ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 292 подписчиков, занимая 6 167 место в категории Религия и духовность и 2 369 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 292 подписчиков.

Согласно последним данным от 21 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -52, а за последние 24 часа — 1, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.86%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.12% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 410 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 160 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 22 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 292
Подписчики
+124 часа
+87 дней
-5230 день
Архив постов
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።” =
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።” =

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ፆመኛ መሆኑን ዘንግቶ የበላ ወይም የጠጣ ፤ ፆሙን ይሙላ (ይቀጥል)። ያበለውና ያጠጣው አላህ ነውና።”
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ፆመኛ መሆኑን ዘንግቶ የበላ ወይም የጠጣ ፤ ፆሙን ይሙላ (ይቀጥል)። ያበለውና ያጠጣው አላህ ነውና።”

تذّكر أنها :‏" أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ " فأحسِن اغتنامها . =

« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! « الليلة  ➀  رمضان ١٤٤٧ » ጁዝ  ➁ 🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر  𝐓𝐞 »

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ እንዲህ ይላል፦ የአደም ልጆች ሥራቸው ሁሉ ለራሳቸው ነው። ፆም ብቻ ሲቀር ፆም የኔ ነው ምንዳውንም የምከፍለው እኔው ነኝ አለ።” =
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ እንዲህ ይላል፦ የአደም ልጆች ሥራቸው ሁሉ ለራሳቸው ነው። ፆም ብቻ ሲቀር ፆም የኔ ነው ምንዳውንም የምከፍለው እኔው ነኝ አለ።” =

•አላህ ወራችሁን ይባርክላችሁ ! በፆም እና በቂያም ላይ አላህ ያግዛችሁ! =
•አላህ ወራችሁን ይባርክላችሁ ! በፆም እና በቂያም ላይ አላህ ያግዛችሁ! =

ትቀመጥ የሞክሼ ስጦታ ነዉ...🌹
ትቀመጥ የሞክሼ ስጦታ ነዉ...🌹

አረ እናንተዉ ዘንድሮ እረስታችሁኛል እኮ ረመዷን ሙባረክ ሳትሉኝ on line እያለሁ እ .... ለማንኛዉም ሞክሼ አስታዉሳኝ አለች.....

በረመዷን ትኩረት እንድትሰጥ እፈልጋለሁ፦ የኢሻ እና የፈጅር ሶላት እንዳያመልጥህ በጀመአ መስገድ።

«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
~ ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678) =

ሀራም የሆነ ነገር ከመግሪብ አዛን በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። መዚቃ ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም፣ ሀራም ግንኙነቶች ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። ፊልም መመለከትም ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። አላህን በረመዷን በቀኑም በሌሊቱም ክፍል ልትፈራ ይገባሀል!! =

የረመዷን ወር ሲገባ ጊዜን ገደብ አድርግ! የተራዊህ ሶላት እንዳያመልጥህ •በፆም ወቅት ዚክር ማብዛት እንዳያመልጥህ! =

« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! « الليلة  ➀  رمضان ١٤٤٧ » ጁዝ  ➀ 🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر  𝐓𝐞 »t.me/https_Asselefya1/27833

.አፕልኬሽኖች በረመዷን ፈገግ በሉ እ¡
.አፕልኬሽኖች በረመዷን ፈገግ በሉ እ¡

«የረመዷን የመጀመሪያዉ ሌሊት ላይ ረመዷን ነገ ነዉ ሲሉ ወሩ ሙሉ ለመፆም መነየት አለብህ። ይህ አንድ ኢባዳ ነዉ። በልብህ ሙሉ ወሩ እንደምትፆም ማሰብ አለብህ። = t.me/https_Asselefya1

ተከታታይ ቲላዋም እለቃለሁ ጠብቁ እሺ👌

የምላቅላችሁ በደንብ አሰራጩልኝ አጅር እንድበዛልኝ እፈልጋለሁ በዚህ በተባከረ ወር🤲