ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ክርስትና (kiristiyanummaa)

ክርስትና (kiristiyanummaa)

前往频道在 Telegram

Christians channal ፍቅር መድሀኒት ነው ለዛም ነው መድሀንያለም ምንለው እየሱስ ያድናል jaalalli moo'aa dha yesus jalaladha kanaaf yeroo hunda nii mo'a! Farfannaa(መዝሙር)Kadhannaa፦ፀሎት፤Lallaba፦ስብከት፤asosama garagaraa hundafiyyu ልቦለዶችም ለሁሉም ተቀላቀሉን። @frebefkr 👣 http://t.me/Yefkrfrebot

显示更多
2 676
订阅者
-224 小时
-157 天
-2930 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+10
在0个频道中
九月 '260
在0个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+75
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+111
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+347
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+507
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+421
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+201
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+75
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+136
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+443
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+404
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+449
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+673
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+285
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+498
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+346
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+236
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+139
在12个频道中
Get PRO
十一月 '23
+92
在16个频道中
Get PRO
十月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+54
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
十月 '220
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+266
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 十月0
28 十月0
27 十月+1
26 十月0
25 十月0
24 十月+1
23 十月0
22 十月0
21 十月0
20 十月0
19 十月0
18 十月0
17 十月+2
16 十月+1
15 十月+2
14 十月0
13 十月+1
12 十月+2
频道帖子
💢በእግዚአብሔር ያልተተወች ሴት💢 📌ክፍል አንድ …እኔ ግን አልረሳሽም፡፡" ኢሳ 49፡15 ...ከእንግዲህ የተተወች አትባዪም…"ኢሳ 62፡4 ….አንቺም የተፈለገች ያላተተወችም….ትባያለሽ" ኢሳ 62፡12 መግቢያ፦ የትንቢተ ኢሳይያስ  49 ፡15 እና 62፡4 ፣12 📌ታሪካዊ ዳራ የይሁዳ ሕዝብ ለ70 ዓመታት በምርኮ ከቆዩ በኋላ ወደ አገራቸው ሲመለሱ የተሰማቸው ስሜት "የተተወ" የመሆን ስሜት ነበር። ካሳለፉት የመከራ ዘመን የተነሳ እግዚአብሔር እንዳሰባቸው፣ እንዳልተዋቸው እና  እንዳልረሰቸው እንደገና ተፈላጊ እንደሚሆኑ መቀበል ከብዷቸው ነበር፡፡ 📌ምክንያቱም ስሜታቸው በብርቱ ተጎድቷል፣ ቤተመቅደስ ፈርሷል፣ ያላቸው የገቢ ምንጭም ለማገገም የሚሆን ተስፋ ሰጪ. አልነበረም፡፡ በአጠቃላይ ተስፋቸው ሁሉ ተንዷል፡፡ 📌ስለዚህ በጣም የመጣልና የመተው፣ የመረሳት እና  ተፈላጊ አይደለሁም የሚል ስሜት በብርቱ ውስጣቸውን ተቆጣጥሮ ስለነበር  እግዚአብሔር ሀገርን/ሕዝብን፣ ትውልድን/ በሴት ጾታ እየጠራ አልጥልሽም፣ የተተውሽ አይደለሽም፣ እንደገና  ተፈላጊ ትሆኛለሽ እያለ ያበረታታቸው ነበር፡፡  📌ዛሬም ብዙ ቅዱሳን ሴቶች ካለፍንበትና አሁን ካለንበት ከግል ህይወታችን፣ ከቤተሰባችን : በአገልግሎት ከሚገጥመን ተግዳሮት  ከጤናችን፣ ከትዳራችን፣ ከልጆቻችን፣ ከምናገኘው የገቢ ምንጫችን እና እንደ ሀገር ከምናየው ሁኔታ ፣ ….ተነስተን የመተውና የመጣል፣ እና ተፈላጊ አለመሆን  ስሜት በብርቱ ሊታገለን ይችላል፡፡ ግን ታገለን ማለት ጣለን፣ አሸነፈን ማለት ስላልሆነ በትግላችን ውስጥ ቀና ብለን አልተውሽም፣ አልጥልሽም፣ አልረሳሽም፣ እንደገና ተፈላጊ ትሁኛለሽ… የሚለውን አስደናቂ ድምጽ ወደ ልባችን በማስገባት፣ በእርሱ እውነት በመበርታት በድል ህይወት ልንኖርና ልናገለግል ተጠርተናል፡፡ የሕዝቡ ጩኸት፦ "እግዚአብሔር ትቶኛል ጌታም ረስቶኛል" (ኢሳ. 49፡14) አሉ። 📌መለኮታዊ ምላሽ፦ በውኑ ሴት ከማህጸኖአ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ህጻኖአን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን ? አብነት ምስክርነት አዎ እርሷትረሳ ይሆናል እኔ ግን አረሳሽም፡፡ ቁጥ 15 እንሆ እኔ በእጄ መዳፍ ቀርጬሻለሁ ቅጥሮችሽም ሁሉ ግዜ በፊቴ አሉ፡፡  ቁጥ 16 "ከእንግዲህ 'የተተወች' አትባዪም... አንቺ 'የተፈለገች' ትባያለሽ" (ኢሳ. 62፡4,12)። የስም ለውጥ የተፈለገች ያልተተወች ትባያለሽ ይህ ቃል ዛሬም በሕይወታችሁ ተስፋ  መቁረጥ ውስጥ ላላን  ሁሉ የተሰጠ ተስፋ ነው። 📌በቀጣይ ክፍል የምንመለከተው ሀሳብ 👇👇👇👇 📌እግዚአብሔር "አልተውሽም" የሚለውን ቃል በተግባር ያሳየበትን የሩትና የኑኃሚን ሕይወት እንመልከት። 🎤✍️አብነት ነጋ          ▷ይ🀄️ላ🀄️ሉን◁             👇👇👇👇👇 ✨@lebamsetministry123✨ ✨@lebamsetministry123✨

2
#የማለዳ_ቃል 🌤 እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም። — ኦሪት ዘዳግም 32:12 So the LORD alone did lead him, and there was no stra
#የማለዳ_ቃል 🌤 እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም። — ኦሪት ዘዳግም 32:12 So the LORD alone did lead him, and there was no strange god with him. — Deuteronomy 32:1 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
168
3
https://youtube.com/watch?v=oiaD2snKC94&feature=shared
198
4
Garden in Manhattan - Josiah Queen (320).mp3
192
5
ህሊና ዳዊት || የልቤ ጌታ | New Live ARTS TV 🕓11MIN | @ZELALEMAWI || ⏯10MB | @ZELALEMAWI || ➡️SHARE ◈◈ JOIN US ◈◈
200
6
"Jesus - our greatest gift" "ኢየሱስ - ድንቅ ስጦታችን" #KingdomSound #KingdomSoundWorshipNight #KingdomSoundWorshipMorning #SolomonBu
"Jesus - our greatest gift" "ኢየሱስ - ድንቅ ስጦታችን" #KingdomSound #KingdomSoundWorshipNight #KingdomSoundWorshipMorning #SolomonBula #MihretTedergolegnal Link:- https://youtu.be/33jNfbldf9I
588
7
FORREST_FRANK_LIVE_YOUR_LIFE_OFFICIAL_AUDIO_1747676757743.m4a
786
8
🔔Ergaa ganamaa🔔 “Namni, Waaqayyo inni kan Yaaqoob gargaarsa isaa ta'eef, abdii isaas Waaqayyo isaa goofticha irra inni kaa'ate haa gammadu!” — Far. 146:5 ✝𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄👇 @frebefkr ✍Comment👇 @frebefkr ♡ ㅤ   ⎙ㅤ    ⌲      🔕         ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ 
815
9
Don’t stay where they’re not listening to you stay where you feel calmer not always rushing stay where you need to stay longer comfortably not uncomfortably stay where God is listening to you!
792
10
https://youtu.be/N66-QOcQC9g?si=k8GjVhqsbjeQBkqC
785
11
🎉 Baga Gammaddan Baga Gammane!! 🎉 🌐 DATA Interneeta Bilisaan! 🚀 Qarshii Tokko Malee Fayadamuun Danda'amee jira 😍 🔗 Chaa
🎉 Baga Gammaddan Baga Gammane!! 🎉 🌐 DATA Interneeta Bilisaan! 🚀 Qarshii Tokko Malee Fayadamuun Danda'amee jira 😍 🔗 Chaannalii Kana Join Godhaa! 🎯 Itti Fayadamaa!! 💥
4
12
በተጓዝኩባቸው የሕይወት ጎዳናዎች የታዘብኩት ነገር ቢኖር አብዛኛው ነገር ተለዋዋጭ መሆኑ ነው። ሰው፣ ሁኔታው፣ዙርያ ገባው በሞላ በለውጥ እሽክርክሪት ውስጥ የተጣለ ይመስል ይለዋወጣል። ሌላው ቀርቶ እኔ ራሱ ምን ያህል እንደተለወጥኩ ሳስብ መገረም ይቀድመኛል። የቀንና የሌሊት ያህል የጎላ ለውጥ....... በዚህ ሁሉ ጉዞዬ ካለለውጥ ስለቀለጠ ነገር ሳስብ ሁለት ነገር አስተውላለሁ። የመጀመሪያው እግዚአብሔር ነው፤ ትናንት እንደሆነው ዛሬም ያው መሆኑ! ሁለተኛው በእግዚአብሔር "ያውነት" ላይ ያለኝ እውቀት ነው። ከመቅጽፈት ሁሉ በሚለዋወጥበት ዓለም በሁኔታ ከመዋዠቅ ይልቅ እየጸና የሄደ መረዳት፤ አዎ የእግዚአብሔር አለመለወጥ! https://t.me/Yeroreflect
182
13
መዝሙር 73 (የአሳፍ መዝሙር።) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልባቸው ለቀና ለእስራኤል እግዚአብሔር እንዴት ቸር ነው። ² እኔ ግን እግሮቼ ሊሰናከሉ፥ አረማመዴም ሊወድቅ ትንሽ ቀረ። ³ የኃጢአተኞችን ሰላም አይቼ በዓመፀኞች ቀንቼ ነበርና። ⁴ ለሞታቸው መጣጣር የለውምና፤ ኃይላቸውም ጠንካራ ነውና። ⁵ እንደ ሰው በድካም አልሆኑም፥ ከሰው ጋርም አልተገረፉም። ⁶ ስለዚህ ትዕቢት ያዛቸው፤ ኃጢአትንና በደልን ተጐናጸፉአት። ⁷ ዓይናቸው ስብ ስለ ሆነ ወጣ፤ ልባቸውም ከምኞታቸው ይልቅ አገኘ። ⁸ አስበው ክፉ ነገርን ተናገሩ፤ ከፍ ከፍ ብለውም በዓመፃ ተናገሩ። ⁹ አፋቸውን በሰማይ አኖሩ፥ አንደበታቸውም በምድር ውስጥ ተመላለሰ። ¹⁰ ስለዚህ ሕዝቤ ወደዚህ ይመለሳሉ፤ ፍጹም ጊዜም በላያቸው ይገኛል፤ ¹¹ እግዚአብሔር እንዴት ያውቃል? በልዑልስ ዘንድ በውኑ እውቀት አለ? ይላሉ። ¹² እነሆ፥ እነዚህ ኃጢአተኞች ይደሰታሉ፥ ሁልጊዜም ባለጠግነታቸውን ያበዛሉ። ¹³ እንዲህም አልሁ፦ በውኑ ልቤን በከንቱ አጸደቅሁ፥ እጆቼንም በንጽሕና በከንቱ አጠብሁ። ¹⁴ ሁልጊዜም የተገረፍሁ ሆንሁ፥ መሰደቤም በማለዳ ነው። ¹⁵ እንደዚህ ብዬ ብናገር ኖሮ፥ እነሆ፥ የልጆችህን ትውልድ በበደልሁ ነበር። ¹⁶ አውቅም ዘንድ አሰብሁ፥ ይህ ግን በፊቴ ችግር ነበረ። ¹⁷ ወደ እግዚአብሔር መቅደስ እስክገባ ድረስ፥ ፍጻሜአቸውንም እስካስተውል ድረስ። ¹⁸ በድጥ ስፍራ አስቀመጥኻቸው፥ ወደ ጥፋትም ጣልኻቸው። ¹⁹ እንዴት ለጥፋት ሆኑ! በድንገት አለቁ ስለ ኃጢአታቸውም ጠፉ። ²⁰ ከሕልም እንደሚነቃ፥ አቤቱ፥ ስትነቃ ምልክታቸውን ታስነውራለህ። ²¹ ልቤ ነድዶአልና፥ ኵላሊቴም ቀልጦአልና፤ ²² እኔ የተናቅሁ ነኝ አላውቅሁምም፥ በአንተ ዘንድም እንደ እንስሳ ሆንሁ። ²³ እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፥ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ። ²⁴ በአንተ ምክር መራኸኝ፤ ከክብር ጋር ተቀበልኸኝ። ²⁵ በሰማይ ያለኝ ምንድር ነው? በምድርስ ውስጥ ከአንተ ዘንድ ምን እሻለሁ? ²⁶ የልቤ አምላክ ሆይ፥ ልቤና ሥጋዬ አለቀ፤ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም እድል ፈንታዬ ነው። ²⁷ እነሆ፥ ከአንተ የሚርቁ ይጠፋሉና፤ ከአንተ ርቀው የሚያመነዝሩትንም ሁሉ አጠፋኻቸው። ²⁸ ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ። Join us 📚@Holy_scriptures📚 📚@Holy_scriptures📚 ይ🀄️ላ🀄️ሉን
207
14
没有文字...
230
15
" እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ።" (መዝሙረ ዳዊት 52:8) 🌸🌸🌸🌸 👉 @frebefkr
262
16
" እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ።" (መዝሙረ ዳዊት 52:8) 🌸🌸🌸🌸 👉 @thewordofGod92 👈 Share💕       
1
17
没有文字...
1
18
🌐Online irraan hojii jalqabuu barbadumoo❓ Online teessanii guyyaatti qarshii 2000(kuma lamaa) ol hojjechuun salphaa dha❗️ Ho
🌐Online irraan hojii jalqabuu barbadumoo❓ Online teessanii guyyaatti qarshii 2000(kuma lamaa) ol hojjechuun salphaa dha❗️ Hojii kanas ammuma jalqabaa❗️👇
4
19
. ==❀❀❀===❀❀❀== የዕለቱ ጥቅስ ==❀❀❀===❀❀❀== “እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው።” ሰቆ. 3፥25 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
.    ==❀❀❀===❀❀❀==                     የዕለቱ ጥቅስ       ==❀❀❀===❀❀❀== “እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው።” ሰቆ. 3፥25 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
302
20
ኤርምያስ 29 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ። ¹³ እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።
282