💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 039 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 103,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 443 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 039 名订阅者。
根据 26 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -108,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.30%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.15% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 413 次浏览,首日通常累积 864 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 039
订阅者
-124 小时
-407 天
-10830 天
帖子存档
«الأولاد عند والديهـم وصايــا من الله وأمانات عـندهم! »
«ልጆች ከአላህ የተሰጡ አደራዎች እና ለወላጆቻቸው የተሰጡ ኃላፊነት ናቸው።»
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
ዘወትር ምሺት በዚህ ስአት ወደ እናንተ ይተላለፋል......ተከታተሉ በደንብ ትጠቀማላችሁ ራሳችሁ ትገመግማላችሁ ታስተካክላላችሁ በጣም ይጠቅማል ተከታተሉ.......👌
ደርስ
~
• ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- 1️⃣
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf፦ t.me/IbnuMunewor/9250
« مثلما تطلب أنت الزوجة الصالحة »
«ልክ ጨዋ ሚስት አንተ እንደምትፈልግ ሁሉ»
« فكن أنت الصالح الذي تطلبه المرأة
الصالحة ! »
" አንተም ጨዋ ሴት የምትፈልገው አይነት ጨዋ ወንድ ሁን።
=
t.me/https_Asselefya1
« مثلما تطلب أنت الزوجة الصالحة »
«ልክ ጨዋ ሚስት አንተ እንደምትፈልግ ሁሉ»
« فكن أنت الصالح الذي تطلبه المرأة
الصالحة ! »
" አንተም ጨዋ ሴት የምትፈልገው አይነት ጨዋ ወንድ ሁን።
=
t.me/https_Asselefya1
اللهم أصلحني في
نفسي وأصلح بي
من حولي، واجعلني سببا
للهداية لا للضلال
=
« لَا تُقارن نَفسك بِأحد، فَالشَمس وَالقَمر لا يَتَشابهان. »
«
ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር፤ ፀሐይና ጨረቃ አንድ አይደሉም።»
=
t.me/https_Asselefya1በሰውነት ልክ ያልተሰፋ ሸክም በትከሻ ላይ ሲጫን፣ መጀመሪያ የሚሰበረው አጥንት ሳይሆን ተስፋ ነው። ከአቅም በላይ ቃል መግባት፣ ራስን በገዛ እጅ ለሰቆቃ አሳልፎ እንደመስጠት ነው። ታማኝነት ወሰን ሲያጣ፣ መስዋዕትነት ደግሞ ማቆሚያ ሲነፈግ፤ ሰውነት የሕያዋን መኖሪያ መሆኑ ቀርቶ የጭንቀትና የሕመም ማከማቻ መጋዘን ይሆናል።
የሚከፍሉት ዋጋ መጠን ከሌለው፣ የነፍስ ዋጋ ይረክሳል። ለሌሎች ብርሃን ለመሆን በየቀኑ የሚቃጠል ሕይወት፣ በመጨረሻ የሚተርፈው አመድ ብቻ ነው። ያ አመድ ደግሞ ማንነቱ የማይታወቅ፣ ትናንቱን የረሳ፣ ነገው የጨለመበት ባዶነት ነው።
منقول
=
➭ሰላም ለዛች ልብ…
በፈገግታዋ ተደብቃ የልቧን ሸክም ለማራገፍ የልቧን ከጌታዋ ጋር ብቻ ለምታወጋው!يَا رَبِّ لَسْتُ قَوِيًّا ، لَكِنَّنِي بِكَ أَسْتَقْوِي !
•
አላህ ሆይ፣ እኔ ጠንካራ አይደለሁም፤ ነገር ግን በአንተ እጠነክራለሁ።
=أجـمـلُ الـعـلـاقـات هـي الـتـي تـبـدأُ بـِـخـوفٍ مِـن الله وتـنـتـهـي بـِـجـنـتـه,,,"🌱
=
•በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም ተጀመረ!
👇👇
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
🔖አሁን ቀጥታ ስርጭት ላይ
👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
👇👇👇👇
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream
👇👇👇
https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream
👇👇👇
https://t.me/durusuabihizam?livestream
ደስ ባላችሁ ገብታችሁ ተከታተሉ 👆
-أَسْأَلُ اللَّهَ أَنْ يَرْزُقَكُمْ رَفِيقًا صَالِحًا، نَقِيَّ السَّرِيرَةِ، حَسَنَ الْخُلُقِ. بَارًّا بِوَالِدَيْهِ، رَحِيمًا بِأَهْلِهِ، ثَابِتًا عَلَى طَاعَةِ رَبِّهِ، مُتَّبِعًا لِسُنَّةِ نَبِيِّهِ ﷺ، عَوْنًا عَلَى الْخَيْرِ، وَسَبَبًا لِلسَّكِينَةِ وَالطُّمَأْنِينَةِ.
• አሚን በሉ መልካም ሰኞ ይሁንላችሁ !
