ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 787 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 787 名订阅者。

根据 06 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -183,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.58% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 450 次浏览,首日通常累积 907 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 787
订阅者
-624 小时
-267 天
-18330 天
帖子存档
☀️ብለህ ንገራቸው ሲከፋህ ተከፍታ ስትስቅ የምትስቀው ባንተ  ደስተኛ  ፊት  የምትፈነድቀው ስትታመም ታማ ጎንህ የምትሆነው ቆይ ምንህ ብትሆን ነው ? በሷ ስሜቶች ልክ ቀንህ የሚለካዉ፤ በሀዘኗ ጠውልጋ በሳቋ ሚፈካው፤ ብለው ሲጠይቁህ ሸይጧን አሳስቶህ፤ ፍቅረኛዬ እንዳትል ምናልባት ተስቶህ፤ ይልቁንስ ሀቢቢ፤እሷ ማናት ሲሉህ ንግግር ስትጀምር ከመካከላቸው ስለሷ መጠየቅ ከሆነ ስራቸው የዘላለሜ ናት ብለህ ንገራቸው ምንህ ናት ያሉህ ለት "ሀላሌ "በላቸው!!!

የቻልን በገንዘብ እንረዳ ያልቻልን ሼር በማድረግ እንተባበር ባረከላሁ ፊኩም ! =

ገመናህን ሰትር ስለሚስትህ አታውራ!! --------------------------------- أعرابي كان على خلاف مع زوجته سألوه مالسبب؟ ገጠሬውን ከሚስቱ ጋር በተጣላ ጊዜ ጠብቀው....ምክንያቱ ምንድነው !?አሉት። قال لا أتكلم عن عرضي... ስለ ማንነቴ ክብሬ ገመናየን ለማንም አልናገርም አላቸው‼️ فلما طلقها سألوه مالسبب؟ የፈታት ጊዜ ጠብቀው ምክንያቱ ምንድን ነው⁉️ አሉት። قال لا أتكلم عن أعراض الناس... ስለ ሰወች ማንነትና ስለ ክብራቸው መናገር አልፈልግም አላቸው። عندما يكون الرجل رجلا... ወንዶች ወንድ በሆኑበት ዘመን ነው። ...✍️የፋሩቅ አባት https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi

ገመናህን ሰትር ስለሚስትህ አታውራ!! --------------------------------- أعرابي كان على خلاف مع زوجته سألوه مالسبب؟ ገጠሬውን ከሚስቱ ጋር በተጣላ ጊዜ ጠብቀው....ምክንያቱ ምንድነው !?አሉት። قال لا أتكلم عن عرضي... ስለ ማንነቴ ክብሬ ገመናየን ለማንም አልናገርም አላቸው‼️ فلما طلقها سألوه مالسبب؟ የፈታት ጊዜ ጠብቀው ምክንያቱ ምንድን ነው⁉️ አሉት። قال لا أتكلم عن أعراض الناس... ስለ ሰወች ማንነትና ስለ ክብራቸው መናገር አልፈልግም አላቸው። عندما يكون الرجل رجلا... ወንዶች ወንድ በሆኑበት ዘመን ነው። ...✍️የፋሩቅ አባት https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi

ውሃ በብዛት እንድንጠጣ የሚያደርጉን ታላላቅ ምክንያቶች እናካፍላችሁ‼ 1. የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ! ውሃ ምንም ዓይነት ቅባት(ፋት)፣ ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት እና ስኳር የለውም፡፡ 2. ጤናማ ልብ እንዲኖረን! በልብ ህመም የመጠቃት ዕድላችንን በ41% ይቀንሳል፡፡ 3. ሃይል/ጉልበት እንዲኖረን! የፈሳሽ እጥረት/ድርቀት ጉልበትዎን በመቀማት የድካም ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል፡፡ 4. ለራስ ህመም ፈውስ! የራስ ምታት በአጭሩ/በቀላሉ በቂ የሆነ ውሃ ባለመጠጣት ሊከሰት ይችላል፡፡ 5. ጤናማ ቆዳ እንዲኖረን! ቆዳዎን በማጽዳት/በማንጻት አንፀባራቂ ጤናማ ቆዳ ያጎናጽፍዎታል፡፡ 6. ጥሩ እንቅስቃሴ ለማድረግ! በከፍተኛ ሁኔታ የፈሳሽ እጥረት የሚከሰት ከሆነ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎን ያስተጓጉላል፡፡ 7. ለምግብ መፈጨት ችግር! ውሃ በጨጓራ ውስጥ የሚከሰት የአሲድ አለመመጣጠን ያስወግዳል፡፡ 8. የካንሰር ስጋትን ለመቀነስ! በአንጀት ካንሰር የመያዝ ዕድላችንን በ45% ሲቀንስ የሽንት ፈኛ ካንሰርን በ50% ይቀንሳል፡፡ 9. ሰውነትን ለማጽዳት! ውሃ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ መርዛማ ነገሮችንና ቆሻሻዎችን ጠራርጐ ለማስወገድ ይጠቅማል፡፡ ||=>https://t.me/alruqyehsheriyeh

ሴት የመጀመሪያ ቀን መኪና ስትነዳ ለጓደኛዋ ፎቶ አንሺኝ ስትል እስታንሏ ¡ \ ሴቶችዬ / ለካ እንድህ ነንዴ እ ¿¡ ቀናችሁ በፈገግታ ጀምሩ ¡ =

➾ምርጥ የምሺት ቲላዋ ➧ቁርአን ማንበብና እንዲሁም በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ኢባዳ ነው! 🎙القارئ هزاع البلوشي መልካም ለይል ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➷ http://t.me/https_Asselefya1

➩አንዳንድ ሰዎች አሉ!  ስላዩህ ብቻ ያወቁህ። ስላዳመጡህ ብቻ የተረዱህ የሚመስላቸው። ደክሞህ እንኳን ማውራት ስታቆም ኩራት ነው ብለው የሚተቹህ። ውስጥህ ያለው ጩኸት ካንተ አልፎ ለሌላው የሚሰማ እስከሚመስልህ ድረስ በጩከት ተሞልተህ «እሱማ ምን አለበት» የሚሉ ጭንቅላታቸውን ፀጉር ለማብቀል ብቻ የሚጠቀሙበት የልብ ህመም የሆኑ ሚስኪን ሰዎች በብዙዎቻችን ህይወት ውስጥ አሉ። ➭እነሱን ችለን መኖር በራሱ ሌላ ህመም መሆኑ በህመም ላይ ህመምን ይጨምራል። 👉ብቻ አላህ ትዕግስቱን ይስጠን

➾ለሚገጥሙህ ችግሮች ሰበብ የሚሆኑ ግለሰቦች ይኖራሉ! ቢሆንም ጉዳዩ በአንተ ላይ ቀድሞ የተፃፈ ነውና ታገስ ለዚህ ችግር ሰበብ ለሆኑብህም መልካም ዱዓእ አድርግ። ሁሉም ነገር ባሰብከው ሳይሆን በተወሰነለት ጊዜና ሁኔታ ነው የሚከናወነው።

ያ ሪጃሎች ሆይ ራሳችሁ ጥብቅ ጂንን በሉ እርፉቅፉቅ አትሁኑ ! የምር ወንድ ልጅ ከአመጋገቡ ከአለባበሱ ከአረማመዱ ጭምር ራሱ ሲጠብቅ ነዉ የሚያምርበት ! እና አስቡበት ማለቴ ነዉ ¡ =

ያለ ትዳር እስከ አሁን በመቆየትሽ አትከፊ አትዘኚ ጌታሽ ያለ ምክንያት አላዘገየብሺም ከምታስቢዉ በላይ የሱ ምርጥ ባሪያዉ ወፍቆ ልብሽ በደስታ ሊሞላ ይሆናል እናማ አሁንም ታገሺ አይዞሽ ! እህት አለሜ ! = t.me/https_Asselefya1

የምትጠላዉ  ሰዉ ሁሉ ጠላትህ አይደለም የሚረዳህ ሰዉ ሁሉ ጓደኛህ አይደለም። =

ቆይ ትንሽ ጠብቁ በቦት የመጣችሁ መጣሁ

ዱባይ ምግብ ስራ የምትችይ ስራ አለ ነይ ➚ @Ass_selefyaa_bot

የተውሒድ_ዋጋ! “ላ ኢላሀ ኢለ ሏህን ከማሳወቅ የተሻለ ኒዕማን አላህ ለባሮቹ አልሰጠም።” (ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ ረሂመሁላህ)
«حلية الأولياء لأبي نعيم (٢٧٢/٧)
= t.me/https_Asselefya1

ኢላሂ! እዝነትህን ሁሌም እንከጅላለን! “የአላህ ታጋሽነት እና ምህረቱ ባይኖር፤ ሰዎች ከሚሰሩት ሀጢአት የተነሳ ሰማይ እና ምድር በተንቀጠቀጡ ነበር።”ኢብኑል ቀዪም" «الداء والدواء (؃ 102)» = t.me/https_Asselefya1