مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah
显示更多📈 Telegram 频道 مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ) 的分析概览
频道 مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ) (@medresetulislah) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 958 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 915,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 739 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 958 名订阅者。
根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 361,过去 24 小时变化为 28,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.30% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 108 次浏览,首日通常累积 1 057 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ።
https://t.me/medresetulislah”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
በተለይ ወደመሃሉ አካባቢ በለቅሶ ጭምር የቀረበ አስለቃሽ ትንታኔ አለበት።
➜ ይህ ሙሐደራ
➧ ስለ አስፈሪው ቀጣይ ህይወት
➧ ስለ አኸራ አስጨናቂ ክስተቶች
➧ ስለ ነብያት መጨነቅ
➧ የሰዎች መረበሽ
➧ የአማኞች ደስታና ተድላ
➧ የምናፍቃንና ከሃዲያን ስቃይ
➧ ምናልባት ያልሰማናቸው ድንቅ ክስተቶች
➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል።
✅ ሙሐደራውን አንድ ጊዜ ሳይሆን ተዳግሞ መስማቱ ተገቢ የሆነ በሚገርም የአቀራረብ ይዘት ይቀረበ አስለቃሽ ገሳጭና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ❴¯ወሬ አላብዛ አዳምጡትማ¯❵
🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው
🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው።
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy"ለፍርድ ይቸኩላል ፣ ሳያረጋግጥ ይናገራል ፣ የሚቆጣው ለነፍሱ እንጂ ለሸሪዓ ተቆርቁሮ አይደለም ፣ ሱናን ተፃሯል ወዘተ" እያሉስለ ሸይኽ ረቢዕ የሚቀጥፉት ለምን ነበር? ✏️ሃዝቢዮችን ረድ ሲያደርግባቸው በእርግጥም አሳምሟቸዋል። የሚጮሁትም ከህመሙ የተነሳ ነው። ሂዝቢዮች፡ ✏️ድሮ የሚያውቁትን ሀቅ አስተባበሉ። ✏️ብር ሲመጣ ጓረሩ ተንቀባረሩ። ✏️የኡማው ዋና ፊትና ንብረት (ሀብት) ነውና። عن كَعْبِ بنِ عِيَاضٍ قَالَ: سمعتُ رسولَ اللَّه ﷺ يقُولُ:
إِنَّ لِكُلِّ أُمَّةٍ فتنةً، وفِتنَةُ أُمَّتي المَالُرواه الترمذي، وقال: حديثٌ حسنٌ صحيحٌ. ✏️ሂዝቢዮችን የሚያስተሳስራቸው የጋራ ዱንያዊ ጥቅም ነው። ✏️የአሉሱነህ ዳዕዋ ብቻ በሀቅ ላይ ፀንቶ ይቀጥላል። ሀብት ቢሰበስቡም ዳዕዋቸው ግን የሞተ ኢስላማዊ ማህበራት (ጀሚዕያዎች) ❌جمعية إحياء التراث الإسلامي ኢህያውቱራስ ኢስላማዊ ማህበር ❌جمعية الحكمة اليمانية الخيرية አልሂክመህ የመን የበጓ አድራጓት ማህበር ❌
جمعية الإحسان
ኢህሳን ማህበር❌جمعية الإصلاح الاجتماعي አልኢህስላህ ማህበር ❌ الإخوان المسلمون ኢኽዋን አልሙስሊሙን ፓርቲ ↪️እኛም ሀገር ❌ናጂያ ኢስላማዊ ማህበር (ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር) ❌ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን 🔘🔘🔘 ሁሉም ሲወድቁ የትክክለኛ ሰለፊዮች ዳዕዋ ብቻ በሀቅ ላይ ፀንቶ ይቀጥላል። 📜{إِنَّ ٱلَّذِينَ فَرَّقُوا۟ دِينَهُمْ وَكَانُوا۟ شِيَعًۭا لَّسْتَ مِنْهُمْ فِى شَىْءٍ ۚ إِنَّمَآ أَمْرُهُمْ إِلَى ٱللَّهِ ثُمَّ يُنَبِّئُهُم بِمَا كَانُوا۟ يَفْعَلُونَ} {እነዚያ ሃይማኖታቸውን የለያዩ አሕዛብም (ክፍልፍሎችም) የኾኑ በምንም ከእነሱ አይደለህም፡፡ ነገራቸው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከዚያም ይሠሩት የነበሩትን ሁሉ ይነገራቸዋል፡፡} 📜{مِنَ ٱلَّذِينَ فَرَّقُوا۟ دِينَهُمْ وَكَانُوا۟ شِيَعًۭا ۖ كُلُّ حِزْبٍۭ بِمَا لَدَيْهِمْ فَرِحُونَ} {ከእነዚያ ሃይማኖታቸውን ከለያዩትና አሕዛብም (ክፍልፍሎችም) ከሆኑት (አትሁኑ)፡፡ ሕዝብ ሁሉ እነሱ ዘንድ ባለው ነገር ተደሳቾች ናቸው፡፡} ዛሬም እንደ ሸይኽ ረቢዕ ሂዝቢያን የሚታገል ሁሉ የተለያየ ጥላሸት ይጣልበታል። ሂዝቢዮቹ ጠላት አድርገውም ያሴሩበታል። " ما أَشبَهَ اللَيلَةَ بِالبارِحَة"!! https://t.me/Abuhemewiya/4536
كَادُوا يَكُونُونَ عَلَيْهِ لِبَدًا✏️فقال بعضهم: عني بذلك الجنّ أنهم كادوا يركبون رسول الله صلى الله عليه وسلم لما سمعوا القرآن. ✏️وقال آخرون: بل هذا من قول النفر من الجن لمّا رجعوا إلى قومهم أخبروهم بما رأوا من طاعة أصحاب رسول الله صلى الله عليه وسلم له، وائتمامهم به في الركوع والسجود. ✏️وقال آخرون: بل ذلك من خبر الله الذي أوحاه إلى نبيه صلى الله عليه وسلم لعلمه أن الإنس والجنّ تظاهروا عليه، ليُبطلوا الحقّ الذي جاءهم به، فأبى الله إلا إتمامه. وأولى الأقوال بالصواب في ذلك قول من قال: ذلك خبر من الله عن أن رسوله محمدا صلى الله عليه وسلم لما قام يدعوه كادت العرب تكون عليه جميعا في إطفاء نور الله.
