ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አጫጭር ምክሮች

የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አጫጭር ምክሮች

前往频道在 Telegram

ይህ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን አጫጭር የድምፅ መልእክቶችን የምታገኙበት ቻናል ነው።https://t.me/+Amcv4bCktWczZjFk

显示更多
4 085
订阅者
无数据24 小时
-177 天
-3230 天

数据加载中...

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+30
在16个频道中
九月 '26
+79
在6个频道中
Get PRO
八月 '26
+78
在16个频道中
Get PRO
七月 '26
+56
在12个频道中
Get PRO
六月 '26
+68
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+83
在6个频道中
Get PRO
四月 '26
+58
在5个频道中
Get PRO
三月 '26
+195
在17个频道中
Get PRO
二月 '26
+272
在23个频道中
Get PRO
一月 '26
+428
在11个频道中
Get PRO
十二月 '25
+433
在60个频道中
Get PRO
十一月 '25
+207
在33个频道中
Get PRO
十月 '25
+42
在3个频道中
Get PRO
九月 '25
+44
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+58
在16个频道中
Get PRO
七月 '25
+115
在49个频道中
Get PRO
六月 '25
+35
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+59
在5个频道中
Get PRO
四月 '25
+59
在7个频道中
Get PRO
三月 '25
+124
在31个频道中
Get PRO
二月 '25
+793
在87个频道中
Get PRO
一月 '25
+220
在39个频道中
Get PRO
十二月 '24
+717
在71个频道中
Get PRO
十一月 '24
+621
在89个频道中
Get PRO
十月 '24
+169
在28个频道中
Get PRO
九月 '24
+67
在23个频道中
Get PRO
八月 '24
+1 125
在37个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
12 十月+9
11 十月0
10 十月0
09 十月+4
08 十月+1
07 十月+1
06 十月+2
05 十月+3
04 十月+3
03 十月+3
02 十月+2
01 十月+2
频道帖子
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የእለ
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር ❷ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ❸ኡስታዝ አቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን ❹ ኡስታዝ አቡ አዩብ ❺ ወንድም አቡ ሉቅማን የፕሮግራም መሪዎች ❶ መሀመድ ሲራጅ አል-ኬሚሴ ❷ አቡ ሁዘይፋ(ሀይደር) 📆ቀን የፊታችን ሀሙስ ⏱ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ መርከዙ ከአላህ በታች በእናንተው ርብርብ ተጀምሯል። ነገር ግን አሁን ላይ እጃችን ላይ የነበረው ገንዘብ አልቆ ስራው ሊቆም ነው። ይህ መርከዝ እውን ሆኖ ተማሪዎችን መቀበል እንዲጀምር የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል። ፕሮግራሙ የሚቀርብበት ቻናል t.me/Achachir_mkroch የመርከዙ የቴሌግራም ግሩፕ t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ⤴️ ሼር አድርጉት

2
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የእለ
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ❷ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር ❸ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ❹ኡስታዝ አቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን ❺ኡስታዝ አቡ አዩብ የፕሮግራም መሪዎች ❶ መሀመድ ሲራጅ አል-ኬሚሴ ❷ አቡ ሁዘይፋ(ሀይደር) 📆ቀን የፊታችን ሀሙስ ⏱ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ መርከዙ ከአላህ በታች በእናንተው ርብርብ ተጀምሯል። ነገር ግን አሁን ላይ እጃችን ላይ የነበረው ገንዘብ አልቆ ስራው ሊቆም ነው። ይህ መርከዝ እውን ሆኖ ተማሪዎችን መቀበል እንዲጀምር የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል። ፕሮግራሙ የሚቀርብበት ቻናል t.me/Achachir_mkroch የመርከዙ የቴሌግራም ግሩፕ t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ⤴️ ሼር አድርጉት
28
3
ለማዘዝ 👉@gebeyacom99 ወይም 👉0926375035    Telegram t.me/gebeyacom999
825
4
ሰሞኑን ስለ ቀልባችን ቻናል ላይ የሚጀመረው ኪታብ በዚህ መልኩ ተዘጋጅቶላችኋል። ኪታቡን ያልገዛቹ እዚህ ታገኛላችሁ! ለማዘዝ 👉@gebeyacom99 ወይም 👉0926375035 Telegram t.me/
ሰሞኑን ስለ ቀልባችን ቻናል ላይ የሚጀመረው ኪታብ በዚህ መልኩ ተዘጋጅቶላችኋል። ኪታቡን ያልገዛቹ እዚህ ታገኛላችሁ! ለማዘዝ 👉@gebeyacom99 ወይም 👉0926375035 Telegram t.me/gebeyacom999
932
5
🎙ፕሮግራማችንን ልንጀምር ነው ገባ ገባ ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሼር አድርጉት t.me/+LS6wPLV5zSQ2NjJk
170
6
🎙ፕሮግራማችንን ልንጀምር ነው ገባ ገባ ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሼር አድርጉት t.me/+LS6wPLV5zSQ2NjJk
1
7
🌙✨ ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም ✨🌙 📢 ለአልሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ፣ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አልሂዳያ መርከዝ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያና የኒ
🌙✨ ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም ✨🌙 📢 ለአልሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ፣ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አልሂዳያ መርከዝ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል! 🤲 ተጋባዥ እንግዶች ① ኡስታዝ አቡ ሁበይብ ② ኡስታዝ አቡ ሰልማን ③ ኡስታዝ አብዱናሲር አቡ ሙሐመድ ④   ወንድም አቡ ሹራ  ኔት ከሰራለት 🎙️ ፕሮግራሙን የሚመራው ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ ይሆናል #እንዲሁም ከቻሉው👇 ኡስታዝ ኑረዲን አረብ ወንድም መሀመድ ሲራጅ 📅 ቀን፦ ጁመዓ ምሽት ⏰ ሰዓት፦ ከ3:20 ጀምሮ 📡 ፕሮግራሙን በቀጥታ የሚከታተሉበት ግሩፕ👇 🔗 t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 🤲 አልሂዳያ መርከዝን በጋራ በጋራ እንገንባው። ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል! 🌙🤍
415
8
🎙የዳዕዋ ፕሮግራም! 🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3
143
9
ቀጥታ ስርጭት! ◇ ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9
68
10
🎙ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ ርእስ መካነቱል መርአቲ ፊል ኢስለም ገባ ገባ በሉ https://t.me/nikab_jilbab_group?videochat=0278427d1f71cd6fb3
92
11
🎙ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ ርእስ ሲላሁል ኢስላም ገባ ገባ በሉ https://t.me/nikab_jilbab_group?videochat=0278427d1f71cd6fb3
1
12
ተ ጀ ም ሯ ል https://t.me/nikab_jilbab_group?videochat=0278427d1f71cd6fb3
147
13
ፕሮግራማችን እስኪጀመር ገባ ገባ በሉ https://t.me/nikab_jilbab_group?videochat=0278427d1f71cd6fb3
61
14
የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ~ የፊታችን ማክሰኞ በጅልባብና ኒቃብ ቻናል ላይ በተወዳጅ ኡስታዞችና ወንድሞች ደማቅ ይሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በፕሮግራሙ የሚሳተፉ ኡስታዞችና ወን
የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ~ የፊታችን ማክሰኞ በጅልባብና ኒቃብ ቻናል ላይ በተወዳጅ ኡስታዞችና ወንድሞች ደማቅ ይሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በፕሮግራሙ የሚሳተፉ ኡስታዞችና ወንድሞች ❶ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰዒድ ❷ ኡስታዝ ተውፊቅ ሙሐመድ ❸ ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን ❹ ወንድም አቡ ሹራ የፕሮግራሙ መሪ አቡ ፈውዛን ኸይረዲን ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 👇 https://t.me/NikabJilbab https://t.me/NikabJilbab ➡️➡️ ሼር አድርጉት
297
15
የቦክስ ዉድድርን በተመለከተ ምክር። የምያመጣው ችግርና ሸሪኣዊ ሁክሙ ምንድነው? "ሙስሊም የቆሻሻ አጀንዳ ማራገፊያ መሆን የለበትም" 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch
4 025
16
መውሊድን ማን ጀመረው? ሺዓዎች ወይስ መሊክ አል-ሙዘፈር 🔊ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch
5 175
17
እስኪ እነዚህን ለዓይን የሚያሳሱ ህጻናት ተመልከቷቸው፤ የራሳችሁን ልጆች አስቧቸው። ስቃያቸውን በእነሱ ጫማ ሆናችሁ ተረዱት። እናታቸው እንዲህ አልጋ ላይ ወድቃ የምትሞትበትን ቀን እንዲጠብቁ ብቻቸውን
እስኪ እነዚህን ለዓይን የሚያሳሱ ህጻናት ተመልከቷቸው፤ የራሳችሁን ልጆች አስቧቸው። ስቃያቸውን በእነሱ ጫማ ሆናችሁ ተረዱት። እናታቸው እንዲህ አልጋ ላይ ወድቃ የምትሞትበትን ቀን እንዲጠብቁ ብቻቸውን አንተዋቸው። የልጆቹን እንባ አብሰን እናታቸውን ለማትረፍ በጋራ እንረባረብ። ZEHARA ABDU SEID CBE 1000783784266 Mobile +251988316057
266
18
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​🕌 የዒልም ማዕድ ጥሪ — በሑዘይፋ መስጂድ! 📚 ​የዲንዎን እውቀት ለማሳደግ እና የነቢያችንን (ﷺ) ሱና በትክክለኛው መንገድ ለመረዳት የዘወትር የእሁድ ፕሮግራማችንን እንዳያመልጥዎ! ​🗓️ ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ | ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ 📍 ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ ​📖 የምንቀራቸው ታላላቅ ኪታቦች፦ ​መንሃጁስ ሳሊኪን (منهج السالكين)   በፊቅህ ትምህርት ዙሪያ ​ኩን ሰለፊየን ዓለል ጃዳህ (كن سلفيا على الجادة) — በትክክለኛው የሰለፎች መንገድ ላይ መፅናት ​ሚን አሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱና - ለሼኽ ፈውዛን (من أصول عقيدة أهل السنة) — በሶሂህ አቂዳ ዙሪያ ​💡 ዒልም መፈለግ በምእመናን ላይ የተጣለ ግዴታ ነው! እርስዎም ተገኝተው ይካፈሉ፤ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ​📲 ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ጥሪውን ያዳርሱ! ባረከላሁ ፊኩም!
650
19
ከሀገር ውጭ ብታመቻቹልን
526
20
ይሄን ኪታብ እኛ ጋ ማግኘት ትችላላችሁ
ይሄን ኪታብ እኛ ጋ ማግኘት ትችላላችሁ
1 235