ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
9 061
订阅者
+2824 小时
+237
-7430
帖子存档
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩   ✅  በአላህ ፍቃድ ተቋርጦ  የነበረው   የሱና ቻናል wave በድጋሚ እንጀምራለን 🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚 ⬇️ዝርዝር መረጃ ⬇️ t.me/sunah_channel_link/41 t.me/sunah_channel_link/41

▶️ተጀመረ!✅ ✅ የሙሓደራ እና የኒካህ ፕሮግራም       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

🌸 ልዩ እና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🌷 የወንድማችንን ሙሳ ዩኑስ እና የ እህታችንን ዐዚዛ ዐብዱል ከሪም የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም! 👥
🌸 ልዩ እና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🌷  የወንድማችንን ሙሳ ዩኑስ እና የ እህታችንን ዐዚዛ ዐብዱል ከሪም የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም! 👥በዕለቱ የሚገኙ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦  ተወዳጅ ኡስታዞች፦ 1⃣ኡስታዝ ኻሊድ ዐብዱል ከሪም 2⃣ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 4⃣ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አል ባጂ 5⃣ኣቡ ዚክራ ረሺድ ሓቢብ 📖 ልብ የሚመስጡ ቃሪኦች (የቁርኣን ግብዣ)፦ 6⃣ ቃሪእ አብዱልመጂድ ዑመር 7⃣ ቃሪእ ሱደይስ ሰዒድ እንዲሁም ሌሎች ወንድሞች እና ኡስታዞች በፕሮግራሙ ላይ ይሳተፋሉ። 📅 ቀን ነገ ቅዳሜ ምሽት ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 👥እርሶም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! በሰዓቱ ይጠብቁን! 😀ቀጥታ ስርጭት አድራሻ፦🫴 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam

Repost from N/a
የመጀመሪያው ፕሮግራም   ተ         ጀ             መ                   ረ 🔉☑️ፕሮግራም ❶ 🎙 በኡስታዝ አቡ ዚክራ t.me/nikab_jilbab_group?videochat=ad3b648687b1d3c4bc

Repost from N/a
⏳የዳዕዋና የፖድካስት ፕሮግራም🎙 የፊታችን ጁመዓ ከምሽቱ ⏰⓷:⓪⓪ ጀምሮ በኒቃብና ጅልባብ ግሩፕ የዳዕዋና የፖድካስት ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ አቡ ሱፊያን ❷ አቡ ዚክራ
የዳዕዋና የፖድካስት ፕሮግራም🎙 የፊታችን ጁመዓ ከምሽቱ ⏰⓷:⓪⓪ ጀምሮ በኒቃብና ጅልባብ ግሩፕ የዳዕዋና የፖድካስት ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ አቡ ሱፊያን  ❷ አቡ ዚክራ ❸ አቡ ሁዘይፋ (ሰዒድ) ❹ አቡ ሁዘይፋ  (ሀይደር) ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ኡስታዞች ይገኙበታል። ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ 👇 https://t.me/nikab_jilbab_group https://t.me/nikab_jilbab_group

በርህን ዘግተህ ከፈጣሪህ ጋር ስትጣላ… በርህን ቆልፈሃል። መጋረጃህን ጣል አድርገሃል። ማንም እንደማያይህ አረጋግጠህ ስልክህን ከፈትክ። ከሰዎች አይን ተሸሸግህ፤ ነገር ግን ከዓለማቱ ጌታ እይታ የት ልትሸሸግ ነው?አንተ ያኔ ብቻህን ሆነህ ወንጀል ላይ ስትወድቅ፣ አላህ እኮ ያይሃል!ሰዎችን ፈርተህ፣ የአላህን ክብር ግን አቃለልክ? ሰዎች እንዳያዩህ ጥንቃቄ አደረግህ፤ ነገር ግን "አላህ ያየኛል" የሚለው እውነት ልብህን አልረበሸውም? ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ አንድ አስፈሪ ጊዜ ነግረውናል፡- የቂያማ ቀን ተራራ የሚያክሉ መልካም ስራዎችን የያዙ ሰዎች ይመጣሉ። ነገር ግን አላህ ስራቸውን እንደ ብናኝ ይበትንባቸዋል። ለምን? «እነሱ በሰዎች ፊት አላህን የሚፈሩ ሆነው ይታያሉ፤ ነገር ግን ብቻቸውን ሲሆኑ የአላህን ድንበር ይጥሳሉ!» ይሉናል ነብያችን። ወንድሜ ሆይ! ዛሬ በጨለማና በድብቅ የምትሰራው ወንጀል፣ ነገ በለሊት ጨለማ ቀብር ውስጥ ብቻህን ስትሆን አብሮህ የሚቀበረው እሱ ነው። ☞ያ የተመለከትከው ሀራም ምስል፣ ☞ያ የተፃፃፍከው ቆሻሻ መልእክት፣ ☞ያ የሰማኸው ወንጀል... ነገ በአላህ ፊት ቀርበህ፣ ምላስህ ታሽጎ እጅና እግርህ ሲመሰክሩብህ ምን ልትመልስ ነው? ሞት ቀጠሮ የለውም። ልክ ያን የድብቅ ወንጀል እየፈፀምክ እያለ ነፍስህ ብትወጣስ? በዚያው አስቀያሚ ሁኔታ ጌታህን መገናኘት ትችላለህን?ዛሬ ማንም አላየኝም ብለህ አትታለል። የድብቅ ወንጀል የውስጥ ማንነትህን ይቦረቡራል፣ ከአላህ ጋር ያጣላሃል፣ መጨረሻህንም ያበላሻል።አሁኑኑ ተመለስ! በሩ ሳይዘጋ፣ ነፍስህ ሳትወጣ ተመለስ። አላህ ያያል... አላህ ያውቃል! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

አንድ ሰው ጌታዬ ሆይ " እኔ  ጥሪህን ልቀበል፣ መልስ ልሰጥ፣ በትእዛዝህ ስር ልሆን፣ ከከለከልከኝ ነገር ራሴን ላርቅ አንግቻለሁ" ካለ በውሎው ላይ ቃሉን ማክበር አለበት።ንግግሩና ስራው መመሳሰል አለበት። ከዚህ በተቃራኒ ከሆነ ስራው ንግግሩን ዋሽቷል።ስራውን አበላሽቷል። ለዚህ ሰው ሊመለስለት ዘንድ ተሰፋ አይደረግም። ልክ  ሃራም በሆነ ገንዘብ ሀጅ እንዳደረገ ሰው ነው። ሃጅ ሄዶ "ለበይክ(አቤት) አላሁማ ለበይክ" ብሎ ቢል "ምንም አቤት የለህም" እንደሚባልለት رسائل ابن رجب (102 / 1)

አዲስ ቻሌጅ ይህን ቻሌንጅ አይታቹ እንዳታልፉት አደራ ምን መሰላችሁ ኒቃብና ጅልባብ ለተቸገሩ እህቶቻችን ያን ጅልባብና ኒቃብ እያስተባበሩ የሚያለብሱ የሱና ወንድም እህቶች አሉ እነኚህ ወንድም እህቶች የሁላችንም ሀላፊነት ነው በግላቸው ተቀብለው እየለፉ ያሉት ዛሬ እኔ የምሰጣቹ ሀላፊነት እነኚህ ወንድም እህቶች የሚንቀሳቀሱበትን ግሩፕ ላይ የምታውቋቸው ሙስሊሞች በሙሉ እንድታስገቡ ነው በስልካችሁ ያሉ ሙስሊሞች በዚህ ግሩፕ አድ በማድረግ ግሩፑን ከፍ እናድርገው  በአላህ ፍቃድ በተቻለን ያህልም  ከነሱጋ ለመንቀሳቀስ እንወስን ይህ ችላ ልንለው አይገባም የዛሬው ቻሌጅ ይህ ነው በዚህ ግሩፕ አድ ማድረግ https://t.me/nikab_jilbab_group https://t.me/nikab_jilbab_group

‏قال الإمام #ابن_رجب - رحمه الله - : فلا سعادة للعبد ولا فلاح بِدون ذِكْر الله والصَّلاة؛ فلذلك حرَّم عليه الاشتغال بِكُلِّ ما صدَّ عن ذلك.
[ مجموع الرسائل (٢٧٦/١) ]

🔖ለምን እንደለበሽዉ ቢገባቸዉ ኖሮ፤ ሒጃብሽ^ን ከራስሽ ላይ እንድታወልቂ ባዘዙበት አፋቸዉ ያለ ሒጃብ መግባት ክልክል መሆኑን በየ-ተቋሙ እየፃፉ ይለጥፉ ነበር። t.me/https_Asselfya

🔔 ታላቅ የደዕዋ ጥሪ! ―ነገ የፊታችን ጁሙዓ ይጠብቁን!― ⏰ነገ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ  ታላቅ እና ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ኢንሻ-አላህ። 🎙ተጋባዥ እንግዳ፡-የተከበሩ ሸይኽ ዐልይ ኢብኑ አህመድ አራዚሂይ (አላህ ይጠብቃቸው) 🎤ዐረብኛ ቋንቋ ለማይችሉ ወንድም እህቶች ፕሮግራሙ ከአማርኛ ትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።  😂ፕሮግራሙ በቀጥታ የሚተላለፍበት  የቴሌግራም ቻናል!👇 https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor      🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 📣بشرى سارة إلى طلاب العلم والخير  ​يسرنا دعوتكم لحضور اللقاء المباشر مع فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي (حفظه الله) ​⏰ موعدنا يوم الجمعة القادم في تمام الساعة: 🕔 9:00 مساءً (بتوقيت السعودية) ⏰ 3:00 مساءً (بتوقيت إثيوبيا) ​🎤 تنبيه: سيكون البرنامج مصحوبًا بالترجمة إلى اللغة الأمهرية تسهيلًا للفهم لجميع الإخوة والأخوات ​🔗 رابط القناة: 🔗 https://t.me/IbnuMunewor 🔗 https://t.me/IbnuMunewor

نسائمُ القرآن عليلةٌ، تزيحُ الهموم وتسكنُ النّفس وتريح الرّوح.

🔖ኢማን ያልቃል ያለን ግንዛቤ በየጊዜዉ እየሟሸሸ ሊሄድ ይችላል። ከግዜ ርዝመት ጋር የልብ ድርቀት ሊገጥም ይችላል። ኢማናችን ልክ እንደ ልብስ ሊያልቅ ይችላል ። عن عبد الله بن عمرو  قال: قال رسول الله ﷺ: إن الإيمان ليخلق في جوف أحدكم كما يخلق الثوب، فاسألوا الله أن يجدد الإيمان في قلوبكم 📚 [رواه الطبراني في المعجم الكبير: ،وصححه الألبانيفي صحيح الجامع: ~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።  ~በአንዳችሁ ቀልብ ዉስጥ ኢማን ያልቃል። ልክ ልብስ እንደሚያልቀዉ ኢማን ያልቃል ።አላህ ኢማናችሁን እንዳዲስላችሁ ለምኑት ። ~በየግዜዉ  ዲናችንን ማደስ አንድ ጊዜ ተረድቻለሁ ብለን አለመዘናጋት ለማስፋት መታገል አለብን። 🔖ሼኽ ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ ሰዎች ሲያወዲሷቸዉ እንዲህ ይላሉ፦ ~በአላህ ይሁንብኝ አሁን ድረስ እስላሜን በየጊዜዉ አድሳለሁ በሁሉም ወቅት ገናየተሟላን የሆነ እስላምን ሰልሜለሁ ማለት አልችልም من أقوال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : (وأنا أحلل كل مسلم . وأنا أحب الخير للمسلمين بل لجميع الناس . والله إني إلى الآن أجدد إسلامي كل وقت وماأسلمت بعد إسلاماً جيدا  ~ድናቸዉን ለመጠበቅ ግንዛቤቸዉን ለማስፋት ወደ አላህ ያላቸዉን ቅርበት ለመጨመር ። የበለጥ እታገላለሁ እያሉ ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

‏قال الإمام #ابن_القيم - رحمه الله - : اليقين أفضل مواهب الربِّ لعبدِه؛ ولا تثبت قدم الرِّضا إلَّا على درجة اليقين. [ مفتاح دار السّعادة (ص١٥٥) ]

አላህ ወንጀላችንን ስለደበቀልን ልንሸወድ አይገባም ! 🎙በወንድም አቡ ሱፊያን ሓፊዘሁላህ 👇👇👇👇 https://youtu.be/mFJSs91er98?feature=shared

✔️🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 አሰላሙአለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ       🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 📶ኮፒ ፖስፖርት 🔵      እጃቹላይ ያላቹ ማሳደስ እና       የጠፋባቹ ቁጥር ማውጣት የምትፈልጉ ✅ በቅናሽ እንወጣለን✅ ከታች ባለው ዩዘርኔም ገብታቹ በውስጥ አናግሩኝ ✔️ኢቃማ  ለማሰራት   ከፊል  ያጣቹ ካላችሁ አናግሩኝ  በቅናሽ  ታገኛላችሁ 😭ማሳሰቢያ አዲስ ፓስፖርት አናወጣም 😢 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ✅ @Bint_Hashim ✈️

🎁አስደሳች ዜና ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ እስከ ሐሙስ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጠዉ ደርስ 📚• من وصايا السلف للشباب للش
🎁አስደሳች ዜና ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ እስከ ሐሙስ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጠዉ ደርስ 📚• من وصايا السلف للشباب للشيخ عبدالرزاق البدر 👉👉 የኪታቧን ፒዲኤፍ ለማግኘት👇👇 https://t.me/durusuabihizam/3099 በአማረኛ እና አፋረኛ ቋንቋ በተለያዩ መሳጂዶች ላይ የሚሰጡ ነሲሐዎች በፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ ኡስታዞች 1⃣ አቡ አመቲርረሕማን ሑሰይን ዓሊ 2⃣ አቡ ሒዛም አብዱርረሕማን ሰዒድ 3⃣ አቡ ዩኑስ ኢስማዒል ዩኑስ ለሴቶችም ቦታ ስላለ መሣተፍ ትችላላቹህ መልክቱን ለ ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ተደራሽ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም

~ከ ወንጀል ዉጤቶች መካከል አንዱ«ስኬትን ማጣት ነው» ይላሉ ኢብኑ አል-ቀይም ረሒመሁላህ፡፡ ወንጀል ባንተ እና በጌታ መካከል እክል ነው፤ ጋሬጣ ነው፣ ግርዶ ነው፡፡ለምነህ ለዱዓህ ምላሽ አታገኝም፣ ሠርተህ ከድህነት አትወጣም፣ አስበህ አይሳካልህም፣ ተወዳድረህ ትሸነፋለህ፣ ለሥራና ለትህምርት ተፈትነህ ትወድቃለህ፣ ምኞትህ አይሰምርልህም፣ ያቀድከው አይሆንልህም፡፡ ምክንያቱም ነገሮች መንስኤና ዉጤት አላቸውና፡፡ የወንጀል ባለቤት ከሆንክ እቆጥባለሁ ብትልም አይሆንልህም፣ ወንጀል ብል ነው፡፡ ኃጢኣት ተምች ነው፤ ኃጢኣት ቫይረስ ነው በልቶ ይጨርስሃል፤ አተንም ፀጋህንም ይበላል፡፡ የኃጢኣት ዉጤቱ በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ አየርን ይለውጣል፣ ቤትን ያበላሻል፣ ትዳርን ያደፍርሳል። ወንጀልህ ሲበዛ ፊትህ ይጠቁራል፣ ኑርህ ይጠፋል፣ ሞገስህ ይገፈፋል፡፡እናም ለአንዳንንድ ነገሮች ጓጉተህ፣ አንዳንድ ነገሮችን ሞክረህ …. አልሳካ  ያለህ እንደሆነ መለስ ብለህ ራስህን ፈትሽ፡፡ ከስኬትህ ያገደ ጋሬጣ ሊኖር ይችላልና ያንን አስወግድ፡፡ ከራስህ ጀምር። ከማሳበብህ በፊት ሁኔታህን መርምር። አላህ ይርዳን!