💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي الأمهرية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 787 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 303 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 575 في منطقة إثيوبيا.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 787 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -183، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.02%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.58% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 450 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 907 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ውሃ ምንም ዓይነት ቅባት(ፋት)፣ ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት እና ስኳር የለውም፡፡
2. ጤናማ ልብ እንዲኖረን!
በልብ ህመም የመጠቃት ዕድላችንን በ41% ይቀንሳል፡፡
3. ሃይል/ጉልበት እንዲኖረን!
የፈሳሽ እጥረት/ድርቀት ጉልበትዎን በመቀማት የድካም ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል፡፡
4. ለራስ ህመም ፈውስ!
የራስ ምታት በአጭሩ/በቀላሉ በቂ የሆነ ውሃ ባለመጠጣት ሊከሰት ይችላል፡፡
5. ጤናማ ቆዳ እንዲኖረን!
ቆዳዎን በማጽዳት/በማንጻት አንፀባራቂ ጤናማ ቆዳ ያጎናጽፍዎታል፡፡
6. ጥሩ እንቅስቃሴ ለማድረግ!
በከፍተኛ ሁኔታ የፈሳሽ እጥረት የሚከሰት ከሆነ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎን ያስተጓጉላል፡፡
7. ለምግብ መፈጨት ችግር!
ውሃ በጨጓራ ውስጥ የሚከሰት የአሲድ አለመመጣጠን ያስወግዳል፡፡
8. የካንሰር ስጋትን ለመቀነስ!
በአንጀት ካንሰር የመያዝ ዕድላችንን በ45% ሲቀንስ የሽንት ፈኛ ካንሰርን በ50% ይቀንሳል፡፡
9. ሰውነትን ለማጽዳት!
ውሃ በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ መርዛማ ነገሮችንና ቆሻሻዎችን ጠራርጐ ለማስወገድ ይጠቅማል፡፡
||=>https://t.me/alruqyehsheriyeh“ላ ኢላሀ ኢለ ሏህን ከማሳወቅ የተሻለ ኒዕማን አላህ ለባሮቹ አልሰጠም።”
(ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ ረሂመሁላህ)
«حلية الأولياء لأبي نعيم (٢٧٢/٧)= t.me/https_Asselefya1
የአላህ ታጋሽነት እና ምህረቱ ባይኖር፤ ሰዎች ከሚሰሩት ሀጢአት የተነሳ ሰማይ እና ምድር በተንቀጠቀጡ ነበር።”ኢብኑል ቀዪም"
«الداء والدواء ( 102)»
=
t.me/https_Asselefya1