ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 986 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 460 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 986 名订阅者。

根据 04 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 793 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 986
订阅者
-524 小时
-467 天
-12130 天
帖子存档
ለጥፊ ለጥፊ እያለኝ ነዉ አላችሁ 👀

🏷ኢማም ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- “ ጊዜ ሕይወት ነው። ጊዜውን የሚያባክን ሁሉ ሕይወቱን ያባክናል፤ ሕይወቱን የሚያባክን ሁሉ ይጸጸታል፤ ነገር ግን ጸጸት አይጠቅማቸውም።”
🏷ኢማም ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- “ ጊዜ ሕይወት ነው። ጊዜውን የሚያባክን ሁሉ ሕይወቱን ያባክናል፤ ሕይወቱን የሚያባክን ሁሉ ይጸጸታል፤ ነገር ግን ጸጸት አይጠቅማቸውም።” «مجموع فتاوى ابن باز»

° مدري آكلها أو أراعي مشاعرها.. ልብላት ወይም ስሜቷን ላስብበት አላውቅም... ህእ¡
° مدري آكلها أو أراعي مشاعرها.. ልብላት ወይም ስሜቷን ላስብበት አላውቅም... ህእ¡

‏"أَنْتِ التَّفَرُّدُ بَيْنَهُنْ،،،، مَنْ قَالَ إِنَّكِ مِثْلُهُنْ؟" "ከእነሱ መካከል አንቺ ልዩ ነሽ፣ ማነዉ ያለዉ አንች እንደነሱ ነሽ!?"
‏"أَنْتِ التَّفَرُّدُ بَيْنَهُنْ،،،، مَنْ قَالَ إِنَّكِ مِثْلُهُنْ؟" "ከእነሱ መካከል አንቺ ልዩ ነሽ፣ ማነዉ ያለዉ አንች እንደነሱ ነሽ!?"

እንድትኮራ ከሚያደርግህ ፅድቅ ሥራ ይልቅ እንድትፀፀት እሚያደርግህ ሀጢያት ይሻላል #لقائله

▶️ስለ ቀልቡ ለሚጨነቅ ሁሉ! 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=6397eaaf3d5069886a

መልካም ሚስት ማለት ባሏ ሲያያት የምታስደስተው ናት። ነገር ግን ደስታው እሷን በማየት ብቻ የሚመጣው በአለባበስና በጌጣጌጥ በመዋቧ ምክንያት ብቻ አይደለም። ይልቁንስ መልካም ሚስት ማለት፡ *   አለባበሷ ያማረ፣ *   ንግግሯ ያማረ፣ *   ባህሪዋ ያማረ፣ *   እንቅስቃሴዋ ያማረ፣ *   ዝምታዋ ያማረ፣ *   ምልክቶቿ ሁሉ ያማሩ መሆን አለባቸው። ይህ ማለት ደግሞ በውበቷ የተካነች ወይም መልኳ እጅግ ማራኪ መሆን አለባት ማለት ብቻ አይደለም። ይልቁንስ ስብዕናዋ ያማረ፣ ውስጧ የጸዳና ባህሪዋ የለሰለሰ መሆን አለበት። እውነተኛ ውበት የሚባለው ይህ ነው። [ኒዕመቱ ዛዋጅ፣ ወጁምለቱን ሚን አዳቢ ዚፋፍ] [ሊሸይኽ ረስላን -ሀፊዘሁላህ- (ገጽ 29)] t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

° لستُ خبيراً في الطيور،ولكن أتوقع أنها أنثى.🤫
° لستُ خبيراً في الطيور،ولكن أتوقع أنها أنثى.🤫

ቤት ስትሰግድ አያዩህም፣ ስትማር(ስታጠና አያዩህም ፣ስትሰራ አያዩህም፣ቤት ስታፀዳ መሬት ስትወለዉል አያዩህም በስ ስልክ ስትይዝ ሁሉም ያዙሀል ምንድነዉ 24 ስአት ስልክ ላይ ይላሉ...... ለምንድነዉ ለምንድነዉ ሀራም አለይኩም ሀራም አለይኩ.... ይላል🙌

~ ከእለታት አንድ ቀን አዝኜ ካያችሁኝ ምን ሆንክ አትበሉኝ! በሉኝ የት እናድርስህ እራት ምን እንጋብዝህ ምሳ የት እንጋብዝህ ኢንተርኔት እንሙላልህ ምን እናምጣልህ ብር ትፈልጋለህ ብር እናምጣልህ ብር እንላክልህ የት ሀገር እናሳፍርህ አየር እንድትቀይር ....ከምንም በላይ ገንበዟ ላይ ትኩረት ስጡ ..... አላህ ይጠብቃችሁ ይላል.....🙌 =

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 1️⃣0️⃣ (የመጨረሻ) • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025 • የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 30፦ الوجه الثالث

هداية القرآن | الشيخ: عبدالرزاق البدر