ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 839
订阅者
-124 小时
-37 天
+1530 天
帖子存档
☜ومن الذين بُشّروا بالجنّة من النساء ☞ከሴቶች በጀነት የተበሰሩ እነማን ይገኙበታል ثبت بالنص الصريح تبشير بعض النساء بالجنة ، በእርግጥም ግልፅና ሰሂህ በሆኑ መረጃዎች በጀነት የተበሰሩ የተወሰኑ ሴት ሰሀባዎች እና ከቀደምት ኡማዎች ይገኛሉ እነርሱም 1- آسيةُ بنتُ مزاحمٍ ، امرأةُ فرعونَ . 2- مريم ابنة عمران . 3_خديجة بنت خويلد ①☞ኣሲያ ቢንት ሙዛሂም ②☞መርየም ቢንት ኢምራን ③☞ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ فَقَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: (أَفْضَلُ نِسَاءِ أَهْلِ الْجَنَّةِ: خَدِيجَةُ بِنْتُ خُوَيْلِدٍ، وَفَاطِمَةُ بِنْتُ مُحَمَّدٍ، وَآسِيَةُ بِنْتُ مُزَاحِمٍ امْرَأَةُ فِرْعَوْنَ، وَمَرْيَمُ ابْنَةُ عِمْرَانَ). 📘وصححه الألباني في "صحيح الجامع" (1135). 4-  سمية بِنْت خياط ④☞ ሱመያ ቢንት ኸያጥ جاء عَنْ عُثْمَانَ بن عَفَّانَ، قَالَ: سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ لأَبِي عَمَّارٍ، وَأُمِّ عَمَّارٍ: (اصْبِرُوا آلَ يَاسِرٍ مَوْعِدُكُمُ الْجَنَّةُ). 📗رواه الطبراني في "المعجم الكبير" (769) 5- عائشة بنت أبي بكر الصديق ☞①ኣኢሻ ቢንት አቢ በክር አሲዲቅ عَنْ عَائِشَةَ أَنَّ جِبْرِيلَ جَاءَ بِصُورَتِهَا فِي خِرْقَةِ حَرِيرٍ خَضْرَاءَ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: " هَذِهِ زَوْجَتُكَ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ " . 📕أخرجه الترمذي (3880) وقال : حَدِيثٌ حَسَنٌ غَرِيبٌ، 6- حفصة بنت عمر بن الخطاب ⑥☞ ሀፍሳ ቢንት አቢ በክር 📒عَنْ أَنَسٍ، رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: " أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ طَلَّقَ حَفْصَةَ، فَأَتَاهُ جِبْرِيلُ عَلَيْهِ الصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ، فَقَالَ: يَا مُحَمَّدُ، طَلَّقْتَ حَفْصَةَ وَهِيَ صَوَّامَةٌ قَوَّامَةٌ، وَهِيَ زَوْجَتُكَ فِي الْجَنَّةِ، فَرَاجِعْهَا " أخرجه الحاكم في ☜ وحسنه الألباني في "صحيح الجامع" (4351). 7- فاطمة بنت رسول الله ⑦☞ፋጢማ ቢንት ረሱል صلى الله عليه وسلم 📙ما جاء عَنْ حُذَيْفَةَ، قَالَ ....قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: (إِنَّ هَذَا مَلَكٌ لَمْ يَنْزِلِ الأَرْضَ قَطُّ قَبْلَ هَذِهِ اللَّيْلَةِ اسْتَأْذَنَ رَبَّهُ أَنْ يُسَلِّمَ عَلَيَّ وَيُبَشِّرَنِي بِأَنَّ فَاطِمَةَ سَيِّدَةُ نِسَاءِ أَهْلِ الجَنَّةِ وَأَنَّ الحَسَنَ وَالحُسَيْنَ سَيِّدَا شَبَابِ أَهْلِ الجَنَّةِ) ☜أخرجه الترمذي وصححه الألباني في "صحيح الجامع" (4190). 8- أم زفر رضي الله عنها (المرأة السوداء التي كانت تُصرع): ⑧☞ ኡሙ ዘፍር በአብዛኛው ጥቁርዋ ሴት ተብላ የምትታወቀው 📕قال عَطَاءُ بْنُ أَبِي رَبَاحٍ قَالَ : قَالَ لِيَ ابْنُ عَبَّاسٍ: " أَلَا أُرِيكَ امْرَأَةً مِنْ أَهْلِ الْجَنَّةِ ؟ قُلْتُ: بَلَى. قَالَ هَذِهِ الْمَرْأَةُ السَّوْدَاءُ أَتَتِ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، فَقَالَتْ : إِنِّي أُصْرَعُ ، وَإِنِّي أَتَكَشَّفُ ، فَادْعُ اللهَ لِي ، قَالَ : ( إِنْ شِئْتِ صَبَرْتِ وَلَكِ الْجَنَّةُ ، وَإِنْ شِئْتِ دَعَوْتُ اللهَ أَنْ يُعَافِيَكِ ). فَقَالَتْ: أَصْبِرُ، فَقَالَتْ: إِنِّي أَتَكَشَّفُ، فَادْعُ اللهَ أَنْ لَا أَتَكَشَّفَ. فَدَعَا لَهَا .أخرجه البخاري (5652)، ومسلم (2576). 9 أم سليم رضي الله عنها: ⑨ ኡሙ አነስ ኡሙ ሱለይም 📗فعَنْ أَنَسٍ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ: (دَخَلْتُ الْجَنَّةَ فَسَمِعْتُ خَشْفَةً، فَقُلْتُ : مَنْ هَذَا؟ قَالُوا : هَذِهِ الْغُمَيْصَاءُ بِنْتُ مِلْحَانَ أُمُّ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ) أخرجه مسلم (2456). الله أعلم

ዱኒያ እንደዚህ ነች ያለምንም እረፍት ቀን ከሌት ቢለፉ ሙሉዕ አትሆንም hpps//t.me/UstazKedirAhmed

. قَالَ شَيْخُ الْإِسْلَامِ ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ  :    "إِذَا كَانَ الْعَبْدُ دَائِمًا شَاكِرًا مُسْتَغْفِرًا، فَلَا يَزَالُ الْخَيْرُ يَتَضَاعَفُ لَهُ وَ الشَّرُّ يَنْدَفِعُ عَنْهُ". مَجْمُوعُ الْفَتَاوَىٰ( ٢٦٢/١٤).

ወዳጄ! የተሻልክ ሰው ሁነህ መገኘት ያለብህ ከሌሎች ሰዎች ሳይሆን ከትላንት ማንነትህ ነው ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Mf11q

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  ተጀመረ 🔈 ✅ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤 📚       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

ዱዓ 🤲 ኢራን ኳታር እና ኢራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት እነደሰነዘረች እየሰማን ነው።
ዱዓ 🤲 ኢራን ኳታር እና ኢራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት እነደሰነዘረች እየሰማን ነው።

وإن تعدوا نعمة الله لا تحصوها.mp33.27 MB

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 🇸🇦ታላቅ የዳዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የወንድማችን ሰዒድ ሙሐመድ እና የእህታችን ሰሚራ ሐሰን የኒካህ ፕሮግራም 〰〰 〰〰 〰〰 〰〰 بَارَكَ اللّهُ لكم
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 🇸🇦ታላቅ የዳዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የወንድማችን ሰዒድ ሙሐመድ  እና የእህታችን ሰሚራ ሐሰን የኒካህ ፕሮግራም 〰〰    〰〰     〰〰    〰〰 بَارَكَ اللّهُ لكما، وَبَارَكَ عَلَيْكما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ                           ተጋባዥ  እንግዶቻችን 1️⃣, ኡስታዝ አብዱ ሹኩር         2️⃣, ኡስታዝ አቡ ሙዐዝ 3️⃣, ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 4️⃣, ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ በወንድም ጦልሐ                ✅ቁርአን ይጋብዘናል 🎤አቡ ሁዘይፋ ሰዒድ እና  አቡ ሁዘይፋ ሀይደር የመድረክ መሪዎች         ▶️ ነገ ሰኞ ከምሽቱ  4️⃣:0️⃣0️⃣         🎴   የሚተላለፍበት ቻናል🎴              👇👇👇👇👇👇👇👇                  🎴  🔗 😊 tdarna_islam 👈🟢    🎴  🔗 😊 tdarna_islam 👈🟢

የመጀመሪያው ሙሐደራ خدمة السلف لعلمائهم በሚል ርእስ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሀፊዞሁሏህ     ተ           ጀ        ም         ሯ          ል https://t.me/IbnuMunewor?livestream=2f17efbd8b21dbd89a

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ኢንሻ አላህ የዛሬው የረፋዱ የሑዘይፋ መስጂድ ደርስ የሚጀምረው ከጠዋቱ 4:30 ነው። አብሽሩ። ወንድማችን ሙነወርም አልሐምዱሊላህ በየቀኑ ጥሩ ለውጥ አለው። ሁላችሁም ካላችሁበት ሁናችሁ ዱኣ አድርጉለት።

~አሁን ባለንበት ጊዜ  ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ ምን አላት እያለ...ሴቶች ምን አለዉ ብለዉ የማይጠይቁት ለምን ይሆን ታዳ?! ~ሴቶች መንቃት አለባችሁ እሱ እንዲጠነክር እንጅ ጧት ማታ ያንችን እጅ የሚመለከት እስረኛ አታረጓቸዉ። አንተስ ምን ሆነኻል እጅህን አጣጥፈህ የሷን እጅ የምጠብቅ ከሆነ  የቁም ሞት ማለት ይህ ነዉ። ተፋ ተፋ ብለህ ስራ ። በቤቱ ዉስጥ ሀላፊነትን የሚወስድ ወንድ እየጠፋ ነዉ።በቃ ለቤቷ ጧት ማታ የምታስበዉ የምትጨነቀዉ ሴት ብቻ ማነዉ ያደረገዉ። ወንድነታችሁን  እየረሳችሁ ነዉ ።በቃ ወንድ ሁኑና አቦ እንኩራባችሁ ። 👉ይችን አያ ላስታዉሳችሁ👇 👈ما معنى قوله تعالى: الرجال قوامون على النساء؟ يقول تعالى : ( الرجال قوامون على النساء ) أي : الرجل قيم على المرأة ، أي هو رئيسها وكبيرها والحاكم عليها ومؤدبها إذا اعوجت ( بما فضل الله بعضهم على بعض ) أي : لأن الرجال أفضل من النساء ، والرجل خير من المرأة; ولهذا كانت النبوة مختصة بالرجال وكذلك الملك الأعظم; لقوله صلى الله عليه وسلم : " لن يفلح قوم ولوا أمرهم امرأة " ... ~ t.me/https_Asselfya

🔖አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቅ!! ~ሱፍያኑ ሰዉሪይ t.me/https_Asselfya

آيات_السكينة_لمن_أصابه_كرب_أو_هم_ياسر_الدوسري.mp322.62 MB

ሚዲያ ላይ: የበግን ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ብዙ ናቸው!፣ ትዳር ላይ የውሃ አረፋት የሆኑ።  የአንዳድ ሰዎች ቃል እኛ ዘንድ በንፋስ ጀርባና በወራጅ ውሃ ደረት ላይ ሊፃፍ ነው የሚገባው። በተለይ ሚድያ ያገነናቸው የመጥፎ ባህሪ ባለቤቶች የሆኑትን። አንዲት ሶሓባ ነበያችንን ስለትዳር ስታማክራቸው..."እሱኮ! ዱላውን ከትካሻው አያወርድም" ያሉት ሶሓባ ነበር ፣ ሶሐባኮ ነው። ግን ትዳር ረቂቅ ነው!!....ሰለፊይ ነኝ ብሎ ምግባር የጎደለው፣ ሴቶችን መቀያየር ግብሩ ያደረገ፣ ቅዳሜ አግብቶ እሁድ ለመፍታት የማያመነታ...ርህራሄ የጎደላቸው ብዙ ወንድሞች አሉን!። አብራው የሚያኖር ባህሪ ከሌለው ትዳራቸው ጤዛ ነው የሚሆነው!። የትዳር ሳይንስ ከመቅራት ከማስቀራት ምናምን ረቀቅ ይላል… “ዲኑንና ስነምግባሩን የምትወዱለት ከመጣ ዳሩት” ያሉት ረሱል ናቸው...። ✍አብደረህማን አማን t.me/abdu_rheman_aman

በዚህ ዘመን ክብሯን የጠበቀች ሴት የለችም አላት። እህትህን ለማጨት ለሚመጣው ሰው ይህንን መናገር እንዳትረሳ አለችው። በተወሰኑ ሰዎች ጥፋት የጅምላ ፍርድ በሰዎች ላይ ስትሰጥ የአንተን ቅርብ ሰዎችም ከግምት ውስጥ ማስገባት አትርሳ ለማለት ነው!

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ሰኔ 15/2017 (ዙል ሒጃ 26/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞ
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ሰኔ 15/2017 (ዙል ሒጃ 26/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :- 1, ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ አልከሚሴ 2, ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር 3, ኡዝታዝ አቡል ዐባስ 4, ኡስታዝ አቡ ሙስሊም 5, ኡስታዝ አቡ ሱፊያን 6, ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ባጂ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ አል-ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:- "ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር። ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን] ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻነል:- Telegram - https://t.me/IbnuMunewor Tiktok - https://www.tiktok.com/@user6176579049887?_t=ZM-8xIiezVty6A&_r=1