💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 836 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 572 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 836 名订阅者。
根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.90%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 723 次浏览,首日通常累积 842 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 836
订阅者
-724 小时
-447 天
-20030 天
帖子存档
➭እንደት አደራችሁ!? صباح الخير
ጌታዬ ሆይ! አንተ ውብ ነህ ውብ ነገሮችንም ትወዳለህ ቀናችንን እድላችንን ንግግራችንን
ውብ አድርግልን በውብ ስነ-ምግባርም ውቦች አድርግን። በዚች ውብ ሰባህ ይህችን ውብ አበባ ሰጠኃችሁ!
👉መልካም ቀን
🛑👉
እውነተኛ ጓደኛ ያገኘ ደስተኛ ሆኖ
ይኖራል..ሚስቱ እውነተኛ ጓደኛ
የሆነችለት ሰው ደግሞ የበለጠ
ደስተኛ ይሆናል።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1⎷
በመጨረሻም አንች የመረጥሺዉ ሰዉ ሳይሆን አላህ ለአንች የፈጠረዉ ሰዉ የህይወት አጋርሽ ይሆናል።
=
t.me/https_Asselefya1Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በ ኦን-ላይን ኪታቦችን እና ቁርኣኖችን ለሚቀሩ ተማሪዎች እንድሁም ለ አስተማሪዎችም ጭምር ምን ትመክራላችሁ?
🎙መልሱን ከወንድሞች!
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
▶️ዛሬ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፤ የተወዳዳሪዎች ውጤት ዛሬ ይፋ ይሆናል!
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=c2e88ebacab7cc7042
🌹
ስታፈቅር ማልቀስ፣ መበሳጨት
ተስፋ መቁረጥ አያጣው ነገር ግን
ለፍቅር ብሎ ይህን ሁሉ መሰናክል
ማለፍ....ለራሱ ፍቅር ነው ።
=
t.me/https_Asselefya1➪እርግጥ ነው ወንድ ልጅ በሴት ይፈተናል ፡ ግን ቀልቡን ስብስብ አይኑን ስብር አርጎ ሀላሉን መጠበቅ፣ በዲኑ መታነፅ፡ ይህ ጀግንነት ይባላል ፣ አው ጀግና ሁን! ያልተፈቀደልህን አትይ ።
=
https://t.me/beyt_nisa_selefyat1
🔖
ብቻሺን መሆን አትፍሪ አላማ የግል ነዉ። ሰዎች ምን ይሉኛል ብለሽ አትጨነቂ ማንም ላይ ጥገኛ አትሁኚ ።
=
t.me/https_Asselefya1Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
📝ማስታዎሻ!
•ከ ሁለት ቀን በፊት በዚህ ቻናል ላይ በተዘጋጀው የቁርኣን ውድድር ፕሮግራም፤ከ 15 ተወዳዳሪዎች ከ 1-3 የወጡ ተማሪዎችን ውጤት ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ የምናሳውቅ ይሆናል። እንድሁም የቲላዋ ግብዣ እና አጠር ያለች ምክር ከ ወንድሞች ይኖረናል።
نسأل الله لنا ولكم التوفيق والسداد
➭ሁሉም ፍቅር ህመም አለው የአሏህ ፍቅር ሲቀር ፤ የአሏህ ፍቅር ጥፍጥና ነው ያለው!ያረብ በፍቅርህ ልባችንን ሙላልን
http://t.me/https_Asselefya1
➭እስቲ ወደ ሰማይ ተመልከቱ! እንዲህ ከፍ ያረጋት አምላክ ጭንቀታችንን ህመማችንንና ሀዘናችንን ከእኛ ላይ ከፍ ማድረግ አያቅተውም!
ብቻ እናንተ ያ አላህ!… በሉ።
