ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 025 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 112 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 446 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 025 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -113، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.88‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 492 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 025
المشتركون
-424 ساعات
-267 أيام
-11330 أيام
أرشيف المشاركات
•  ጂዳ መካ ጧይፍ  ስራ ከሰማችሁ አሳዉቁን  ፀዳት + ምግብም  ቢሆን ችግር የለዉም!           ↓⇘↓⇘↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot ↝↝↝↝↝↝↝↝

• በአላህ ላይ መልካምን የጠረጠረ ፤ አላህ ተስፋውን አያስቆርጠውም። በጸጋው ላይ አላህን ያመሰገነ፤ አላህ ከችሮታው ይጨምርለታል። በአላህ ላይ የተወከለ ደግሞ፤ አላህ በቂው ነው።”🙌🏾 = t.me/https_Asselefya1

• ከሰው ምንም አትጠብቅ፤ ውብ ነገሮች ሁልጊዜም የሚመጡት ከአላህ ነውና።” =

📖በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ الزمر 39:53📖
📖በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ الزمر 39:53📖

‌‏‌‏«لو عِشت كلَّ حياتك كأنَّك في ‏رمضان؛ ستجد الآخرة عيد!» "ረመዳን ላይ እንደነበራችሁት ሁሉ ህይወታችሁን በሙሉ ብትኖሩ፤ አኼራን ዒድ ሆኖ ታገኙት ነበር !" = t.me/https_Asselefya1

وفي المُنتهى نقول በመጨረሻም እንዲህ እንላለን « مَن كَانت حياتُهُ رمضَان؛ «ረመዳን ሕይወቱ የነበረ ! « ستكُون آخِــــــــرتُهُ عيدَا ! «መጨረሻዉም ዒድ ይሆናል! = t.me/https_Asselefya1

ክፍል: 08 (የመጨረሻው)

• ስድስቱ የሸዋል ፆም ከመፆም ለሚዘናጉ ሰዎች ማንቂያ ! |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ወዳጅነታችሁን ጠብቁ። ከወዳጆቻችሁ ጋር መልካም ጊዜ እያሳለፋችሁ ስለውዴታችሁ ንገሯቸው። ስህተታቸውን እለፏቸው። የሆነ ቀን እናንተ ወይም እነርሱ ላይመለሱ ይጓዛሉ። ሽታቸውም ይናፍቃችኋል። ያኔ ልባችሁ አንደበቱን ከፍቶ ስለነርሱ ይናገር ይሆናል፣ በምናልባት ናፍቆት ብዙ ርቀት ይጓዝም ይሆናል። እኛ የትናንት ትዝታ ነን። በቃ ነገም የዛሬ ትዝታ ብቻ ነን። ፈገግ በሉ፣ ይቅር በሉ። ህይወት አጭር ናት። የዒዱ መረቅ ሳያልቅባችሁም ተዘያየሩ !! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 انْتَهَىٰ رَمَضَانْ..! "فَازَ مَنْ فَازْ وَخَسِرَ مَنْ خَسِر" =

ያለፈ አመት እዚህ ቦታ ላይ ነበረ ከሙስሊሞች አብረን የሰገድን...ዘንድሮማ ጦርነት መጣ ሁላችንም በየ ቤት ሆነን አሳለፍን... ያለፈ አመት ስንለያይ ቀጣይ ከቤተሰብ እናከብራለን ብለን ነበረ ግን እኛ ያልነዉ ሳይሆን አላህ የተሻለዉን መርጦልን እዚሁ አለን አልሃምዱሊላህ...! =

ረመዳንን የፆመ ከዛ ከሸዋል ስድስት ቀን አስከትሎ የፆመ ልክ አመቱ ሙሉ እንደፆመ ነው። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች ከሸዋል እነዚህን ውድ ቀናት እንዳያመልጡን እንበርታ።አላህ ፆማቸውን ወዶ ከተቀበ
ረመዳንን የፆመ ከዛ ከሸዋል ስድስት ቀን አስከትሎ የፆመ ልክ አመቱ ሙሉ እንደፆመ ነው። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች ከሸዋል እነዚህን ውድ ቀናት እንዳያመልጡን እንበርታ።አላህ ፆማቸውን ወዶ ከተቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን። t.me/Darutewhide

ودعنا رمضان وصلينا صلاة العيد ولله الحمد أولا وأخيرا اللهَ أسأل ألا يجعله أخير رمضاننا تقبل الله منا ومنكم جعل الله عيدكم سعيدا

🌙عيدكم مبارك!⭐️ تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال 🌙

👉ተክቢራ ኢድህ ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታህ ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ ጠንክር ! 《تقبل الله مني ومنكم 》 =

👉ጣፋጭ ተክቢራ ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው 《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》 =