ክርስትና (kiristiyanummaa)
الذهاب إلى القناة على Telegram
Christians channal ፍቅር መድሀኒት ነው ለዛም ነው መድሀንያለም ምንለው እየሱስ ያድናል jaalalli moo'aa dha yesus jalaladha kanaaf yeroo hunda nii mo'a! Farfannaa(መዝሙር)Kadhannaa፦ፀሎት፤Lallaba፦ስብከት፤asosama garagaraa hundafiyyu ልቦለዶችም ለሁሉም ተቀላቀሉን። @frebefkr 👣 http://t.me/Yefkrfrebot
إظهار المزيد2 676
المشتركون
-224 ساعات
-157 أيام
-2930 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+10
في 0 قنوات
سبتمبر '260
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '260
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '260
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '260
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '260
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+75
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+111
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+347
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+507
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+421
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+201
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+46
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+28
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+75
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+136
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+443
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+404
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+449
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+673
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+285
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+498
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+346
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+236
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+139
في 12 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+92
في 16 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+19
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+54
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+9
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '230
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+19
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+27
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+35
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+3
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+7
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+2
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+266
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 29 أكتوبر | 0 | |||
| 28 أكتوبر | 0 | |||
| 27 أكتوبر | +1 | |||
| 26 أكتوبر | 0 | |||
| 25 أكتوبر | 0 | |||
| 24 أكتوبر | +1 | |||
| 23 أكتوبر | 0 | |||
| 22 أكتوبر | 0 | |||
| 21 أكتوبر | 0 | |||
| 20 أكتوبر | 0 | |||
| 19 أكتوبر | 0 | |||
| 18 أكتوبر | 0 | |||
| 17 أكتوبر | +2 | |||
| 16 أكتوبر | +1 | |||
| 15 أكتوبر | +2 | |||
| 14 أكتوبر | 0 | |||
| 13 أكتوبر | +1 | |||
| 12 أكتوبر | +2 |
منشورات القناة
Repost from የልባም ሴት አገልግሎት
💢በእግዚአብሔር ያልተተወች ሴት💢
📌ክፍል አንድ
…እኔ ግን አልረሳሽም፡፡" ኢሳ 49፡15
...ከእንግዲህ የተተወች አትባዪም…"ኢሳ 62፡4
….አንቺም የተፈለገች ያላተተወችም….ትባያለሽ"
ኢሳ 62፡12
መግቢያ፦ የትንቢተ ኢሳይያስ 49 ፡15 እና 62፡4 ፣12
📌ታሪካዊ ዳራ
የይሁዳ ሕዝብ ለ70 ዓመታት በምርኮ ከቆዩ በኋላ ወደ አገራቸው ሲመለሱ የተሰማቸው ስሜት "የተተወ" የመሆን ስሜት ነበር። ካሳለፉት የመከራ ዘመን የተነሳ እግዚአብሔር እንዳሰባቸው፣ እንዳልተዋቸው እና እንዳልረሰቸው እንደገና ተፈላጊ እንደሚሆኑ መቀበል ከብዷቸው ነበር፡፡
📌ምክንያቱም ስሜታቸው በብርቱ ተጎድቷል፣ ቤተመቅደስ ፈርሷል፣ ያላቸው የገቢ ምንጭም ለማገገም የሚሆን ተስፋ ሰጪ. አልነበረም፡፡ በአጠቃላይ ተስፋቸው ሁሉ ተንዷል፡፡
📌ስለዚህ በጣም የመጣልና የመተው፣ የመረሳት እና ተፈላጊ አይደለሁም የሚል ስሜት በብርቱ ውስጣቸውን ተቆጣጥሮ ስለነበር እግዚአብሔር ሀገርን/ሕዝብን፣ ትውልድን/ በሴት ጾታ እየጠራ አልጥልሽም፣ የተተውሽ አይደለሽም፣ እንደገና ተፈላጊ ትሆኛለሽ እያለ ያበረታታቸው ነበር፡፡
📌ዛሬም ብዙ ቅዱሳን ሴቶች ካለፍንበትና አሁን ካለንበት ከግል ህይወታችን፣ ከቤተሰባችን : በአገልግሎት ከሚገጥመን ተግዳሮት ከጤናችን፣ ከትዳራችን፣ ከልጆቻችን፣ ከምናገኘው የገቢ ምንጫችን እና እንደ ሀገር ከምናየው ሁኔታ ፣ ….ተነስተን የመተውና የመጣል፣ እና ተፈላጊ አለመሆን ስሜት በብርቱ ሊታገለን ይችላል፡፡ ግን ታገለን ማለት ጣለን፣ አሸነፈን ማለት ስላልሆነ በትግላችን ውስጥ ቀና ብለን አልተውሽም፣ አልጥልሽም፣ አልረሳሽም፣ እንደገና ተፈላጊ ትሁኛለሽ… የሚለውን አስደናቂ ድምጽ ወደ ልባችን በማስገባት፣ በእርሱ እውነት በመበርታት በድል ህይወት ልንኖርና ልናገለግል ተጠርተናል፡፡
የሕዝቡ ጩኸት፦ "እግዚአብሔር ትቶኛል ጌታም ረስቶኛል" (ኢሳ. 49፡14) አሉ።
📌መለኮታዊ ምላሽ፦ በውኑ ሴት ከማህጸኖአ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ህጻኖአን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን ? አብነት ምስክርነት
አዎ እርሷትረሳ ይሆናል እኔ ግን አረሳሽም፡፡
ቁጥ 15 እንሆ እኔ በእጄ መዳፍ ቀርጬሻለሁ ቅጥሮችሽም ሁሉ ግዜ በፊቴ አሉ፡፡
ቁጥ 16 "ከእንግዲህ 'የተተወች' አትባዪም... አንቺ 'የተፈለገች' ትባያለሽ" (ኢሳ. 62፡4,12)።
የስም ለውጥ የተፈለገች ያልተተወች ትባያለሽ
ይህ ቃል ዛሬም በሕይወታችሁ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላላን ሁሉ የተሰጠ ተስፋ ነው።
📌በቀጣይ ክፍል የምንመለከተው ሀሳብ 👇👇👇👇
📌እግዚአብሔር "አልተውሽም" የሚለውን ቃል በተግባር ያሳየበትን የሩትና የኑኃሚን ሕይወት እንመልከት።
🎤✍️አብነት ነጋ
▷ይ🀄️ላ🀄️ሉን◁
👇👇👇👇👇
✨@lebamsetministry123✨
✨@lebamsetministry123✨
| 2 | #የማለዳ_ቃል 🌤
እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
— ኦሪት ዘዳግም 32:12
So the LORD alone did lead him, and there was no strange god with him.
— Deuteronomy 32:1
መልካም ቀን !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY | 168 |
| 3 | https://youtube.com/watch?v=oiaD2snKC94&feature=shared | 198 |
| 4 | Garden in Manhattan - Josiah Queen (320).mp3 | 192 |
| 5 | ህሊና ዳዊት || የልቤ ጌታ
| New Live ARTS TV 🕓11MIN
| @ZELALEMAWI || ⏯10MB
| @ZELALEMAWI || ➡️SHARE
◈◈ JOIN US ◈◈ | 200 |
| 6 | "Jesus - our greatest gift"
"ኢየሱስ - ድንቅ ስጦታችን"
#KingdomSound
#KingdomSoundWorshipNight
#KingdomSoundWorshipMorning
#SolomonBula
#MihretTedergolegnal
Link:- https://youtu.be/33jNfbldf9I | 588 |
| 7 | FORREST_FRANK_LIVE_YOUR_LIFE_OFFICIAL_AUDIO_1747676757743.m4a | 786 |
| 8 | 🔔Ergaa ganamaa🔔
“Namni, Waaqayyo inni kan Yaaqoob gargaarsa isaa ta'eef, abdii isaas Waaqayyo isaa goofticha irra inni kaa'ate haa gammadu!”
— Far. 146:5
✝𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄👇 @frebefkr
✍Comment👇
@frebefkr
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕 ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ | 815 |
| 9 | Don’t stay where they’re not listening to you stay where you feel calmer not always rushing stay where you need to stay longer comfortably not uncomfortably stay where God is listening to you! | 792 |
| 10 | https://youtu.be/N66-QOcQC9g?si=k8GjVhqsbjeQBkqC | 785 |
| 11 | 🎉 Baga Gammaddan Baga Gammane!! 🎉
🌐 DATA Interneeta Bilisaan! 🚀
Qarshii Tokko Malee Fayadamuun Danda'amee jira 😍
🔗 Chaannalii Kana Join Godhaa!
🎯 Itti Fayadamaa!! 💥 | 4 |
| 12 | በተጓዝኩባቸው የሕይወት ጎዳናዎች የታዘብኩት ነገር ቢኖር አብዛኛው ነገር ተለዋዋጭ መሆኑ ነው። ሰው፣ ሁኔታው፣ዙርያ ገባው በሞላ በለውጥ እሽክርክሪት ውስጥ የተጣለ ይመስል ይለዋወጣል። ሌላው ቀርቶ እኔ ራሱ ምን ያህል እንደተለወጥኩ ሳስብ መገረም ይቀድመኛል። የቀንና የሌሊት ያህል የጎላ ለውጥ.......
በዚህ ሁሉ ጉዞዬ ካለለውጥ ስለቀለጠ ነገር ሳስብ ሁለት ነገር አስተውላለሁ። የመጀመሪያው እግዚአብሔር ነው፤ ትናንት እንደሆነው ዛሬም ያው መሆኑ! ሁለተኛው በእግዚአብሔር "ያውነት" ላይ ያለኝ እውቀት ነው። ከመቅጽፈት ሁሉ በሚለዋወጥበት ዓለም በሁኔታ ከመዋዠቅ ይልቅ እየጸና የሄደ መረዳት፤ አዎ የእግዚአብሔር አለመለወጥ!
https://t.me/Yeroreflect | 182 |
| 13 | መዝሙር 73 (የአሳፍ መዝሙር።)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልባቸው ለቀና ለእስራኤል እግዚአብሔር እንዴት ቸር ነው።
² እኔ ግን እግሮቼ ሊሰናከሉ፥ አረማመዴም ሊወድቅ ትንሽ ቀረ።
³ የኃጢአተኞችን ሰላም አይቼ በዓመፀኞች ቀንቼ ነበርና።
⁴ ለሞታቸው መጣጣር የለውምና፤ ኃይላቸውም ጠንካራ ነውና።
⁵ እንደ ሰው በድካም አልሆኑም፥ ከሰው ጋርም አልተገረፉም።
⁶ ስለዚህ ትዕቢት ያዛቸው፤ ኃጢአትንና በደልን ተጐናጸፉአት።
⁷ ዓይናቸው ስብ ስለ ሆነ ወጣ፤ ልባቸውም ከምኞታቸው ይልቅ አገኘ።
⁸ አስበው ክፉ ነገርን ተናገሩ፤ ከፍ ከፍ ብለውም በዓመፃ ተናገሩ።
⁹ አፋቸውን በሰማይ አኖሩ፥ አንደበታቸውም በምድር ውስጥ ተመላለሰ።
¹⁰ ስለዚህ ሕዝቤ ወደዚህ ይመለሳሉ፤ ፍጹም ጊዜም በላያቸው ይገኛል፤
¹¹ እግዚአብሔር እንዴት ያውቃል? በልዑልስ ዘንድ በውኑ እውቀት አለ? ይላሉ።
¹² እነሆ፥ እነዚህ ኃጢአተኞች ይደሰታሉ፥ ሁልጊዜም ባለጠግነታቸውን ያበዛሉ።
¹³ እንዲህም አልሁ፦ በውኑ ልቤን በከንቱ አጸደቅሁ፥ እጆቼንም በንጽሕና በከንቱ አጠብሁ።
¹⁴ ሁልጊዜም የተገረፍሁ ሆንሁ፥ መሰደቤም በማለዳ ነው።
¹⁵ እንደዚህ ብዬ ብናገር ኖሮ፥ እነሆ፥ የልጆችህን ትውልድ በበደልሁ ነበር።
¹⁶ አውቅም ዘንድ አሰብሁ፥ ይህ ግን በፊቴ ችግር ነበረ።
¹⁷ ወደ እግዚአብሔር መቅደስ እስክገባ ድረስ፥ ፍጻሜአቸውንም እስካስተውል ድረስ።
¹⁸ በድጥ ስፍራ አስቀመጥኻቸው፥ ወደ ጥፋትም ጣልኻቸው።
¹⁹ እንዴት ለጥፋት ሆኑ! በድንገት አለቁ ስለ ኃጢአታቸውም ጠፉ።
²⁰ ከሕልም እንደሚነቃ፥ አቤቱ፥ ስትነቃ ምልክታቸውን ታስነውራለህ።
²¹ ልቤ ነድዶአልና፥ ኵላሊቴም ቀልጦአልና፤
²² እኔ የተናቅሁ ነኝ አላውቅሁምም፥ በአንተ ዘንድም እንደ እንስሳ ሆንሁ።
²³ እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፥ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ።
²⁴ በአንተ ምክር መራኸኝ፤ ከክብር ጋር ተቀበልኸኝ።
²⁵ በሰማይ ያለኝ ምንድር ነው? በምድርስ ውስጥ ከአንተ ዘንድ ምን እሻለሁ?
²⁶ የልቤ አምላክ ሆይ፥ ልቤና ሥጋዬ አለቀ፤ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም እድል ፈንታዬ ነው።
²⁷ እነሆ፥ ከአንተ የሚርቁ ይጠፋሉና፤ ከአንተ ርቀው የሚያመነዝሩትንም ሁሉ አጠፋኻቸው።
²⁸ ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ።
Join us
📚@Holy_scriptures📚
📚@Holy_scriptures📚
ይ🀄️ላ🀄️ሉን | 207 |
| 14 | لا يوجد نص... | 230 |
| 15 | " እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ።"
(መዝሙረ ዳዊት 52:8)
🌸🌸🌸🌸
👉 @frebefkr | 262 |
| 16 | " እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ።"
(መዝሙረ ዳዊት 52:8)
🌸🌸🌸🌸
👉 @thewordofGod92 👈
Share💕 | 1 |
| 17 | لا يوجد نص... | 1 |
| 18 | 🌐Online irraan hojii jalqabuu barbadumoo❓
Online teessanii guyyaatti qarshii 2000(kuma lamaa) ol hojjechuun salphaa dha❗️
Hojii kanas ammuma jalqabaa❗️👇 | 4 |
| 19 | . ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው።”
ሰቆ. 3፥25
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures | 302 |
| 20 | ኤርምያስ 29
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።
¹³ እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ። | 282 |
