ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
显示更多📈 Telegram 频道 ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ 的分析概览
频道 ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ (@ortodoxtewahedo) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 59 458 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 842,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 560 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 59 458 名订阅者。
根据 10 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -504,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.83% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 806 次浏览,首日通常累积 1 089 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ።
‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ››
ት.ኢሳ 58÷3
https://youtu.be/csxxAMGtC4I
ለመቀላቀል
http://t.me/ortodoxtewahedo”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
አዝበድንግል አማረ ከሞት መሀል ነጥቀሽ በድንግል አማረ ነፍስን ዘራሽብኝ በድንግል አማረ ሀጥያተኛ ሳለው በድንግል አማረ ሰው አርገሽ አቆምሺኝ በድንግል አማረ ሀዘን መከራዬ በድንግል አማረ ታሪክ ሆኖ ቀረ በድንግል አማረ ህይወቴም ባንቺ በድንግል አማረ በማርያም አማረ
አዝበድንግል አማረ ሀጥያትን አብዝቼ በድንግል አማረ ለምፅ ቢያጠቃኝም በድንግል አማረ አንቺ እያነፃሺኝ በድንግል አማረ ዳግም ብጨቀይም በድንግል አማረ እሩሩህ ነሽ እና በድንግል አማረ ምልጃሽ አይዘገይም በድንግል አማረ ስምሽን ስጠራ በድንግል አማረ አታሳፍሪኝም /2/
አዝበድንግል አማረ ሐዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድም በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሽልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በማርያም አማረ
አዘበድንግል አማረ ሐዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድም በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሽልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በቃጥላ አማረ በግሸን አማረ ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ 💚 @mary21God 💚 💛 @mary21God 💛 ❤️ @mary21God ❤️
