ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 798 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 579 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 798 名订阅者。

根据 03 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.46% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 861 次浏览,首日通常累积 891 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 04 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 798
订阅者
-324 小时
-427 天
-19630 天
帖子存档
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው። = t.me/https_Asselefya1

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله تعالى " الغيبة من الكبائر التي لا تكفرها الصلاة ولا الصدقة ولا الصيام ولا الحج ". "ኢብኑ ዑሠይሚን ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦ "ሀሜት ❗️ሰላትም፣ ሰደቃም፣ ፆምም ሆነ ሀጅ ከማያብሷት ከታላላቅ ወንጀሎች ነች።" ❌እንጠንቀቅ!
[#شرح_رياض_الصالحين (6/109)]
= t.me/https_Asselefya1

bro ስምህ ሲነሳ እሱ ጥንቁቅ ቁጥብ ነዉ የሚባል እንጅ እሱ ዝርክርክ ነዉ የሚባል አይነት እንዳትሆን ራስህ ጠብቅ ራስህ አስከብር ❗ =

መልካም ለይል ተመኘሁላችሁ ! =

ሐላል ሪዝቅ ጋሻ ነው። ~ ሱፍያን አሠውሪይ እንዲህ ይላሉ :- "ባለፈው ዘመን ገንዘብ ይጥጠላ ነበር። ዛሬ ግን የሙእሚን ጋሻ ነው።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 7241] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

"እስረኛዋ ልብ!💉" ኢብኑ-ል ቀይዪም ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ ፦ "ወንጀለኛ ሰው ዘውትር የሸይጣንና የስሜቱ እስረኛ ነው። በዝንባሌው የተጠፈረ ነው። ከጠላቶቹ ሁሉ ቀንደኛ የሆነ ጠላቱ ካሰረውና ከጠፈረው እስረኛ በላይ የከፋ እስረኛ የለም። ከመጥፎ ዝንባሌ እስር በላይ ጠባብ እስር የለም። ከስሜት መጠፈር በላይ አስቸጋሪ ወጥመድ የለም። የታሰረችና የተጠፈረች ልብ እንዴት ወደ አላህና ወደ ዘላለማዊቷ ሀገር ትጓዛለች? እንዴትስ አንድ እርምጃን ተችሏት ትራመዳለች? ልብ ከታሰረች በእስራቱ ልክ የተለያዩ አደጋዎች  ከየአቅጣጫው ይሰርፁባታል። የልብ ምሳሌ ልክ እንደ በራሪ ወፍ ነው። ከፍ ባለች ቁጥር ከአደጋዎች ትርቃለች። ዝቅ ባለች ቁጥር አደጋና መከራዎች ይጋረጧታል።"
الداء والدواء
= t.me/https_Asselefya1

አስተዋይ የሆነች ሚስት ከባሏ እናት ጋር  ኪሳራ ውስጥ የምትወድቅበት ፉክክር ውስጥ ገብታ ነፍሷን ማስጨነቅ የለባትም! የፈለገ ለባልሽ ውድ ብትሆኚም ለእናቱ ግን ምትክና አምሳያ የላትም! # አስተውይ!! =

አስተዋይ የሆነች ሚስት ከባሏ እናት ጋር  ኪሳራ ውስጥ የምትወድቅበት ፉክክር ውስጥ ገብታ ነፍሷን ማስጨነቅ የለባትም! የፈለገ ለባልሽ ውድ ብትሆኚም ለእናቱ ግን ምትክና አምሳያ የላትም! # አስተውይ!! =

አስተዋይ ሰዎች የትኛውንም አዲስ ሀሳብ አብጠርጥረው፣ መርምረውና በሚዛን መዝነው እንጂ እንደ ወረደ ወዲያው አይቀበሉትም። ቡልሃዎቹ ሞኞች ግን ያለ ምንም ማስተንተን እና ማስተዋል የመጣውን ሀሳብ ሁሉ ይቀበሉታል። ይጋቱታል። እንደውም ለዚህ ሀሳብ ሲሉ ይሟገታሉ። ወገንተኝትና ጠላትነትም ያውጁበታል። አይ ሞኝ!! منقول = t.me/https_Asselefya1

⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ             ወንድም እህቶች በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅ 🔗ተቀላቀሉ ✅ t.me/+xN5NLvItoepjYjc0 t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

📚ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የመትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ደርስ ስብስብ ⇘የኪታብ 𝑷𝒅𝐟 ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11823 √ክፍል ➀ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11824 √ክ
📚ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የመትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ደርስ ስብስብ ⇘የኪታብ 𝑷𝒅𝐟  ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11823 √ክፍል  ➀ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11824 √ክፍል ➁ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11848 √ክፍል ➂ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11897 √ክፍል ➃ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11967 √ክፍል ➄ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11993 √ክፍል ➅ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12016 √ክፍል ➆ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12035 √ክፍል ➇ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12077 √ክፍል  ➈ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12098 √ክፍል  ➉ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12120 √ክፍል ➀➀ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12407 √ክፍል ➀➁ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12548 √ክፍል ➀➂ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12569 √ክፍል  ➀➃ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13215 √ክፍል ➀➄ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13226 √ክፍል ➀➅ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13380 √ክፍል ➀➆ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13401 √ክፍል ➀➇ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13424 √ክፍል  ➀➈ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13700 √ክፍል ➁ⓞ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13716 √ክፍል  ➁➀ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13733 √ክፍል ➁➁ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13758 √ክፍል ➁➂ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13802 √ክፍል ➁➃ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13830 √ክፍል ➁➄ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13863 =

ዋናዉ ነገር በፀናት እስከ መጨረሻ መጓዝ ነዉ። እንጅ የከበደን የጨነቀን ያስቸገረን ነገር መወገዱ አይቀርም። #አብሽሩ =

መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት 📍የመጨረሻ ክፍል ➁➄ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ        መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

በይሩት ዛሬ 👆 ይበርዳል ስንል ጭራሽ እየተባባረ ነዉ =