ch
Feedback
Esdros S.C

Esdros S.C

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ/ማህበር የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ፡፡ This is Esdros S.C's official Telegram channel. For more updates please visit www.Esdros.com

显示更多
4 142
订阅者
无数据24 小时
+37 天
+530 天
帖子存档
photo content

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐ ግብር ተካሄደ ************* ************** ************ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ት
+4
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐ ግብር ተካሄደ ************* ************** ************  የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 04 ቀን  2019 ዓ.ም በሁሉም  የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች በታላቅ ድምቀት ተጀመረ፡፡ ሰኞ መሰከረም 04 ቀን  2019 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ በሚገኙት 30 ቅርንጫፍ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዳሬክተሮች ቦርድ እና  የማኔጅመንት አባላት፣ የትምህርት ባለሙያዎች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎች በተገኙበት በደማቅ የመክፈቻ መርሐ-ግብር ተካሄዷል፡፡  በመክፈቻ መርሐ ግብሩ  በአዋሬ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት የተገኙት ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት  የስብከተ ወንጌል መምሪያ ሥራ አስኪያጅ ለተማሪዎች ቡራኬና አባታዊ ምክር ሰጥተዋል፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግብሩም በርእሳነ መምህራን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  እቅድና የትኩረት አቅጣጫ የቀረበ ሲሆን በወላጅ ኮሚቴ አማካይነትም በትምህርት ዘመኑ ለመስራት የታቀዱ ስራዎች ቀርበዋል፤ ተማሪዎች የተለያዩ ዝማሬዎችና ለመርሐ ግብሩ የተዘጋጁትን ሥራዎች አቅርበዋል፡፡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ፣ የ8ኛ  እና የ6ኛ ክፍል  ተማሪዎች ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች የችቦ ቅብብሎሽ ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል። ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ::

+5

መስከረም 4 የ2019 ዓ.ም ትምህርት በይፋ ይጀመራል ************* ************** ************ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 04 ቀን 2018 ዓ.ም በ
መስከረም 4 የ2019 ዓ.ም ትምህርት በይፋ ይጀመራል ************* ************** ************ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 04 ቀን 2018 ዓ.ም በሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይጀመራል፡፡ ሰኞ መሰከረም 04 ቀን 2018 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ በሚገኙት 30 ቅርንጫፍ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የማኔጅመንት አባላት፣ ወላጆች፣ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞች፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ የመክፈቻ መርሐ-ግብር እንደሚከፈት ይጠበቃል፡፡ የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው በ2019 የትምህርት ዘመን ከ27 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ::

የተከበራችሁ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2018 ዓ.ም የትም/ዘመን 12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የተማሪዎቻችን ወላጆችና ቤተሰቦች መምህራንና ሠራተኞች የትምህርት አመራሮች የዳይሬክተሮች ቦርድ እ
የተከበራችሁ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች    የ2018 ዓ.ም የትም/ዘመን 12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የተማሪዎቻችን ወላጆችና ቤተሰቦች መምህራንና ሠራተኞች የትምህርት አመራሮች የዳይሬክተሮች ቦርድ  እና አባላት የማኔጅመንት   እንኳን ደስ አላችሁ! ደስ አለን! Congratulations! በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተማሪዎቻችን ባስመዘገቡት የላቀ ውጤት የተሰማንን ልባዊ ሐሴትና ደስታ እንገልጻለን። በየቅርንጫፎቻችን ያላችሁ መምህራን፥ የትምህርት ቤት አመራሮች፥ ተማሪዎቻችን፥ የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎች፥ ወላጆች እንዲሁም የማኔጅመንት አባላት እና የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ላደረጋችሁት ያልተቆጠበ እና ያላሰለሰ ጥረት በእግዚአብሔር ስም ከልብ ለማመስገን እንወዳለን።     ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ5 ቅርንጫፎቻችን በ12ኛ ክፍል ለፈተና ከተቀመጡ 525 ተማሪዎች መካከል በአጠቃላይ 92 ፐርሰንት ተማሪዎቻችን በቀጥታ ወደ ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት አስመዝግበዋል። በቅርንጫፍ ደረጃ የተመዘገበውን ውጤት፡ ለቡ ቅርንጫፍ ት/ቤት 100% ተማሪዎችን፤ ባሕርዳር ቅርንጫፍ ት/ቤት 100% ተማሪዎችን፤ መሪ ት/ቤት 97 ፐርሰንት ተማሪዎችን፤ አዋሬ ቅርንጫፍ ት/ቤት 86.4% እንዲሁም፤ ቃሊቲ ት/ቤት 74 ፐርሰንት ተማሪዎችን በቀጥታ አሳልፈዋል ፤ በአጠቃላይ፡    የተቋሙ የዘንድሮ ከፍተኛ ውጤት 560፤ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት 71 ተማሪዎች ፤ 400 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት 261  ናቸው፡፡                                                             ኤስድሮስ ኮንስትራክሽ፣ ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ      አቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች

በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው ቢዘህ ውጤት መሰረት መቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ደረጃ፡- የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ
+4
በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው ቢዘህ ውጤት መሰረት መቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ደረጃ፡- የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ደረጃ 138 ተማሪዎችን በማስፈተን 100% ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ 18 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ባህርዳር 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ 80 ተማሪዎችን በማስፈተን 100% ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ 30 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አዋሬ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ደረጃ 140 ተማሪዎችን በማስፈተን 121 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ 9 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ደረጃ 83 ተማሪዎችን በማስፈተን 81 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ ሲሆን 9 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቃሊቲ 2ኛ ቅርንጫፍ ደረጃ 84 ተማሪዎችን በማስፈተን 60 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ 1 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት ያመጡትን ጨምሮ 99.7% ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት ካስመዘገቡ ጥቂት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ እንደ ነበር ይታወሳል፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታ

የሪሚዲያል ውጤትን ሳይጨምር 92% የ12ኛ ክፍል የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ተማሪዎች አልፈዋል *********** በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በበይነ መረብ
+4
የሪሚዲያል ውጤትን ሳይጨምር 92% የ12ኛ ክፍል   የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ተማሪዎች አልፈዋል *********** በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በበይነ መረብ (online)  በተካሄደው    የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውን ሀገር አቀፍ ፈተና 525 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  ተማሪዎች  91.43% ተማሪዎች ከ300 በላይ እና  8.57% ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት በማምጣት በግል ትምህርት ተቋም ቀዳሚ ሆኗል፡፡፡  ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ በተደረገው ውጤት መሰረት ቁጥራቸው 268 ወንድ እና 257 ሴት በድምሩ 525 የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ  ተማሪዎች በበይነ መረብ (online) እየተሰጠውን   የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በአዲስ አበባ ለቡ፣አዋሬ፣ቃሊቲ ፣መሪ እና ባሕርዳር 480 (92%)የሚሆኑ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  ተማሪዎች ማለፊያውን 300 እና ከዛ በላይ በማግኘት አልፈዋል፡፡ 67(13%)ተማሪዎች 500 እና ከዛ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡

በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው በዚህ ውጤት መሰረት በቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ደረጃ፡- የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ደረጃ 138 ተማሪዎችን በማስፈተን 100% ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ 18 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ባህርዳር ቅርንጫፍ 2ኛ ደረጃ 80 ተማሪዎችን በማስፈተን 100% ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ 30 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አዋሬ ቅርንጫፍ 2ኛ ደረጃ 140 ተማሪዎችን በማስፈተን 121 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ ቅርንጫፍ 2ኛ ደረጃ 83 ተማሪዎችን በማስፈተን 81 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ ሲሆን 9 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቃሊቲ ቅርንጫፍ 2ኛ ደረጃ 84 ተማሪዎችን በማስፈተን 60 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት ያመጡትን ጨምሮ 99.7% ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት ካስመዘገቡ ጥቂት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ እንደ ነበር ይታወሳል፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::

የሪሚዲያል ውጤትን ሳይጨምር 91.43% የ12ኛ ክፍል የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ተማሪዎች አልፈዋል *********** በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በበይነ መ
+4
የሪሚዲያል ውጤትን ሳይጨምር 91.43% የ12ኛ ክፍል   የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ተማሪዎች አልፈዋል *********** በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በበይነ መረብ (online)  በተካሄደው    የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውን ሀገር አቀፍ ፈተና 525 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  ተማሪዎች  91.43% ተማሪዎች ከ300 በላይ እና  8.57% ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት በማምጣት በግል ትምህርት ተቋም ቀዳሚ ሆኗል፡፡፡  ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ በተደረገው ውጤት መሰረት ቁጥራቸው 268 ወንድ እና 257 ሴት በድምሩ 525 የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ  ተማሪዎች በበይነ መረብ (online) የተሰጠውን   የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በአዲስ አበባ ለቡ፣አዋሬ፣ቃሊቲ ፣መሪ እና ባሕርዳር 480 (91.43%) የሚሆኑ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  ተማሪዎች ማለፊያውን 300 እና ከዛ በላይ በማግኘት አልፈዋል፡፡67(12.76%) ተማሪዎች  500 እና ከዛ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡

የ12ኛ ክፍል የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ተማሪዎች ነሐሴ 23 ይመረቃሉ ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች፣ መምህራ
የ12ኛ ክፍል የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ተማሪዎች ነሐሴ 23  ይመረቃሉ ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች፣ መምህራን እና የክብር እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃሉ፡፡ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውና  ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም  ቁጥራቸው 269 ወንድ እና 257 ሴት በድምሩ 526 የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ  ተማሪዎች በበይነ መረብ (online) ፈተና የተፈተኑት እነዚህ ተማሪዎች ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል ቁጥር 2  በልዩ ልዩ ዝግጅት ይመረቃሉ፡፡ በዘንድሮ በ2018 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና የተመዘገበው ተማሪ ቁጥር 563,960 ሲሆን  550,210 ተማሪዎች ፈተናውን ሲወስዱ፤ 70,544 ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ አግኝተዋል፡፡ ከተፈጥሮ ሳይንስ 16.6% እና  ከማህበራዊ ሳንይስ 8.3%  ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::

የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና የመንፈሳዊ ሥራ አመራር ኮሌጅ — 60ኛ ዓመት (የአልማዝ ኢዮቤልዩ) የመንፈሳዊ አገልግሎት ጉዞና የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕን ትሩፋትን ለመዘከር ዓለ
የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና የመንፈሳዊ ሥራ አመራር ኮሌጅ — 60ኛ ዓመት (የአልማዝ ኢዮቤልዩ) የመንፈሳዊ አገልግሎት ጉዞና የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕን ትሩፋትን ለመዘከር ዓለም አቀፍ የኦንላይን (Zoom) ሴሚናር ተዘጋጅቷል። 📅 እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕗 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በዚህ ልዩ መርሐ ግብር ላይ እንድትሳተፉ በክብርተጋብዛችኋል። የZoom መግቢያ ሊንክ - Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/88944190251?pwd=DTLSeT8VSIm2YKwUxIU4cIA4CHgArm.1 Passcode ፡ Meeting ID: 889 4419 0251 Passcode: 191919

ልክ የዛሬ 36 ዓመት ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ሥር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬ
ልክ የዛሬ 36 ዓመት  ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ሥር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬው ጉዞ ይቆይዎ። እኔ ጥሩ ሕልም አላየሁም። እባክዎ እግርዎን ከዚህ ቤት አያንሡ፤ እንደው እባክዎ" እያሉ ይለምኗቸዋል። አቡነ ጎርጎርዮስ ግን ወደ መቂ ጊዮርጊስ ለአገልግሎት ለመሄድ ቆርጠው ተነሥተው ነበርና ሳልሄድ አላድርም ብለው እምቢ አሉ። በእርግጥ በዚያች የጉዞ ቀን ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ቀድመው ሳይረዱት ቀርተው አይመስልም። ምክንያቱም "ዛሬ ጥሩ ሕልም አላየሁምና አይሂዱ" ላሏቸው አባ ተጠምቀ " እኔስ ብሆን አንዳች ምልክት ያላየሁ ይመስልሃል። ዛሬ ጠዋት ሱሬን ስታጠቅ ሰባት ጊዜ መልሶ ሲፈታብኝ ነበር" ሲሉ መልሰውላቸዋል። ይሁን እንጂ በመቂ የሚገኝ እጅግ ሕመም የጸናበት አንድ የሚያውቁት ክርስቲያን ስለ ነበር ከራሳቸው ሕይወት ይልቅ ለዚያ ሰው ነፍስ ዋጋ ሰጥተው "አረ ሳላቆርበው እንዳይሞትብኝ" እያሉ አባ ጎርጎርዮስ ወደ መኪናው ፈጥነው ወጡ። ነገር ግን ከዚያ መኪና በሕይወት አልወረዱም። ብፁዕነታቸው ከማረፋቸው ከአንድ ሳምንት በፊት በአላጌ ሕፃናት አምባ የልጆች ማሳደጊያ ተገኝተው በዚያ ቦታ ለሚሠራ ቤተ ክርስቲያን መሠረት ካኖሩ በኋላ "ሰው የሚፈልገውን ከሠራ የሚጠብቀው ሞቱን ነው" ብለው ተናግረው ነበር። ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጭኖ ከመጣ ተሽከርካሪ ጋር እርሳቸው ያሉበት መኪና ተጋጭቶ ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም ወደ መቂ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለአገልግሎት ሲጓዙ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም ድካም በተወለዱ በሃምሳ ዓመታቸው ማረፋቸው ይታወሳል፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል

ልክ የዛሬ 36 ዓመት ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ሥር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬ
ልክ የዛሬ 36 ዓመት  ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ሥር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬው ጉዞ ይቆይዎ። እኔ ጥሩ ሕልም አላየሁም። እባክዎ እግርዎን ከዚህ ቤት አያንሡ፤ እንደው እባክዎ" እያሉ ይለምኗቸዋል። አቡነ ጎርጎርዮስ ግን ወደ መቂ ጊዮርጊስ ለአገልግሎት ለመሄድ ቆርጠው ተነሥተው ነበርና ሳልሄድ አላድርም ብለው እምቢ አሉ። በእርግጥ በዚያች የጉዞ ቀን ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ቀድመው ሳይረዱት ቀርተው አይመስልም። ምክንያቱም "ዛሬ ጥሩ ሕልም አላየሁምና አይሂዱ" ላሏቸው አባ ተጠምቀ " እኔስ ብሆን አንዳች ምልክት ያላየሁ ይመስልሃል። ዛሬ ጠዋት ሱሬን ስታጠቅ ሰባት ጊዜ መልሶ ሲፈታብኝ ነበር" ሲሉ መልሰውላቸዋል። ይሁን እንጂ በመቂ የሚገኝ እጅግ ሕመም የጸናበት አንድ የሚያውቁት ክርስቲያን ስለ ነበር ከራሳቸው ሕይወት ይልቅ ለዚያ ሰው ነፍስ ዋጋ ሰጥተው "አረ ሳላቆርበው እንዳይሞትብኝ" እያሉ አባ ጎርጎርዮስ ወደ መኪናው ፈጥነው ወጡ። ነገር ግን ከዚያ መኪና በሕይወት አልወረዱም። ብፁዕነታቸው ከማረፋቸው ከአንድ ሳምንት በፊት በአላጌ ሕፃናት አምባ የልጆች ማሳደጊያ ተገኝተው በዚያ ቦታ ለሚሠራ ቤተ ክርስቲያን መሠረት ካኖሩ በኋላ "ሰው የሚፈልገውን ከሠራ የሚጠብቀው ሞቱን ነው" ብለው ተናግረው ነበር።       ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጭኖ ከመጣ ተሽከርካሪ ጋር እርሳቸው ያሉበት መኪና ተጋጭቶ ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም ወደ መቂ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለአገልግሎት ሲጓዙ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም ድካም በተወለዱ በሃምሳ ዓመታቸው ማረፋቸው ይታወሳል፡፡   ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-1

ልክ የዛሬ 36 ዓመት ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ሥር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬ
ልክ የዛሬ 36 ዓመት ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ሥር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬው ጉዞ ይቆይዎ። እኔ ጥሩ ሕልም አላየሁም። እባክዎ እግርዎን ከዚህ ቤት አያንሡ፤ እንደው እባክዎ" እያሉ ይለምኗቸዋል። አቡነ ጎርጎርዮስ ግን ወደ መቂ ጊዮርጊስ ለአገልግሎት ለመሄድ ቆርጠው ተነሥተው ነበርና ሳልሄድ አላድርም ብለው እምቢ አሉ። በእርግጥ በዚያች የጉዞ ቀን ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ቀድመው ሳይረዱት ቀርተው አይመስልም። ምክንያቱም "ዛሬ ጥሩ ሕልም አላየሁምና አይሂዱ" ላሏቸው አባ ተጠምቀ " እኔስ ብሆን አንዳች ምልክት ያላየሁ ይመስልሃል። ዛሬ ጠዋት ሱሬን ስታጠቅ ሰባት ጊዜ መልሶ ሲፈታብኝ ነበር" ሲሉ መልሰውላቸዋል። ይሁን እንጂ በመቂ የሚገኝ እጅግ ሕመም የጸናበት አንድ የሚያውቁት ክርስቲያን ስለ ነበር ከራሳቸው ሕይወት ይልቅ ለዚያ ሰው ነፍስ ዋጋ ሰጥተው "አረ ሳላቆርበው እንዳይሞትብኝ" እያሉ አባ ጎርጎርዮስ ወደ መኪናው ፈጥነው ወጡ። ነገር ግን ከዚያ መኪና በሕይወት አልወረዱም። ብፁዕነታቸው ከማረፋቸው ከአንድ ሳምንት በፊት በአላጌ ሕፃናት አምባ የልጆች ማሳደጊያ ተገኝተው በዚያ ቦታ ለሚሠራ ቤተ ክርስቲያን መሠረት ካኖሩ በኋላ "ሰው የሚፈልገውን ከሠራ የሚጠብቀው ሞቱን ነው" ብለው ተናግረው ነበር። ይህም ንግግራቸው ዘመን ተሻጋሪ ንግገራቻበረከታቸው ይደርብን!!! ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጭኖ ከመጣ ተሽከርካሪ ጋር እርሳቸው ያሉበት መኪና ተጋጭቶ ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም ወደ መቂ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለአገልግሎት ሲጓዙ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም ድካም በተወለዱ በሃምሳ ዓመታቸው ማረፋቸው ይታወሳል፡፡ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ን

በተያያዘም በአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች፣የቀድሞ የአቡነ ጎርጎርዮስ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ የረፍታቸውን መታሰቢያ የጧፍ ማብራት እና የተለያዩ መርሐ
+2
በተያያዘም በአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች፣የቀድሞ የአቡነ ጎርጎርዮስ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ የረፍታቸውን መታሰቢያ የጧፍ ማብራት እና የተለያዩ መርሐግብራት የብፁዕነታቸውን አስተምህሮ፣ሥራዎቻቸውና ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ያበረከቷቸውን ዘመን ተሸጋሪ አሻራዎችን በመዘከር እና በተለያዩ መርሐ ግብሮች ዘክረው ውለዋል፡፡