ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

Открыть в Telegram

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

Канал ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ (@ortodoxtewahedo) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 59 458 подписчиков, занимая 842 место в категории Религия и духовность и 560 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 59 458 подписчиков.

Согласно последним данным от 10 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -504, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 3.04%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 1.83% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 806 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 089 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 14.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 11 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

59 458
Подписчики
Нет данных24 часа
-467 дней
-50430 дней
Архив постов
Repost from N/a
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

#ሥርዓተ ማኅሌት ዘወርኅ ጽጌ #የመጀመርያ ሳምንት #መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም። መንገለ አሃዱ አምላክ ንዋየ መጻኢት ዓለም፤ ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤ እም አምልኮ ጣኦት ግሉፍ አሐዱ ድርህም። ዚቅ(ዘበዓታ) ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎሙ፤ ናርዶስ ጸገየ(ፈረየ) ውስተ አፉሆሙ። የማኅሌተ ጽጌ መግቢያ፤ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ ተሠርገወት ምድር፤ መቀበያ፤በሥነ ጽጌያት ለመርዓዊሃ ትብሎ መርዓት፤ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት። ትርጉም፤ የዝናም ወራት አለፈ ሄደ፣ የልምላሜ የአበባና የፍሬ ወራት ደረሰ ተተካ። ምድርም በልምላሜ በአበባና በፍሬ ተሸለመች አጌጠች። ሙሽራዋ ሙሽራውን ልጅ ወንድሜ ወደ ተክል ቦታው ውረድ የተክል ቦታውንም ጎብኝ ትለዋለች። ፩ኛ ማኅሌተ ጽጌ፤ ጽጌ አስተርእየ ሠሪዖ እምዐፅሙ፤ ለዘአምኀኪ ጽጌ ለገብርኤል በይነ(ምስለ) ሰላሙ። ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ፤ ለተአምርኪ አኀሊ እሙ፤ ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ። ትርጉም፤ አበባን ይዞ ያበሰረሽ ገብርኤል፤ ከገብርኤል ሰላምታ/ምስጋና/ ጋር እጅ ከነሳሽ ሰው አጽም ውስጥ የጽጌሬዳ አበባ በቅሎ ታየ። ስለዚህም የክርስቶስ እናቱ ድንግል ማርያም ሆይ ደስ የሚያሰኝ የዜማው ድምፅ ባስደሰተኝ ጊዜና ብርቅና ድንቅ ልዩም ለሆነ ለተአምርሽ (ማኅሌተ ጽጌ) ምስጋናን አቀርባለው አመሰግናለሁ። ወረብ ፩፤ ጽጌ አስተርአየ ሠሪፆ እምአጽሙ ለዘአምኀኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤/፪/ ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ/፪/ ዓዲ፤ ወረብ ፩፤ መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ/፪/ ሐወዘኒ፤/፪/ ወበእንተዝ ማርያም አኀሊ ለተአምርኪ።/፪/ ዚቅ ዘግምጃ ቤት ወበዓታ፤ ሃሌ ሉያ፥ ሃሌ ሃሌ ሉያ። ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤ መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤ ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ፤ ዐቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ፤ ለዕረፍት ሠንበተ ሠራዕከ። ወረብ ፪ ፤ ናሁ አስተርአየ ጽጌ አስተርአየ፤ /፪/ መርዓቱኒ ትቤ ይምዕዝ ከርቤ ወልድ እኁየ፤ /፪/ ፪ ኛ ማኅሌተ ጽጌ ፤ ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ፤ ሰዐተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ። ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም ኢያቄም መዋቲ፤ እሴብሕ ተአምርኪ ርግብየ አሐቲ፤ መድኀኒተ ኩሉ ዓለም እስመ ኮንኪ አንቲ። ወረብ ፫፤ (ዘጎንደር) ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ ሰዐተ ትፍሥሕት፤/፪/ እስመ ኮንኪ አንቲ መድኀኔተ ኩሉ።/፪/ ዚቅ ዘግምጃ ቤት፤ እስመ ርእየ ሕማማ ለዓመቱ፤ ወገብረ ኀይለ በመዝራዕቱ፤ መዝገቡ ለቃል ጽጌ እንተ ኢትትነገፍ፤ መድሐኒተ ሕዝብ መዓዛሆሙ ለቅዱሣን። ዚቅ ዘበዓታ ፤ ሰአሉ ለነ ሐና ወኢያቄም፤ ዘወለድክምዎ ለማርያም፤ ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም። ፪ ማኅሌተ ጽጌ፤ (ዘበዓታ) ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ፤ በእለተ መፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ። ማዕከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምርኪ እንዘ(ዘ) እነቡ፤ ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ። ወረብ ፫.፪(ዘጎንደር) እዜምር ለከ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ/፪/ ማዕከለ ማኀበር እዜምር።/፪/ ዚቅ(ዘበዓታ) ሰሎሞን ይቤላ ለማርያም፤ ወለተ ሐና ወኢያቄም፤ ጽጌ ደመና ዘብርሃን። ፫ኛ ማኀሌተ ጽጌ፤ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ እመ ቤተ መቅደስ ጌሥኪ በእለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኀሩኀ። ትርጉም ፦ነጭና ቀይ መልክ ያለው አበባ ልጅሽን ታቅፈሽ በአርባ ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ርግቤ ከኀዘን ታረጋጋኝ ዘንድ ነዪ፤ የኔ አዛኝ ደስ ካለው ከገብርኤል እንደ አንቺ ርኀሩኀ ከሚኾን ከሚካኤል ጋር ነዪ ወረብ ፬፤ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤/፪/ እመ ቤተ መቅደስ ቦአኪ ሠናይትየ በእለተ ተአምር ወንጽሕ፤/፪/ ዚቅ ዘግምጃ ቤት፤ ፀቃውዕ ይው ኀዝ እምከናፍርኪ፤ እኀትየ መርዓት፥ ርግብየ ሠናይት፤ ከማሁ አንትኒ ከመኮል በማዕከለ ደናግል፤ ዓዲ፤ገብርኤል ይቤላ ለማርያም ወለተ ሐና ወኢያቄም፤ ጽጌ ደመና ዘብርሃን፤ ሚካኤል ይቤላ ገነተ ኤዶም ዘብእሲ መካህ፤ ወአዳም ንትቀጸል ጽጌ ማርያም ዘበድንግልና ሕቱም። ዓዲ፤ እምሊባኖስ ትወጽዕ መርዓት.... በል ኀበ ጥቅ.፪ ዚቅ(ዘበዓታ) ወትወጽእ እምግበበ አናብስት፤ እምታዕካ ዘነገሥት እምቅድመ ሃይማኖት፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ኲለንታኪ ሠናይት፤ አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ ላዕሌኪ፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ንዒ ርግብየ ሠናይት። ፬ኛ ማኀሌተ ጽጌ፤ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቁ ባሕርይ ዘየኃቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀፀላ ሠንግሥቱ፤ አንቱ ኰሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪሰ (ኒ) ይሰግድ ውእቱ። ትርጉም፤የስሙ ምልክትና የሞቱ መታሰቢያ የታነጸብሽ ከሚያበራ ወርቅ ይልቅ እንደ ዕንቁ የጠራ ንፅህና ያለሽ የጊዮርጊስ የመንግስቱ ሽልማት የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ አንቺ ኹሉን ለእርሱ ታሰግጃለሽ፤ እርሱም ለአንቺ ይሰግዳል። ወረብ፭፤ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ(፪) እምዕንቁ ባሕርይ/፪/ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀፀላ መንግሥቱ።/፪/ ዚቅ ዘግምጃ ቤት፤ ሠርፀ መንግሥት ዘእም ሥርወ ዕሤይ፤ ወጽጌ ንጽሕት ዘእምጎንደ ዳዊት፤ ወብኪ ይትሜአዙ ኲሎሙ ቅዱሳን። ወረብ፮፤ ሠርዓ መንግሥት(፪) ዘእምሥርወ ዕሤይ፤(፪) ወጽጌ ንጽሕት ወላዲተ አምላክ።/፪/ ዚቅ ዘበዓታ፤ በወርቅ ወበዕንቁ ወበከርከዴን፤ ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፤ ወበነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፤ ትርሢተ መንግስቱ አንቲ መድሐኒቶሙ ለነገስት። ዓዲ፦ ርግብ ፀዓዳ፤ ዘእንቁ ዲዳ፤ ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ፤ ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ። ሰቆቃወ ድንግል። በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕፀተ ግፃዌ ዘአልቦ፤ ሰቆቃወ ድንግል እፅህፍ በቀለም አንብዕ ወአንጠብጥቦ። ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንበቦ፤ ከማሃ ኀዘን ወተሰዶ ፥ ሶበ በኩለሄ ረከቦ፤ ርዕዩ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ። ወረብ ፯ ከማሃ ኃዘን(፪) ወተሰዶ ኃዘን(፪) ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ(፪)።(፪) ትርጉም፤ የልብ አይን ያለው ኹሉ እንደርሷ ያለውን ስደትና ሀዘን አይቶ ያልቅስ ዚቅ ዘግምጃ ቤት ወዘበዓታ፤ እወ አማን እምውሉደ ሰብዕ አልቦ፤ ምንዳቤ ወግፍዕ ዘከማኪ በውስተ ኩሉ ዘረከቦ። መልክዐ ውዳሴ፤ ተፈሥሒ ማርያም ርግበ ገነት ጽባሐይ፤ እስመ ኮንኪ እሞ ለእግዚአብሔር አዶናይ፤ አንቲ ውዕቱ ጽጌ መዐዛ ሰናይ፤ ዘሰረፅኪ እምስርወ ዕሴይ፤ ወእምጉንደ ዳዊት ኅሩይ፤ ፍሩ ማኅፀንኪ ይሴፎ ነዳይ። ዚቅ ዘግምጃ ቤት እም ሥርወ ዕሴይ ወእምዘርዓ ዳዊት፤እምዘመዶሙ ለካህናት፤ አንተ ሠረፀት ለሕይወት፤ ሰላማዊት ጽርሕ ንፅህት፤ ደብተራ ፍፅምት እህቶሙ ለመላዕክት። ዚቅ ዘበዓታ ሰርፀ መንግሥት ዘዕምስርወ ዕሴይ፤ ወጽጌ ንፅሕት ዘእምጉንደ ዳዊት፤ ወብኪ ይትሜአዙ ኩሎሙ ቅዱሳን። የአንደኛ ሳምንት መዝሙር የግምጃ ቤት ዘበዓታ፤ በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ ናሁ ጸገየ ጽጌያት ናርዶስ ፈረየ በውስተ ገነት፤ ቀንሞስ ቀናንሞስ ከርካዕ ምስለ እንጎታት፤ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበት ነዓኩቶ ለዘጸገወነ ሠናይቶ። #መልካም ቀን #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo

መዝገበ ማኅሌት ዘጽጌ @demesetewahedo.pdf1.82 MB

በድንግል አማረ ህይወቴ በድንግል አማረ ህይወቴ በማርያም አማረ ህይወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ/3/
አዝ
በድንግል አማረ   ከሞት መሀል ነጥቀሽ በድንግል አማረ   ነፍስን ዘራሽብኝ በድንግል አማረ   ሀጥያተኛ ሳለው በድንግል አማረ   ሰው አርገሽ አቆምሺኝ በድንግል አማረ   ሀዘን መከራዬ በድንግል አማረ   ታሪክ ሆኖ ቀረ በድንግል አማረ   ህይወቴም ባንቺ በድንግል አማረ በማርያም አማረ
አዝ
በድንግል አማረ   ሀጥያትን አብዝቼ በድንግል አማረ   ለምፅ ቢያጠቃኝም በድንግል አማረ   አንቺ እያነፃሺኝ በድንግል አማረ   ዳግም ብጨቀይም በድንግል አማረ   እሩሩህ ነሽ እና በድንግል አማረ   ምልጃሽ አይዘገይም በድንግል አማረ   ስምሽን ስጠራ በድንግል አማረ    አታሳፍሪኝም /2/
አዝ
በድንግል አማረ   ሐዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ   እንባዬ ሲቀድም በድንግል አማረ   ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ   ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ   አንቺ ደርሰሽልኝ በድንግል አማረ   ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ   ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በማርያም አማረ
አዘ
በድንግል አማረ   ሐዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ   እንባዬ ሲቀድም በድንግል አማረ   ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ   ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ   አንቺ ደርሰሽልኝ በድንግል አማረ   ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ   ኑሮዬ በሙሉ በቃጥላ አማረ በግሸን አማረ ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ 💚 @mary21God 💚 💛 @mary21God 💛 ❤️ @mary21God ❤️

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

Repost from N/a
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

ጥያቄ ቁጥር 1 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ምን ይባላል???🤔🤔🤔 ሀ. ቦአኔርጌስ ለ. ኤፍራታ ሐ. ረቢ መ. ጣቢታ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

🕊️ አዳዲስ የተለቀቁ የጽጌ ጾም መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

Repost from N/a
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices

✞በየቀኑ አዳዲስ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ ትምህርቶች ለማግኘኘት ከፈለጉ ከታች JOIN የምትለዋን በመንካት ተቀላቀሉን👇
✞በየቀኑ አዳዲስ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ ትምህርቶች ለማግኘኘት ከፈለጉ ከታች JOIN የምትለዋን በመንካት ተቀላቀሉን👇