ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 039 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 103 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 443 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 039 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -108، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.30‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.15‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 413 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 864 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 039
المشتركون
-124 ساعات
-407 أيام
-10830 أيام
أرشيف المشاركات
«الأولاد عند والديهـم وصايــا من الله وأمانات عـندهم! » «ልጆች ከአላህ የተሰጡ አደራዎች እና ለወላጆቻቸው የተሰጡ ኃላፊነት ናቸው።» 🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله =

ዘወትር ምሺት በዚህ ስአት ወደ እናንተ ይተላለፋል......ተከታተሉ በደንብ ትጠቀማላችሁ ራሳችሁ ትገመግማላችሁ ታስተካክላላችሁ በጣም ይጠቅማል ተከታተሉ.......👌

ደርስ ~ • ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 1️⃣ • የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf፦ t.me/IbnuMunewor/9250

« مثلما تطلب أنت الزوجة الصالحة » «ልክ ጨዋ ሚስት አንተ እንደምትፈልግ ሁሉ» « فكن أنت الصالح الذي تطلبه المرأة الصالحة ! » " አንተም ጨዋ ሴት የምት
« مثلما تطلب أنت الزوجة الصالحة » «ልክ ጨዋ ሚስት አንተ እንደምትፈልግ ሁሉ» « فكن أنت الصالح الذي تطلبه المرأة الصالحة ! » " አንተም ጨዋ ሴት የምትፈልገው  አይነት ጨዋ ወንድ ሁን። = t.me/https_Asselefya1

« مثلما تطلب أنت الزوجة الصالحة » «ልክ ጨዋ ሚስት አንተ እንደምትፈልግ ሁሉ» « فكن أنت الصالح الذي تطلبه المرأة الصالحة ! » " አንተም ጨዋ ሴት የምትፈልገው አይነት ጨዋ ወንድ ሁን። = t.me/https_Asselefya1

اللهم أصلحني في نفسي وأصلح بي من حولي، واجعلني سببا للهداية لا للضلال =

« لَا تُقارن نَفسك بِأحد، فَالشَمس وَالقَمر لا يَتَشابهان. » «ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር፤ ፀሐይና ጨረቃ አንድ አይደሉም።» = t.me/https_Asselefya1

​በሰውነት ልክ ያልተሰፋ ሸክም በትከሻ ላይ ሲጫን፣ መጀመሪያ የሚሰበረው አጥንት ሳይሆን ተስፋ ነው። ከአቅም በላይ ቃል መግባት፣ ራስን በገዛ እጅ ለሰቆቃ አሳልፎ እንደመስጠት ነው። ታማኝነት ወሰን ሲያጣ፣ መስዋዕትነት ደግሞ ማቆሚያ ሲነፈግ፤ ሰውነት የሕያዋን መኖሪያ መሆኑ ቀርቶ የጭንቀትና የሕመም ማከማቻ መጋዘን ይሆናል። ​የሚከፍሉት ዋጋ መጠን ከሌለው፣ የነፍስ ዋጋ ይረክሳል። ለሌሎች ብርሃን ለመሆን በየቀኑ የሚቃጠል ሕይወት፣ በመጨረሻ የሚተርፈው አመድ ብቻ ነው። ያ አመድ ደግሞ ማንነቱ የማይታወቅ፣ ትናንቱን የረሳ፣ ነገው የጨለመበት ባዶነት ነው። منقول =

እስኪ ማነዉ በቦት አቀብሉኝ....!
እስኪ ማነዉ በቦት አቀብሉኝ....!

➭ሰላም ለዛች ልብ…በፈገግታዋ ተደብቃ የልቧን ሸክም ለማራገፍ የልቧን ከጌታዋ ጋር ብቻ ለምታወጋው!

يَا رَبِّ لَسْتُ قَوِيًّا ، لَكِنَّنِي بِكَ أَسْتَقْوِي ! • አላህ ሆይ፣ እኔ ጠንካራ አይደለሁም፤ ነገር ግን በአንተ እጠነክራለሁ። =

أجـمـلُ الـعـلـاقـات هـي الـتـي تـبـدأُ بـِـخـوفٍ مِـن الله وتـنـتـهـي بـِـجـنـتـه,,,"🌱 =

•በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/IbnuMunewor?livestream

🔖አሁን ቀጥታ ስርጭት ላይ 👇👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 👇👇👇👇 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream 👇👇👇 https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream 👇👇👇 https://t.me/durusuabihizam?livestream ደስ ባላችሁ ገብታችሁ ተከታተሉ 👆

-أَسْأَلُ اللَّهَ أَنْ يَرْزُقَكُمْ رَفِيقًا صَالِحًا، نَقِيَّ السَّرِيرَةِ، حَسَنَ الْخُلُقِ. بَارًّا بِوَالِدَيْهِ، رَحِيمًا بِأَهْلِهِ، ثَابِتًا عَلَى طَاعَةِ رَبِّهِ، مُتَّبِعًا لِسُنَّةِ نَبِيِّهِ ﷺ، عَوْنًا عَلَى الْخَيْرِ، وَسَبَبًا لِلسَّكِينَةِ وَالطُّمَأْنِينَةِ. • አሚን በሉ መልካም ሰኞ ይሁንላችሁ !