ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 804
订阅者
-624 小时
-337 天
-1430 天
帖子存档
📝ትኩረትህ እዉቀት ላይ ይሁን ! 🎙أستاذ أبو حزام حفظه الله = t.me/durusuabihizam አረ በአሏህ ይደመጥ በ አሏህ

🎙ማስታወቂያ 🎙 ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ👇 [ ርዕስ 👇 🎙 ኑረዲን አል አረቢ 🎈እውነተኛ ወንድማማችነት
🎙ማስታወቂያ 🎙 ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም  በትዳር እና ኢስላም ቻናል በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ👇                            [ ርዕስ 👇 🎙 ኑረዲን አል አረቢ 🎈እውነተኛ ወንድማማችነት 🎙አቡ ሱፊያን 🎈 ነብዩን መውደድ እና መውሊድ ቀን 👇                    ሰአት 👇 ነገ (ማክሰኞ   )      ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ሙሀደራው በቀጥታ ስርጭት  የሚተላለፍበት ቻናል       ትዳር እና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል          👇👇👇👇👇     https://t.me/tdarna_islam     https://t.me/tdarna_islam

بسم الله الرحمن الرحيم مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم والتربية الإسلامية 📌መርከዝ ኢብኑ አባስ የቁርዓን ሒፍዝና   ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል 🔷የምዝገባ ማስታወቂያ   〰〰〰〰〰〰〰 ልጆዎ ቁርዓንን ሐፍዞ የሙራጀዓ ባለቤት እንዲሆን ብሎም በኢስላማዊ ተርቢያ እንዲታነፅ ይመኛሉ እንግዲያውስ  መርከዙ ስራውን የተሻለ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ብሎም ውጤታማ እንዲሆኑ የሚከተሉትን መስፈርቶች በማከል እንደ አዲስ ለ2017 ምዝገባ ያደርጋል። ~መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች ☞ ቁርዓንን አስተካክሎ ማንበብ የሚችል ☞እድሜው ከ14–18 የሆነ። ☞ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ። ☞ ሀገራዊ ምግቦችን ሳይመርጥ መመገብ የሚችል። ☞የራሱ የሆነ ፍላጎት ያለው። ☞ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ የሚችል። ☞የሚሰጠውን ፈተና የሚያልፍ። የተጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት ከነሀሴ 15/2016 እስከ ነሀሴ 25/2016 ድረስ ተመዝጋቢ ተማሪውን በአካል ይዞ በመቅረብ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 📞ለበለጠ መረጃ:–                                                   0910192594                           0911008271                           0912941706 t.me/merkaz_ibnuAbas .

«የጧት ዚክርን እንዳንረሳ የልባችን ቀለብ ነውና። =
«የጧት ዚክርን እንዳንረሳ የልባችን ቀለብ ነውና። =

~ትዳርን ውብ ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ መከባበር ነው። መደማመጥ ጥፋትን መተራረም ሶስተኛ ሰው በመሃከላቸው አለማስገባት። ~ባል በሚስቱ ላይ የራሱን ሀሳብ ብቻ አልማንፀባረቅም ይካተታል። ~ t.me
~ትዳርን ውብ ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ መከባበር ነው።  መደማመጥ  ጥፋትን መተራረም  ሶስተኛ ሰው በመሃከላቸው አለማስገባት። ~ባል በሚስቱ ላይ የራሱን ሀሳብ ብቻ አልማንፀባረቅም ይካተታል። ~ t.me/https_Asselfya

ያልተለመደ መርሳት ካበዛህ፤መሰላቸት ከታየብህ፤የድብርት ስሜት ከበዛብህ፡የሶሻል ሚድያ  አጠቃቀምህን ገምግም። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

ሸህ ሑሴን ጅብሪል.mp32.24 MB

🔖ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ። ✅ ነፍሱን ከቅጣት ነፃ ማውጣት፣ መልካም ስራው ተቀባይነት እንዲያገኝና ትክክለኛ ሙስሊም መሆን የፈለገ ሰው አቂዳ ላይ ልዩ ትኩረት ይስጥ። 📚"الأجوبة المفيدة" 97 = t.me/https_Asselfya

27-القواعد الحسان .mp35.63 MB

☞ብዙ ትዳሮች መንገድ ላይ የሚቀሩት የንያቸው መሠረቱ ስላላማረ ነው፡፡  ቆንጆ አገባ ለመባል፣ ሀብታም አገባች ለመባል፣ ከተማረ ጋር ተጣመረች ለመባል፣ ታዋቂ ሰው ያዘች ለመባል፣ የታዋቂ ሰው ልጅ አገባ ለመባል … የሚገቡበት ትዳር ዘላቂነቱ አጠራጣሪ ነው፡፡ ከሐራም ለመሰተር፣ ኢስላማዊ ትውልድ ለመገንባት፣ ራስንና ሌላዉንም ለመጥቀም ብለው በመልካም እሳቤ የሚገቡበት ትዳር ደግሞ ዘላቂነቱ ከፍ ያለ ነው፡፡ ☞በጊዜያዊ ጥቅም ኒያ የገቡበበት ማንኛዉም ነገር ከጥቅሙ ጋር እንደሚከስም ልብ እንበል፡፡ ጥቅም ሲጠፋ፣ ገንዘብ ሲያልቅ፣ ዉበት ሲረግፍ፣ ጉልበት ሲደክም ትዳሩም አብሮ ይወድቃል፡፡   t.me/https_Asselfya

✅ እጅግ ወሳኝ ምክር 〰〰〰〰〰〰〰 🌐የሙሳፊር ሶላት በተመለከተ 👉ሙሳፊር ሶላቱን ማሳጠር የሚጀምረው መቼ ነው? 👉ሙሳፊር አሟልቶ የሚሰግድባቸው አምስት ሁኔታዎች 🎙الشيخ سلمان العبادي "حفظه الله"

አንድ ወንድ ብቻ ሚለብስሽ ዘውድ ሁኚ ስትባል እምቢ ብላ ቡዙ ወንዶች የሚለብሳት ጫማ ሆና ቀረች! منقول t.me/https_Asselfya