝ ብለሽ እያወራሺ እንደሆነ ታውቆሻል!? እረ በአሏህ አሏህን እንፍራ!! በአንቺ እንዝላልነት የሌሎች ሴቶች ስምስ ለምን ይጠፋል!? አይ እኔ እንደዚህ አይነት ሴት አይደለሁም ብለሽ መከላከያ ከአቀረብሺሊኝ። እሺ!! ልቀበልሽ አንቺ ለአንድ ሰው ብር ስታበድሪ የምተማማኚበት አሏህን የሚፈራ ሀቅሽን መቼም እንደማይበላ እርግጠኛ ሁነሽ ነው የሰጠሽው ማለት ነዋ!? ስለዚህ ወንድምሽን በተራጋጋ ሁኔታ ከወንድምሽ ጋር ተነጋግረሽ እንዲሰጥሽና እንዲጨርስልሽ አርጊ መበዳደርና መሰጣጠት በወንድማማችን አልተጀመረም ሁላችንም እየተዋዋስን ሲኖረን ተጋግዘን እየተሰጣጣን የምንኖረው እና ይሄ እንደ ትልቅ ነውር ወስደን የውድ ወንድሞችንን ኡስታዞቻችንን ስም ለማጥፋት አኑሯሯጥ አብዛህኛውን የስም ማጠልሸት ዘመቻ የሚገቡ እህቶች እናቃቸዋለን። ከሱ የሆነ ነገር ጠብቀው እነሱ የፈለጉት ሳይሳካ ሲቀር እንደ (አራስ ነብር) ተገልብጠው ተበዳይ መስለው የሚመጡ እንደዚህ አስባችሁ ከሆነ ስራአት ያዙ የሰው ሰውን ያለ ስሙ መስጠትና ያላደረገውን የሚያወራ ሰው፣ መጨረሻው ምን እንደሆነ መቼም አይጠፋንማ!! እናማ አይሳካላችሁም አሏህን ፍሩሩ!!! 🛑👉ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ባህሪ ያላቸውን ሴቶች ከአንድ በኩል ብቻ ሰምተው የገዛ ወንድማቸውን አብረው ከአንድ (ማዓድ) የተመገበውን ወንድማችሁን በጀርባ የምትቦጭቁ የወንድ አልጫዎች የምለው ነገር ቢኖር የት ሄደ? የወንድነቱና የጀግንነቱ (ጀብድ) ወንድምህ በዚህ ልክ ክብሩ ሲነካ አሞህ ጉድለቱን መሸፈን እሱን ከአለበት ችግር ማውጣቱ አይቀድምም!!? ለነገሩ እሱ ወንድነትን ይፈልጋል የሴት ወሬ ሰምቶና ከአንድ በኩል ብቻ ወሬ ይዞ ከሚረክስ ወንድ ይሄ አይገኝም፣ አይጠበቅም ለማንኛውም እናተም አሏህን ፍሩ ለነገ ልጆቻችሁ የምታስተምሩት ይህ ከመሆኑ በፊት ወደ ራሳችሁ ተመለሱ!!! 🛑👉 ብዙ ልል ብፈልግም ሆድ ይቻለው ይሄ እንኳ ካላችሁበት እራሳችሁን እንድትታዘቡና ወደ ራሳችሁ ከመለሰ ይበቃኛል። سلام 🙌 ♛... https://t.me/Qudwatii1

የረመዳን አስቤዛ በማለክ ላይ ነን። ☎️0985452588 👇👇👇 https://t.me/Alamana99 https://t.me/Alamana99 ዋትሳፕ ግሩፕ 👇👇👇👇 https://chat.whats
የረመዳን አስቤዛ በማለክ ላይ ነን። ☎️0985452588 👇👇👇 https://t.me/Alamana99 https://t.me/Alamana99 ዋትሳፕ ግሩፕ 👇👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/BCeBQo7DnxgJ8SFqy9fxLE

اللّهم ارفعني ديناً وخُلُقاً وعِلماً ورزقاً =

• ይቅርታ እና ቁጭ ብሎ መነጋገር ብዙ ችግሮችን ይፈታል። ነገር ግን አብዘሀኛ ሰዉ ይሄን የማድረግ ብስለት የለዉም። = t.me/https_Asselefya1

• ለአንች የማይሆን ከመሰለሽ አይተሽ ዘወር ማለት ነዉ፤ የባህሩን ጨዋማነት ለማወቅ ሙሉ ባህሩን መጠጣት አይጠበቅብሺም። = t.me/https_Asselefya1

• ከተራ ሰዉ አስተማሪ ያዉም የዲን አስተማሪ ተሳዳቢ ሲሆን በጣም ነዉ የሚደብር። በተለይ ወደ ዳእዋ ላይ ብቅ የምትሉ በተቻለ መጠን ራሳችሁን ከስድብ ከግልምጫ አስተካክሉ። ከእናንተ ጋር ስለማይሄድ! ዳእዋ ትገላላችሁ ።

• الدَّرْسُ الأوّل فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ. 🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ.

• ሀያእ ለሴት ልጅ ጌጧ ነዉ ! ከምትደምቅበት ወርቅ ፣ እላይዋ ላይ ከምትደፈድፈዉ ሜካፕ ሁሉ ከነብጥስጣሽ ልብሷ ከነአደፏ ውበቷ ያለው ሀያዕዋ ላይ ነዉ። منقول =

🛑👉የ "نصيحتي للنساء" ደርስ አሁን ቀጥታ ስርጭት  እየተቀራ ነዉ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/durusuabihizam?livestream https://t.me/durusuabihizam?livestream

صاحبك_يلي_بضل_يبعتلك_ريلزات_اختفى_فجأة_lorantsworld_fyp_explore.mp31.24 KB