ru
Feedback
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)

مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)

Открыть в Telegram

ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)

Канал مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ) (@medresetulislah) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 19 189 подписчиков, занимая 4 188 место в категории Религия и духовность и 1 769 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 19 189 подписчиков.

Согласно последним данным от 27 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 33, а за последние 24 часа — -2, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 11.82%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.27% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 268 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 012 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 28 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

19 189
Подписчики
-224 часа
-327 дней
+3330 день
Архив постов
አሁን ቀጥታ ስርጭት የፊቅሁል ሙየሰር ደርስ https://t.me/medresetulislah

✅ ሶብር ድልብ ነው አላህ እሱ ዘንድ ክብር ላለው እንጂ አይሰጠውም ! አል ሐሰኑል በስርይ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " ሶብር ከኸይር ነገሮች ድልብ አንዱ ነው ። አላህ እሱ ዘንድ ክቡ
✅ ሶብር ድልብ ነው አላህ እሱ ዘንድ ክብር ላለው እንጂ አይሰጠውም ! አል ሐሰኑል በስርይ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " ሶብር ከኸይር ነገሮች ድልብ አንዱ ነው ። አላህ እሱ ዘንድ ክቡር ለሆነ ባሪያው እንጂ አይሰጠውም "። http://t.me/bahruteka

ጠዋት ሪያዱ ሳሊሂን ደርስ አይኖርም

🔵 በኡዝር ምክንያት የዛሬው ቂርአን ተፍሲር እንደማይኖር ከይቅርታ እናሳውቃለን።

🛜 ቀጥታ ስርጭት ሳምንታዊ  ደርሳችን ቀጥሏል።     ╰┈➢ ተ          ╰┈➢ ከ                  ╰┈➢ታ                      ╰┈➢ ተ                               ╰┈➢ ሉ። 📚 የኡምደቱል አሕካም ኪታብ ማብራሪያ Pdf https://t.me/medresetulislah/12301 ✍ ሊልኢማም አልሐፊዝ ዐብዲልጘኒይ አልመቅዲሲ ረሒመሁላህ 🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ ኡስታዝ ዐብዱልቃዲር ሐሰን https://t.me/medresetulislah?livestream https://t.me/medresetulislah

🛜 ተጀመር ቀጥታ ስርጭት የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ሱረቱል አህቃፍ     ╰┈➢ ተ          ╰┈➢ ከ                  ╰┈➢ታ                      ╰┈➢ ተ                               ╰┈➢ ሉ። 📚 የታላቁ ቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ 🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህ https://t.me/medresetulislah?livestream

🔵ስስታም እና ፈሪ ወንድ የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) ኣሉ፡ በወንድ ውስጥ ካለ ክፉ ነገር አንቀጥቃጭ ስስት እና ልብ የሚያወልቅ ፈሪነት ነው። https://t.me/medresetulislah
🔵ስስታም እና ፈሪ ወንድ የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) ኣሉ፡
በወንድ ውስጥ ካለ ክፉ ነገር አንቀጥቃጭ ስስት እና ልብ የሚያወልቅ ፈሪነት ነው።
https://t.me/medresetulislah

ሳምንታዊ የእሑድ ደርስ 1. ዑምደቱል አሕካም 🕰 ከ3:30 እስከ 4:45 https://t.me/medresetulislah/11235 🎤 በኡስታዝ፡  ዐብዱልቃዲር ሐሰን ሐፊዘሁሏህ 2.  ኢጅማዑል ዑለማኢ ዐለል ሐጅሪ ወትተሕዚሪ ሚን አህሊል አህዋእ 🕰 ከ4:45 እስከ 6:00 https://t.me/medresetulislah/11173 🎤 በኡስታዝ በሕሩ ተካ ( አቡ ዑበይዳ )  ሐፊዘሁሏህ የሚሰጥ ይሆናል ኢንሻ አላህ ✍️ አል ኢስላሕ መድረሳ https://t.me/medresetulislah

🛜 በሐጃ ምክንያት የሪያዱ ሳሊሂን ደርስ አይኖረንም https://t.me/medresetulislah

ዱሮ ዱሮ የሱናው ወጣት ተውሒድና ሱናን አጥብቆ ይሰብክ ሽርክንና ቢድዓን አጥብቆ ያወግዝ ነበር። አልፎም ከቢድዓ ሰዎች በስም ጠቆሶ ያስጠነቅቅ ነበር ዛሬ ላይ ግን ፀጥጥጥ ብሏል እንደውም ባገልባጬ በሱና ሰዎች ላይ ዘመቻ ተጀምሯል። እንድህም መባል ተጀምሯል አሁን ላይ ብትናገር አቅም ስላላቸው ይደቁሱሃል ከመስጊድም ትባረራለህ። ይሄ አጉል ምክንያት ነው ዱሮ ላይ በድምፃችን ይሰማ ጊዜ ረድ ሲደረግ የነበረው በምን ዋስትና ነበር? አሟራ ይብላኝ ግንቡ ይቅርብኝ ሲባል የነበረው ደዕዋ ስህት ነበር ማለት ነው? እኛ ሰለፊዮች አሁንም አሟራው ይብላን ግንቡ ይቅርብን ከ ሙኻሊፎች ጋር አንድ አንሆንም እንላለን። https://t.me/abumuazhusenedris

🛜 አሁን ቀጥታ ስርጭት ተፍሲሩል ሙየሰር https://t.me/medresetulislah
🛜 አሁን ቀጥታ ስርጭት ተፍሲሩል ሙየሰር https://t.me/medresetulislah

🔵 ሸርሑ አሱነህ በሰአቱ ይቀጥላል ኢንሻአ አላህ https://t.me/medresetulislah
🔵 ሸርሑ አሱነህ በሰአቱ ይቀጥላል ኢንሻአ አላህ https://t.me/medresetulislah

🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ https://t.me/darulhijreh
🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ https://t.me/darulhijreh