uk
Feedback
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)

مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)

Відкрити в Telegram

ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)

Канал مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ) (@medresetulislah) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 19 958 підписників, посідаючи 3 915 місце в категорії Релігія і духовність та 1 739 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 19 958 підписників.

За останніми даними від 30 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 361, а за останні 24 години на 28, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 10.56%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 5.30% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 2 108 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 057 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 01 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

19 958
Підписники
+2824 години
+1537 днів
+36130 днів
Архів дописів
ሪዝቅ (ሐብት) በአላህ እጅ መሆኑ ግልፅ ነው። ሰብር አድርጎ በሐላል የከሰበ ሠው ሐብትም ያገኛል፣ ምንዳም ያገኛል። በሐራም መንገድ የከሰበ ሠው ግን ሀብትን ያገኛል ግን ይቀጣል። ስለዚህ አላህ ዘንድ ያለን ሪዝቅ እንዴት ከሐላል ውጭ በሆነ መንገድ ትፈልጋለህ? ተጠንቀቅ!!! ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህ ከሸርሑ ሱንና ደርስ ማብራሪያ የተወሰደ https://t.me/medresetulislah

🛜 አሁን ሸርሑ ሱንና ደርስ ቀጥታ ስርጭት 📚  شرح السنة للبربهاري 🎤 ኡስታዝ በሕሩ ተካ የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/medresetulislah/6223 https://t.me/medresetulislah?livestream

ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 ✅ ስለ ዘውታሪው አለም አኸራ ዝርዝር ትንታኔ ✅ በተለይ ወደመሃሉ አካባቢ በለቅሶ ጭምር የቀረበ አስለቃሽ ትንታኔ አለበት። ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ስለ አስፈሪው ቀጣይ ህይወት    ➧ ስለ አኸራ አስጨናቂ ክስተቶች    ➧ ስለ ነብያት መጨነቅ    ➧ የሰዎች መረበሽ    ➧ የአማኞች ደስታና ተድላ ➧ የምናፍቃንና ከሃዲያን ስቃይ    ➧ ምናልባት ያልሰማናቸው ድንቅ ክስተቶች    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል። ✅ ሙሐደራውን አንድ ጊዜ ሳይሆን ተዳግሞ መስማቱ ተገቢ የሆነ በሚገርም የአቀራረብ ይዘት ይቀረበ አስለቃሽ ገሳጭና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ❴¯ወሬ አላብዛ አዳምጡትማ¯❵ 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው። ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy

📚 المقدمة الجزرية 📚 አልሙቀዲመቱል ጀዘሪያህ 🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ ኡስታዝ ሑዘይፋ ሻሚል የኪታቡ pdf ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/alislaah_online/1871 🕌 ቦታ:- አልኢስላሕ ኦንላይን https://t.me/alislaah_online

🟢ሰለፊያ እና ሂዝቢያ ተፃራሪ ናቸው
"ለፍርድ ይቸኩላል ፣ ሳያረጋግጥ ይናገራል ፣ የሚቆጣው ለነፍሱ እንጂ ለሸሪዓ ተቆርቁሮ አይደለም ፣ ሱናን ተፃሯል ወዘተ" እያሉ
ስለ ሸይኽ ረቢዕ የሚቀጥፉት ለምን ነበር? ✏️ሃዝቢዮችን ረድ ሲያደርግባቸው በእርግጥም አሳምሟቸዋል። የሚጮሁትም ከህመሙ የተነሳ ነው። ሂዝቢዮች፡ ✏️ድሮ የሚያውቁትን ሀቅ አስተባበሉ። ✏️ብር ሲመጣ ጓረሩ ተንቀባረሩ። ✏️የኡማው ዋና ፊትና ንብረት (ሀብት) ነውና። عن كَعْبِ بنِ عِيَاضٍ  قَالَ: سمعتُ رسولَ اللَّه ﷺ يقُولُ: 
إِنَّ لِكُلِّ أُمَّةٍ فتنةً، وفِتنَةُ أُمَّتي المَالُ
 رواه الترمذي، وقال: حديثٌ حسنٌ صحيحٌ. ✏️ሂዝቢዮችን የሚያስተሳስራቸው የጋራ ዱንያዊ ጥቅም ነው። ✏️የአሉሱነህ ዳዕዋ ብቻ በሀቅ ላይ ፀንቶ ይቀጥላል። ሀብት ቢሰበስቡም ዳዕዋቸው ግን የሞተ ኢስላማዊ ማህበራት (ጀሚዕያዎች) ❌جمعية إحياء التراث الإسلامي ኢህያውቱራስ ኢስላማዊ ማህበር ❌جمعية الحكمة اليمانية الخيرية አልሂክመህ የመን የበጓ አድራጓት ማህበር ❌
‏جمعية الإحسان
ኢህሳን ማህበር
❌جمعية الإصلاح الاجتماعي አልኢህስላህ ማህበር ❌ الإخوان المسلمون ኢኽዋን አልሙስሊሙን ፓርቲ ↪️እኛም ሀገር ❌ናጂያ ኢስላማዊ ማህበር (ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር) ❌ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን 🔘🔘🔘 ሁሉም ሲወድቁ የትክክለኛ ሰለፊዮች ዳዕዋ ብቻ በሀቅ ላይ ፀንቶ ይቀጥላል። 📜{إِنَّ ٱلَّذِينَ فَرَّقُوا۟ دِينَهُمْ وَكَانُوا۟ شِيَعًۭا لَّسْتَ مِنْهُمْ فِى شَىْءٍ ۚ إِنَّمَآ أَمْرُهُمْ إِلَى ٱللَّهِ ثُمَّ يُنَبِّئُهُم بِمَا كَانُوا۟ يَفْعَلُونَ} {እነዚያ ሃይማኖታቸውን የለያዩ አሕዛብም (ክፍልፍሎችም) የኾኑ በምንም ከእነሱ አይደለህም፡፡ ነገራቸው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከዚያም ይሠሩት የነበሩትን ሁሉ ይነገራቸዋል፡፡} 📜{مِنَ ٱلَّذِينَ فَرَّقُوا۟ دِينَهُمْ وَكَانُوا۟ شِيَعًۭا ۖ كُلُّ حِزْبٍۭ بِمَا لَدَيْهِمْ فَرِحُونَ} {ከእነዚያ ሃይማኖታቸውን ከለያዩትና አሕዛብም (ክፍልፍሎችም) ከሆኑት (አትሁኑ)፡፡ ሕዝብ ሁሉ እነሱ ዘንድ ባለው ነገር ተደሳቾች ናቸው፡፡} ዛሬም እንደ ሸይኽ ረቢዕ ሂዝቢያን የሚታገል ሁሉ የተለያየ ጥላሸት ይጣልበታል። ሂዝቢዮቹ ጠላት አድርገውም ያሴሩበታል። " ما أَشبَهَ اللَيلَةَ بِالبارِحَة"!! https://t.me/Abuhemewiya/4536

الفرق_بين_الدعوة_السلفية_والدعوة_الحزبية_و_الرد_على_اتهام_الشيخ.mp36.95 MB

🛜 አሁን ሸርሑ ሱንና ደርስ ቀጥታ ስርጭት 📚  شرح السنة للبربهاري 🎤 ኡስታዝ በሕሩ ተካ የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/medresetulislah/6223 https://t.me/medresetulislah?livestream

{وَأَنَّهُ لَمَّا قَامَ عَبْدُ اللَّهِ يَدْعُوهُ كَادُوا يَكُونُونَ عَلَيْهِ لِبَدًا} قال محمد بن جرير بن يزيد الطبري: واختلف أهل التأويل في الذين عنوا بقوله: 
كَادُوا يَكُونُونَ عَلَيْهِ لِبَدًا
✏️فقال بعضهم: عني بذلك الجنّ أنهم كادوا يركبون رسول الله صلى الله عليه وسلم لما سمعوا القرآن. ✏️وقال آخرون: بل هذا من قول النفر من الجن لمّا رجعوا إلى قومهم أخبروهم بما رأوا من طاعة أصحاب رسول الله صلى الله عليه وسلم له، وائتمامهم به في الركوع والسجود. ✏️وقال آخرون: بل ذلك من خبر الله الذي أوحاه إلى نبيه صلى الله عليه وسلم لعلمه أن الإنس والجنّ تظاهروا عليه، ليُبطلوا الحقّ الذي جاءهم به، فأبى الله إلا إتمامه. وأولى الأقوال بالصواب في ذلك قول من قال: ذلك خبر من الله عن أن رسوله محمدا صلى الله عليه وسلم لما قام يدعوه كادت العرب تكون عليه جميعا في إطفاء نور الله.

🛜 ዛሬ ምሸት ቀጥታ ስርጭት     ╰┈➢ አ          ╰┈➢ ል                  ╰┈➢ኢ                      ╰┈➢ ስ                              ╰┈➢ላ  ╰┈➢ኦ                       ╰┈➢ ህ          ╰┈➢ ን                  ╰┈➢ላ                      ╰┈➢ ይ                              ╰┈➢ን። 📚 المقدمة الجزرية 📚 አልሙቀዲመቱል ጀዘሪያህ 🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ ኡስታዝ ሑዘይፋ ሻሚል የኪታቡ pdf ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/alislaah_online/1871 🕌 ቦታ:- አልኢስላሕ ኦንላይን https://t.me/alislaah_online?videochat=775dcf1e4516486f76

♦️| ወቅታዊና አንገብጋቢ ምክር ! ● «የሰለፎቻችንን መንሀጂ እንወቅ» « ፈተናን የሚያሰራጩ ዱዐቶችን ተረጋጉ እላለሁ » ! « ፈተና የነብያት ወራሾች ከሆኑ ዑለማዎች በፍፁም አትመነጭም » ! 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "በአባይ ማዶ ሰለፍዮች" ኢሞ ሩም 🗓 መስከረም 19 - 2019 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

🟣 ዛሬ ምሽት ዘወትር ጁሙዓ የሚሰጠው 📚 የቁርአን ትርጉም ማብራሪያ (ተፍሲር) 📚 تفسير القرآن الكريم 🎙 በሸይኽ አቡ ዐብዲልወዱድ ዒዙዲን ሸሪፍ   የሚቀጥል ይሆናል። https://t.me/medresetulislah ✍ አልኢስላሕ መድረሳ

🟢የባሰበትም አለ!! ለእውቅና ብሎ ዘምዘም ውሃ ላይ እርቃኑን ሆኖ የሸና ጉድ !!! "ለምን ሸናህ?! " ሲባል።  "ዘምዘም ውሃ ላይ የሸናው  ሰው ተብሎ ሰዎች ዘንድ እውቅና ለማግኘት። " روى الإمام ابن الجوزي حادثة وقعت أثناء الحج في زمانه؛ إذ بينما الحجاج يطوفون بالكعبة ويغرفون الماء من بئر زمزم قام أعرابي فحسر عن ثوبه، ثم بال في البئر والناس ينظرون، فما كان من الحجاج إلا أن انهالوا عليه بالضرب حتى كاد يموت، وخلّصه الحرس منهم، وجاؤوا به إلى والي مكة، فقال له: قبّحك الله، لِمَ فعلت هذا؟ قال الأعرابي: حتى يعرفني الناس، يقولون: هذا فلان الذي بال في بئر زمزم!! هذه الشهرة التي كان يتمنى أن يظفر بها ذلك الأعرابي المسكين. የዚህ ቢጤ አዕራቢዮች በዝተዋል። እውቅና እናገኛለን ብለው መሳቂያ መሳለቂያ የሆኑ ማፈሪያዎች። منقول↪️ https://saaid.org/Doat/msfer/30.htm https://t.me/Abuhemewiya

👉 የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማእድ የማን ነበር ? ማን ሰረቀው ? ሶሞኑን ባሕሩ የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማእድ የሚለውን ግሩፕ የሰረቀ ሌባ ነው የሚል ፅሑፍ ማንበባቸውን ወንድሞች ነግረውኝ ነቄ ትቼው ነበር ። ነገር ግን መሻኢኾችም ጭምር እየነገሩኝ ስለሆነ ዝርዝር ነገሩን ስላላየሁት ጥቅል ግንዛቤ ማስጨበጥ አስፈላጊ ነው ብዬ ስላመንኩ እንኳችሁ ! የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማእድ ግሩፕ አብዱልመጂድ የሚባል ወንድማችን የነበር ሲሆን የቀድሞ ስሙ " የአሕባሽና የሱፍዮች ሚስጢራዊ ጥመት በመረጃ … " የሚል ነበር ። በዚሁ ርእስ ላይ የተለያዩ ኡስታዞች ዳዕዋ ያደርጉ የነበር ሲሆን እኔም የተወሰነ ጊዜ ተጋብዤ አድርጌያለሁ ። መጨረሻ ላይ በአሁኑ ተሳዳቢ ግሩፑ የመሻኢኾች ደርስ የሚተላለፍበት እንዲሆን ጥያቄ ወደኔ ቀርቦ ባለቤቱ የግሩፑ ባለቤት ባለቤትነቱን ለማስረከብ ፈቃደኛ ከሆነ ምንም ችግር የለም ብዬው ጠይቆ ፈቃደኛ ሆኖ ባለቤትነቱን የወንድማችን አቡ ዓኢሻ ስልክ ሰጥቻቸው ተነጋግራችሁ ወደሱ አዙሩት ብያቸው ወደርሱ አዞሩት ። ይህን ያልኩት የግሩፑ ባለቤት የሆነውን ወንድም ስለማላውቀው ሀላፊነት ወስጄ መሻኢኾችን ማስጀመሩ ከብዶኝ ነበር ። ባለቤትነቱ ከዞረ በኋላ ግሩፑ ከተለያዩ ሌሎች ሒሳቦች ጋር የተሳሰረ ስለነበር ያን አስለቅቀን የመሻኢኾች ደርስ የሚለቀቅበት መሆኑን አስተዋውቀን ቀደም ሲሉ የነበሩ የማታ ደርሶች እንዲቀጥሉ ነገር ግን ከሌላ ቦታ ስማቸው ከሚዘረዘሩ መሻኢኾች ደርሶች ውጪ ወደዚህ ግሩፕ ሼር እንዳይደረግ ማሳሰቢያ ሰጥተን ተጀመረ ። ማሳሰቢያውን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡት :– 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/NOOR_al_ISLAMM/55234 ይሁን እንጂ በባለቤቱና በተሳዳቢው አማካይነት ሼር መደረግና ከመሻኢኾች ውጪ የፈለጉትን መጋበዝ ሲጀምሩ አሁንም መሳሰቢያ እየሰጠንና ሼር የሚደረጉትን እያጠፋን ቀጠልን ። ነገር ግን ድርጊቱ ሊቆም ባለ መቻሉ ለመጨረሻ ጊዜ ለአድሚኖች ከሌላ ቦታ ሼር የሚያደርጉ ከሆነ ከአድሚንነት እንደሚሰረዙ ማስጠንቀቂያ ሰጠን ። አሁንም ከማሳሰቢያው ጋር አያይዘን ለመጨረሻ ጊዜ የሰጠነውን ማስጠንቀቂያ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡት : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/NOOR_al_ISLAMM/55235 ከዚህ በኋላም ተግባሩ ሲቀጥል ተሳዳቢውና ባለቤቱን ጨምሮ በፊት አድሚን ከነበሩት መሻኢኾች ውጪ ሌሎችንም ከአድሚንነት አስወጣን ። የዚህን ጊዜ ነበር ስድቡ የተጀመረው ። ባለቤትነቱ ከወንድማችን አቡ ዓኢሻ ወደ ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ የዞረ ሲሆን እስካሁንም በስሙ ነው ያለው ። የግሩፑ ስም የዞረው በነጮች በ2024 ነበር ። ስድቦች ሲመጡ እኔ በግሩፑ ላይ የነበረኝ ተሳትፎ አቁሜ ሩቅ ሆኜ የሚመጡትን ስድቦች መቀበል ነው ስራዬ ! ተሳዳቢው በስሙም አልነበረም ወደ ባሕሩም አልዞረም ። https://t.me/bahruteka