💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 798 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 307 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 579 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 798 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 27.98%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.46% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 861 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 891 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
" الغيبة من الكبائر التي لا تكفرها الصلاة ولا الصدقة ولا الصيام ولا الحج ".
"ኢብኑ ዑሠይሚን ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦
"ሀሜት ❗️ሰላትም፣ ሰደቃም፣ ፆምም ሆነ ሀጅ ከማያብሷት ከታላላቅ ወንጀሎች ነች።"
❌እንጠንቀቅ!
[#شرح_رياض_الصالحين (6/109)]= t.me/https_Asselefya1
ስምህ ሲነሳ እሱ ጥንቁቅ ቁጥብ ነዉ የሚባል እንጅ እሱ ዝርክርክ ነዉ የሚባል አይነት እንዳትሆን ራስህ ጠብቅ ራስህ አስከብር ❗
=ወንጀለኛ ሰው ዘውትር የሸይጣንና የስሜቱ እስረኛ ነው። በዝንባሌው የተጠፈረ ነው። ከጠላቶቹ ሁሉ ቀንደኛ የሆነ ጠላቱ ካሰረውና ከጠፈረው እስረኛ በላይ የከፋ እስረኛ የለም። ከመጥፎ ዝንባሌ እስር በላይ ጠባብ እስር የለም። ከስሜት መጠፈር በላይ አስቸጋሪ ወጥመድ የለም። የታሰረችና የተጠፈረች ልብ እንዴት ወደ አላህና ወደ ዘላለማዊቷ ሀገር ትጓዛለች? እንዴትስ አንድ እርምጃን ተችሏት ትራመዳለች? ልብ ከታሰረች በእስራቱ ልክ የተለያዩ አደጋዎች ከየአቅጣጫው ይሰርፁባታል። የልብ ምሳሌ ልክ እንደ በራሪ ወፍ ነው። ከፍ ባለች ቁጥር ከአደጋዎች ትርቃለች። ዝቅ ባለች ቁጥር አደጋና መከራዎች ይጋረጧታል።"
الداء والدواء= t.me/https_Asselefya1
አስተዋይ የሆነች ሚስት ከባሏ እናት ጋር ኪሳራ ውስጥ የምትወድቅበት ፉክክር ውስጥ ገብታ ነፍሷን ማስጨነቅ የለባትም! የፈለገ ለባልሽ ውድ ብትሆኚም ለእናቱ ግን ምትክና አምሳያ የላትም!
# አስተውይ!!
=አስተዋይ የሆነች ሚስት ከባሏ እናት ጋር ኪሳራ ውስጥ የምትወድቅበት ፉክክር ውስጥ ገብታ ነፍሷን ማስጨነቅ የለባትም! የፈለገ ለባልሽ ውድ ብትሆኚም ለእናቱ ግን ምትክና አምሳያ የላትም!
# አስተውይ!!
=መርምረውና በሚዛን መዝነው እንጂ እንደ ወረደ ወዲያው አይቀበሉትም። ቡልሃዎቹ ሞኞች ግን ያለ ምንም ማስተንተን እና ማስተዋል የመጣውን ሀሳብ ሁሉ ይቀበሉታል። ይጋቱታል። እንደውም ለዚህ ሀሳብ ሲሉ ይሟገታሉ። ወገንተኝትና ጠላትነትም ያውጁበታል። አይ ሞኝ!!
منقول
=
t.me/https_Asselefya1ነገር መወገዱ አይቀርም።
#አብሽሩ
=