uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 019
Підписники
-724 години
-497 днів
-7230 день
Архів дописів
🛑👉ፕሮግራማችን ልንጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+6HIGsnQmJ3UxZjZk https://t.me/+6HIGsnQmJ3UxZjZk

ዛሬ እዚህ ነን አይደል አረሳችሁም‽ """" t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
ዛሬ እዚህ ነን አይደል አረሳችሁም‽ """" t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

~የራሱን ሀላፊነት ከማይወጣ ወንድ ጋር አትጣመሪ:: ለራሱ ያልሆነ ለአንቺ እና ለልጆችሽ አይተርፍም:: ለአንቺ ባታስቢ እንኳ ለልጆችሽ እዘኝላቸው:: ~       t.me/https_Asselfya

~የራሷን ሀላፊነት መሸከም ከተሳናት ሴት ጋር አትጣመር:: ለራሷ ያልሆነች ለአንተም ሆነ ለልጆችህ አትተርፍም:: በራስህ ብትጨክን እንኳ ለልጆችህ እዘን:: ~ t.me/https_Asselfya

🔖ሴቶች ከፋጢማ ተማሩ !! ➖➖➖➖➖ ✅ ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ሰው ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር 📚فتح الباري./ كتاب الجمعة(١٦٢٢) 👉የጅሙአ ቀን ወቅተል ኢጃብ የተባለው ሰአት እቤታችሁም ሆናችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። በተለይ የጅሙአ የቀኑ መጨረሻ ፀሀይ ልትገባ በምትቃረብበት ሰአት ጌታችሁን በመለመን ላይ በርቱ። ምናልባትም የተለመነ ነገር ሁሉ እሺ ሚባልበት ወቅት ሊሆን ይችላልና። t.me/https_Asselfya

ማንኛዉም ጉዳይ ሲከብድህ ዱንያ ከመስፋቷ ጋር ስትጠብህ ልብህን ጥደህ  አላህን በ الفتاح ስሙ ችክ ብለህ ተማጸነው

~ማነኝ ብለሸ ነዉ የምታስቢዉ ? አች ማን ስለሆንሸ ነዉ? አንች ማነሸ ? ~መሠል ጥያቄዎችን የምትሠነዝሩ ሠዎች ምንኛ ሞኝ ናቹ!! ~እኔ ማለት በዚ ምድር ላይ ዉድ ነገር የሚገባኝን እኔን ከማንም ጋ የማላወዳድራት እኔን መከፋቷን በሳቋ የምትደብቀዋ ጠንካራዋን እኔን ከማንም በላይ የማከብራትን  እናተ የማታቋት እኔ የማቃትን እኔን ነዋ የማስበዉ ተመለሠላቹ !? አደለ ~

እህታችን አፋልጉን ቤተሰቦቿ!!
እህታችን አፋልጉን ቤተሰቦቿ!!

ألسلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🎊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ ነገ ጁሙዓ ማታ 3:00 ጀምሮ
ألسلام عليكم ورحمةالله وبركاته      🎊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ ነገ ጁሙዓ ማታ  3:00 ጀምሮ      ↷🔊ተጋባዥ እንግዶቻችን↷ ➊ ሸይኽ አወል አሕመድ አል_ኬሚሴ"ሐፊዘሁላህ"        ❷➻ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ  "ሐፊዘሁላህ"    ❸➻ ኡስታዝ አቡ አብደላህ (ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ "ሐፊዘሁሏህ" ❹ ወንድም አቡ ሐሳን አሊይ ዩሱፍ ሐፊዘሁሏህ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችም ኢንሻአላህ ይኖራሉ። ◎
የፕሮግራም መሪ እና አስተባባሪ     ➠ ወንድማችን አቡ ዑበይዳ ከኼሚሴ ➠ አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድሪስ
      በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም  የተጀመረውን  የኢብኑ አባስ መረከዝ  ለማስጨረስ ልዩ እና ያማረ  የደመቀ የንያ ፕሮግራም እንዲሁም አሁን የደረሰበትን ጉዳይም እዚያው የምንሰማ ይሆናል  ኢንሻ አሏህ እንዳትቀሩ ሁላችሁም እስከነ ቤተሰቦቻችሁ ተጋብዛችኋል ስላችሁ....        ማሳሰቢያ ጁመአ ምሽቱን የምናሳልፈው ከኢብኑ አባስ መርከዝ ጋር ነው።  ተናግሪያለሁ። መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም! 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ                              ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk 🛎انشر تؤجر !         🔑 كن مفتاحا للخير                الدال على الخير كفاعله🏝 https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

«ትናንትን የረሳ፣ የ'ሕይወት'ን ታናሽ እህት 'ትግስት'ን ያጣ በፍፁም ነገን ውብ ማድረግ አይችልም።» ~

⇥ ኪታቦች፣  ⇥ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  ⇸የሶላት፣ ሸርሸፎችን ፣ ⇥አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ እንዲሁም ሌሎች አላባሳቶችን ያገኛሉ። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ @Hayat_bint_Seid_Aselefly = t.me/Online_Eslamawiy_Market

አንዳዴ.... «ለመርሳት በመታገል ውስጥ ማስታወስም አለ፤ ለመጥላት ከመፍጨርጨር ትግል ውስጥ ትንሽዬ መውደድ አለች!» = t.me/https_Asselefya1

እጅግ በርካታ ሰዎች በሚዘነጉበት ወር ትልቅ እድል እስቲ ወጣ ብላቹ ጨረቃዋ እንዴት እንዳሸበረቀች ተመልከቷትማ ነጌ ጀምሮ እስከ ጁሙዐ አያመል ቢድ ነው እንዳያመልጠን ነጌ ሮብ 13 ሀሙስ 14 ጁሙዐ 15 የአላህ መልእክተኛ ﷺ"በረጀብ እና በረመዷን መካከል የሚገኘው የሸዕባን ወር ብዙ ሰዎች የሚዘናጉበትወር ነው። በዚህ ወርም መልካም ሥራዎች ወደ ዓለማት ጌታ ይቀርባሉ እኔደግሞ ((ፆመኛ)) ሆኜ ሥራዬ እንዲወጣልኝ እወዳለሁ ብለዋል።" መፆም ባንችል እንኳ ሌላውን እናስታውስ! منقول

ረመዳን ከመግባቱ በፊት እራሱን እንዳስተካከለ ሰው ማን ስኬታማ አለ . ~