ch
Feedback
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

前往频道在 Telegram

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

显示更多
2 278
订阅者
+324 小时
+137
+3830
帖子存档
አንድ ክርስቲያን ልሰራው የምችለው ትልቁ ኃጢአት ተስፋ መቁረጥ ነው!!! #ethiopia #abelbirhanuየወይኗልጅ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #habesha https://youtu.be/OKJITRxkD8k

የምትፈዙ፣ የምትደነዝዙ፣ የሚጨላልምባችሁ ከሆን ይኼንን አዳምጡ!! መናፍስት በዙሪያችን ሲያደቡ ምን እናድርግ?? እራስህን አጥፋ አጥፋ ይለኛል ምን ላድርግ?? https://youtu.be/J8zm7ntq7So

++ ድርሳነ ቅዱስ ገብርኤል ዘታህሳስ ም.2:24 እንዲህ ይላል፦ "ማሪያምን ከእናቷ ማሕጸን ጀምሮ በማይመረመር ንጽሕና ክብር በእውነት አነጻት አከበራት እንጂ። ወልደ እግዚአብሔርም ሰው በሆነ ጊዜ መ
++ ድርሳነ ቅዱስ ገብርኤል ዘታህሳስ ም.2:24 እንዲህ ይላል፦ "ማሪያምን ከእናቷ ማሕጸን ጀምሮ በማይመረመር ንጽሕና ክብር በእውነት አነጻት አከበራት እንጂ። ወልደ እግዚአብሔርም ሰው በሆነ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ አደረባት ጽንስዋ ያለዘርዐ ብእሲ በግብረ መንፈስ ቅዱስ ይሆን ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ለአንድ ሰዓት ለዓይን ጥቅሻ ያህል እንኳን ከእሷ አልተለየም። ለዘለዓለሙ ከእሷ ጋር ባለመለየት ይኖራል የእግዚአብሔር እናት ትሆን ዘንድ የልዑል ኃይል ጠበቃት።" +++ ሃይማኖተ አበው ዘአባ ገብርኤል ም.94 ክ.2 ቁ.11 እንዲህ ይላል፦ "ሁል ጊዜ ንጽሕት ድንግል በምትሆን በደንግል ማህጸን እንደ አደረ ከአብርሃም ከተገኘ በድንግልና ከጸና ባሕሪይዋ የምታውቅ የምትናገር ነፍስ ያለችው፤ የእኛን የሚመስል የአዳምን ሥጋ በግብረ መንፈስ ቅዱስ ሊዋሐደው እንደፈጠረ አምናለሁ፤ እንዲህ ቃል ሥጋ ሆነ፤ በባሕሪይ በአካል ተዋሕዶ ከሥጋችን ሥጋን ከነፍሳችን ነፍስን ነስቶ ስለ እኛ ሰው ሆነ ያለመለወጥ ያለማጥፋትም እኛን መምሰልን ገንዘብ አድርጎ ያለመለወጥ ያለመቀላቀል በባሕርዩ ጸንቶ ኖረ።"

ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ አክርስቶዶሎስ ምዕራፍ 112 ክፍል 2 ቁ.19 ላይ እንዲህ ይላል፦ "ለእኛ ፈጽሞ እንደተገለጠልን እግዚአብሔር ቃል ነፍስን ሥጋን ነስቶ እንዲህ ሰው ሆነ፤ እሷም በእውነት ወላዲ
ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ አክርስቶዶሎስ ምዕራፍ 112 ክፍል 2 ቁ.19 ላይ እንዲህ ይላል፦ "ለእኛ ፈጽሞ እንደተገለጠልን እግዚአብሔር ቃል ነፍስን ሥጋን ነስቶ እንዲህ ሰው ሆነ፤ እሷም በእውነት ወላዲተ አምላክ ናት፤ አምላክን የወለደች ናት፤ ከወለደችውም በኋላ ድንግል ናት፤ ማህተመ ድንግልናዋ አልተለወጠም፤ ፈጽሞ አደፍ ጉድፍ የለባትም፤ ስለዚህም ከእሷ የተወለደው እሱ እግዚአብሔር ነው እንጂ ዕሩቅ ብእሲ አይደለም፤ ከእመቤታችን ከማሪያም የተወለደው ዕሩቅ ብእሲ ነው የሚሉ ግን ይህን ከንቱ ነገር በመናገራቸው ድኅንታችንን ይቃወማሉ፤ እግዚአብሔር ቃል ሰው ሆኖ የሠራውን ሥራም ይክዳሉ።"

ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ሳዊሮስ ም.87፡11 ላይ እንዲህ ይላል፦ "አሁንም የአብ ኅይሉ ቀዳማዊ እግዚአብሔር ቃል እርሱ ድንግልን «ጠበቃት» ሐሰት የሌለበት ወንጌል እንደ አስተማረን የማይመረመር መንፈ
ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ሳዊሮስ ም.87፡11 ላይ እንዲህ ይላል፦ "አሁንም የአብ ኅይሉ ቀዳማዊ እግዚአብሔር ቃል እርሱ ድንግልን «ጠበቃት» ሐሰት የሌለበት ወንጌል እንደ አስተማረን የማይመረመር መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በእርሷ በማደሩ ነፍስ ያለችው፤ የሚናገር ሥጋን አንድ አካል በመሆን ከእርሱ ጋር እንዲዋሐድ አደረገው፤ ይህም የተናገርሁት ተዋህዶ መለኮት ከትስብእት ጋር የተዋሐደው ተዋህዶ ነው።"

አርጋኖን ዘእሁድ ምዕራፍ 1፡ 18 ላይ እንዲህ ይላል፦ "እንዳትበድል ድንግል ማሪያምን ከእናቷ ሆድ ጀምሮ የጠበቃት መንፈስ ቅዱስ፥ እንዳትረክስም ያነጻት፣ ለወልድ ዋህድም ማደሪያ ያደረጋት እርሱ ነው። አብ ወደዳት ወልድ ከእርሷ ሥጋን ለበሰ መንፈስ ቅዱስም ጋረዳት።"

ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ቀናችሁን መልካም ያድርግላችሁ። መሻታችሁን ይሙላላችሁ። ዕቅዳችሁን አላማችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ። መልካም ቀን ለሁላችን ይሁን። በርቱ!
ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ቀናችሁን መልካም ያድርግላችሁ። መሻታችሁን ይሙላላችሁ። ዕቅዳችሁን አላማችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ። መልካም ቀን ለሁላችን ይሁን። በርቱ!

++ ወዳጄ ሆይ፡ የትዕብት መርዝ ተጠራቅሞ አብጦብሃልን? እንኪያስ ወደ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ቅረብ። ስለ ወዳጆቹ ሲል አርዓያ ገብረን የነሣ ትሑቱ ጌታም ስሕትናን ያስተምርሃል። ወዳጄ ሆይ፡ የስግ
++ ወዳጄ ሆይ፡ የትዕብት መርዝ ተጠራቅሞ አብጦብሃልን? እንኪያስ ወደ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ቅረብ። ስለ ወዳጆቹ ሲል አርዓያ ገብረን የነሣ ትሑቱ ጌታም ስሕትናን ያስተምርሃል። ወዳጄ ሆይ፡ የስግብግብነት ትኩሳት አስቸግሮሃልን? ወደ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ቅረብ፤ ደግነትንም ትማራለህ። ++ ወዳጄ ሆይ፡ የምቀኝነት ብርድ አስቸግሮሃልን? እንኪያስ ወደ ሰማያዊው ማዕድ በቶሎ ቅረብ፤ ምህረት ማድረግንም ገንዘብ ታደርጋለህና። ወዳጄ ሆይ፡ ትዕግስትን የማጣት እከክ ይዞሃልን? እንኪያስ ወደ ቅዱስ ሥጋውና ደሙ ቅረብ፤ ራስን መግዛትንም ገንዘብ ታደርጋለህና። ምንም እንኳን በመንፈሳዊ ሕይወትህ ልል ዘሊል ብትሆንም ይህን መንፈሳዊ ማዕድ ተመገብና ብርቱ ትሆናለህ። ++ ወዳጄ ሆይ፡ ቆሽሸሃልን? እንኪያስ ወደዚህ ወደ ቅዱሱ መብልና መጠጥ በቶሎ ቅረብ ብዬ እመክርሃለሁ፤ ንጽህናንም ገንዘብ ታደርጋለህ። (ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድሪያ) #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239

ዲያብሎስን ማሸነፍያው ቀላሉ መንገድ ይኼ ብቻ ነው!! አስፈሪው የዲያብሎስ ሴራ በዘመናችን!! ሉሲፈር የጨለማው ኮከብና ድብቁ ሰራው!! #ethiopia #ጸሎት https://youtu.be/evIN6ng9_cI

ይኼንን ኮሜንት ተመልከቱ በዚህ አይነት መንገድ የስንት ሰው ሕይወት ጠፍቶ ይሆን በእውነት! የስንቱ ትዳር ፈርሶ ይሆን! እግዚአብሔር በእውነት ጉልበት ሀይል ይሁነን።
ይኼንን ኮሜንት ተመልከቱ በዚህ አይነት መንገድ የስንት ሰው ሕይወት ጠፍቶ ይሆን በእውነት! የስንቱ ትዳር ፈርሶ ይሆን! እግዚአብሔር በእውነት ጉልበት ሀይል ይሁነን።

3ቱ የወንድ ዛር አይነጥላ ዓይነቶችና ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነገሮች!!! #shortsvideo #shorts #shortsviral #shortsfeed #video https://youtu.be/p-E-sx_2I7s

የማያዳግም ምላሽ!! ተሳስመን ነበር በተክሊል መጋባት እንችላለን?? በጋብቻና በክርስትና ወቅት የወር አበባ ቢከሰት መፍትሔው ምንድነው?? #ጸሎት #በማለዳ_ንቁ https://youtu.be/887MglsrUA8

ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ። ሁሉ መልካም፡ ሁሉ ሰላም ነው፥ እንዴት ናችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ሰላም ነኝ!! ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ለማስታወስ ያህል ከታች ተቀምጠዋል! ሁላችሁም እየገባችሁ ቤተሰብ ይሁኑ! 1. https://www.tiktok.com/@iam_haile 2. https://web.facebook.com/hailegebrieltube2021/ 3. https://youtube.com/@haileG2239 4. https://www.youtube.com/@estifo2239 ሸር እናድርግ ለሁሉም እንዲዳረስ!!

ከቅዳሴ በኋላ በቤታችን ልደረጉ የሚገቡ ነገሮች!! የወንጌልና የስግደት መንፈሳዊ በረከቶች!! የጸሎት ቤትና የዲያብሎስ ውጊያ!! #ethiopia #ጸሎት #ንቁ! https://youtu.be/Nx-mEzWHuUQ

እንዲህ አይነቱን አሳብ የምትደግፉ ወንዶች እረፉ!! ሴቶችም ተጠንቀቁ!! ሱሪ ታይትና የተበጫጨቀ ፋሽን ስትለብሺ ያምርብሻል!! የዲያብሎስ ፈተና በአለባበሳችን! https://youtu.be/_Q0zahil7NQ

ይገርማል! እንዲህም አንነት ነገር አለ!! https://youtu.be/0GBJOxsIAbY?si=s2pKBbrRBjNImoB7

ወይ ጉድ!! ዘንድሮ የማንሰማው የለም!! https://youtu.be/0hfjMaPV4Zk?si=RuFCmszDZWkww-r6

እየሰገድህ ዝሙት ካልጠፋልህ ይኼንን አድርግ!! 3ቱ የወንድ ዛር ዓይነጥላ መንፈስ አይነቶች!! ከመኝታህ ቀንሰህ ለጸሎት ጊዜ መስጠትና በረከቱ!! #ጸሎት #ንቁ https://youtu.be/ads6ywAOWfs

የነገውን ፕሮግራም ለማስታወስ ያህል ነው፡፡ ታደሙን፡፡ መንደሪያደሪያውን ባለፈው ስላነሳነው ወሳኝ ሀሳቦች ከዚህኛው ጉባዔ ጀምሮ ነው የሚወሩት፡፡ ከዚህ ቻናል ውጪ ሆኖ ለሚመለከተውም ሰው መጋበዝ ትች
የነገውን ፕሮግራም ለማስታወስ ያህል ነው፡፡ ታደሙን፡፡ መንደሪያደሪያውን ባለፈው ስላነሳነው ወሳኝ ሀሳቦች ከዚህኛው ጉባዔ ጀምሮ ነው የሚወሩት፡፡ ከዚህ ቻናል ውጪ ሆኖ ለሚመለከተውም ሰው መጋበዝ ትችላላችሁ፡፡ https://t.me/Bemalda_neku?livestream