ch
Feedback
swa 58 primary

swa 58 primary

前往频道在 Telegram

Materials platform for swa 58

显示更多
3 394
订阅者
+124 小时
+887 天
+12530 天
帖子存档
+1
19_revised_unit1=Grade7_short_notes_and_explanations_on_unit_one.pdf1.72 MB

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ነጻ ኤግዝቢሽን ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዝቢሽን በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationU
+1
ነጻ ኤግዝቢሽን ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዝቢሽን በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationUSA) የምክር ማዕከል ከዓለም አቀፉ የህብረተሰብ ትምህርት ቤት (ICS) ጋር በመተባበር ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዚቢሽን ያዘጋጃሉ። ኤጁኬሽን ዩኤስኤ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር ከ175 በላይ ሀገራት በሚገኙ 430 የምክር ማዕከላት በኩል የአሜሪካ የከፍተኛ ትምህርትና የፋይናንስ ድጋፍ እድሎችን ለተማሪዎች የሚያስተዋውቅ አውታር ነው። ምንም እንኳን ራሱ ቀጥተኛ የስኮላርሺፕ አቅራቢ ባይሆንም እውቅና ያላቸው የአሜሪካ የትምህርት ተቋማት የሚሰጧቸውን የትምህርት እና የፋይናንስ ድጋፍ እድሎች ተማሪዎች እንዲያገኙ ያመቻቻል። ኤግዚቢሽኑ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. (September 19, 2026) ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት በICS ግቢ https://maps.app.goo.gl/3zggp33vSMqKD4iy8 ይካሄዳል። በዚህም በአሜሪካ ፦ - የመጀመሪያ ዲግሪ፣ - የሁለተኛ ዲግሪ፣ - የሦስተኛ ዲግሪ ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ከተቋማቱ ተወካዮች ጋር በቀጥታ የመገናኘት እድል ያገኛሉ። ኤግዚቢሽኑ ምንም አይነት ክፍያ የማይከፈልበት #ነፃ ሲሆን ለማንኛውም ፍላጎት ላለው ተማሪ ክፍት ነው። በዕለቱ በአካል ለመገኘት የሚፈልጉ ተማሪዎች ግን አስቀድመው በኦንላይን ቅጹ መመዝገብ አለባቸው። ለመመዝገብ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4WIhG79g0jMT896x3-RTGzwJsoGlY3lovzh9K_EKi4lXxbw/viewform ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም Via @tikvahethmagazine

2026/27Academic Year (2019e.c.) Official school Opening Ceremony
+2
2026/27Academic Year (2019e.c.) Official school Opening Ceremony

✨እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ!! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንልን።🙏 እግዚአብሔር አገራችንንና ቤተሰባችንን በምህረቱ ይጠብቅ፣ ሰላሙን ያውርድልን። አዲሱ ዘመን የይቅርታና የእድገት ዘመን ያድርግልን።🌻 መልካም የ2019 ዓመተ ምሕረት!✨

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content