💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 802
订阅者
-324 小时
-317 天
-2330 天
帖子存档
የራሴ የሚሉት አንድ ነገር ሳይኖራቸዉ ወደ ሀገር ቤት ይሄዳሉ። የተወሠነ ሳይቆዩ መልሰዉ ወደ ስደት ይመለሳሉ ።ይህ የሆነበት ምክንያት ምንድን ነዉ የተሰደድንበትን አላማን መርሳት ።ቅድሚያ ለራሳችን ሁነን ነዉ ሠዉን መርዳት ያለብን።
ሀቂቃ በደንብ ልናስብበት ይገባል ።
አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን በገንዘብ አያያዝ በኩል. ትምህርት መስውሰድ፣ኮርስ ፣ምክርና ግንዛቤ ማስጨበጫ ያስፈልጋቸዋል። በየዋህነት፣በገራገርነት፣ እራሳቸውን እስከ መጉዳትና የእጃቸውን እስከ ማጣት የሚደርሱበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት. የገንዘብ አያያዝን በደንብ ባለ ማወቃቸውና ባለ መገንዘባቸው ነው። ስለ ሁሉም ነገር እውቀት ሲኖረን. ሁሉን ነገር በልክ መያዝ እንችላለን። ለማን ምን መስጠት እንዳለብንና አሰጣጥን እንረዳለን። ስለዚህ እህቶች በደንብ ቆም ብላችሁ እሰቡበት።
@AbuHafsaYimam
❀•°
فضل قول سبحان الله وبحمده ١٠٠ مرة حين تصبح وحين تمسي....
د. عبدالرزاق البدر حفظه الله
.
ቀጣፊው ሀሰን ታጁ ከካፊሮች ጋር የጋራ መዝሙሮች ቢኖሩን ብሎ ዘፋኞችን ሲቀሰቅስ ..?
t.me/Darutewhide
ሸይኽ፡ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ አደም
ርእስ: የኢማም አጦበሪ እና አጦበራኒ ልዩነት
የፋይል መጠን፡ 249.9 KB
የሚፈጀው ጊዜ: 0:55 ደቂቃዎች
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
የወንድማችን ዓሊ ተገኘ እና የእህታች ራቢዓ ሰዒድ የኒካህ ፕሮግራም ሁላቹህም ተጋብዛቹኋል
እሁድ ምሽት 2:30 ጀምሮ
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
በትዳር እና ኢስላም ቻናል
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
🔖የትዳርን ዋና አላማ ለማሳካት የሚያግዙ አጋዠ ነጥቦች ዉስጥ .....!
➀)ትልቁና ቀዳሚዉ ነገር ተቅዋ ነዉ። አላህን መፍራት.
⓶)ሁለት ተጣማሪዎች ባልና ሚስት እያንዳንዱ በላዩ ላይ ያለበትን ሀቅ ማሠብ .
=
t.me/https_Asselfya
🌹 እህቴ፤
የባልሽ ቤተሰቦች ልክ እንደ ቤተሰቦችሽ ተመልከቺ። ውደጃቸው፣ እክብሪያቸው፣ ተንከባከቢያቸው። ይህ የምትወጅውን፣ የምታፈቅሪውን የልጆችሽ አባት ወልደው አሳድገው ያስረከቡሽ እነርሱ መሆናቸውን አትዘንጊ።
ከእነርሱ ጋር በፍቅር መኗኗርን ልመጂ። እርሱ በተለያየ ምክንያት ወጣ ባለቁጥር አንተ ከሌለህ ይደብረኛል እኔም ወደ ቤተሰቦቼ እሄዳለሁ እያልሽ ፍቅራችሁን አትሸርሽሪው። እርሱንም አታስጨንቂ። በተለይም ወላጆቹ አብረዋቹ አልያም ከእናንተ በቅርብ ርቀት የሚኖሩ ከሆነና እድሜያቸውም ገፋ ያለ ከሆነ ይበልጥ ትኩረት ስጫቸው።
ውዱ ባል ሆይ .........
እመለስበታለሁ
✍ Abuhuzeyfah[H.M]
https://t.me/nurmesjed
https://t.me/nurmesjed
🔖ከእያንዳንዱ ሶላት በኋላ ተዉሒድህን አድስ ..!
لاَ إِلَهَ إلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ، لاَ إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَلَا نَعْبُدُ إِلَّا إِيَّاهُ، لَهُ النِّعْمَةُ وَلَهُ الْفَضْلُ وَلَهُ الثَّنَاءُ الْحَسَنُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّيْنَ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ
~ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ለሱ ሸሪክ (ተጋሪ) የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ በማናቸውም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡ኃይልና ብርታት በአላህ አገዛዝ ቢሆን እንጂ አይገኝም፡፡ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ እርሱን እንጂ ሌላ አንገዛም(አናመልክም)፡፡ ፀጋ የእርሱ ነው፡፡ ትሩፋትም የርሱ ነው፡፡ መልካም ምስጋና የርሱ ነው፡፡ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ፡፡እምነታችንን ለርሱ አጥርተናል ከሃዲዎች ቢጠሉትም፡፡
t.me/https_Asselfya
ኢላሒ
በእዝነትህ ምራኝ አቅናኝ በመንገድህ
ኢላሒ መልሰኝ ድንበር ሳልፍ ሳምፅህ
በቃልህ ገስፃት ይችን በዳይ ነፍሴ
ሶላት እና ዚክርን አድርግልኝ ሱሴ
ኻሊቄ አትተወኝ እኔኑ ለራሤ
ሰምጬ እንዳልቀር በስሜት አባዜ
መዉላዬ እርዳታህን እሻለሁ ሁልጊዜ
ወዳንተ መቅረቢያ ጎዳና መንገዱን
ቀጥ ብዬ መጓዣ ማግኛየ ጀነትን
እንዳልለቀዉ አርገህ አሲዘኝ ገመዱንلاطاعة لمخلوق في معصية الخالق
💡#كوني_واعية💡
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى 🎙
ጌታችን ሆይ በከለከልከን ቦታ አትመልከተን፣ ባዘዝከንም ቦታ አትጣን።
አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን። በወንጀልም አታዋርደን።
አህመድ ቢን ሐንበል رحمه الله
💦ሀያእ (ቁጥብነት)
~ ~
ባለቤቱን መጥፎ ነገርን እንዲርቅ የሚገፋፋ የሆነ መገለጫ ነዉ። እንደዚሁም የሐቅ ባለቤት የሆነን ማንኛዉም አካል አስመልክቶ የሱን መብት ከማጓደል እንድቆጠብ የሚያደርገዉ ስሜት ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
-
أقرب الأبواب الموصلة إلى الله عز وجل.
🎙الشيخ صالح سندي -حفظه الله-
.
