uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 806
Obunachilar
-724 soatlar
-287 kun
-530 kun
Postlar arxiv
❀•° فضل قول سبحان الله وبحمده ١٠٠ مرة حين تصبح وحين تمسي.... د. عبدالرزاق البدر حفظه الله .

ቀጣፊው ሀሰን ታጁ ከካፊሮች ጋር የጋራ መዝሙሮች ቢኖሩን ብሎ ዘፋኞችን ሲቀሰቅስ ..? t.me/Darutewhide

ሸይኽ፡ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ አደም ርእስ: የኢማም አጦበሪ እና አጦበራኒ ልዩነት የፋይል መጠን፡ 249.9 KB የሚፈጀው ጊዜ: 0:55 ደቂቃዎች

🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 የወንድማችን ዓሊ ተገኘ እና የእህታች ራቢዓ ሰዒድ የኒካህ ፕሮግራም ሁላቹህም ተጋብዛቹኋል እሁድ ምሽት 2:30 ጀምሮ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 በትዳር እና ኢ
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 የወንድማችን ዓሊ ተገኘ እና የእህታች ራቢዓ ሰዒድ የኒካህ ፕሮግራም ሁላቹህም ተጋብዛቹኋል እሁድ ምሽት 2:30 ጀምሮ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 በትዳር እና ኢስላም ቻናል https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

🔖የትዳርን ዋና አላማ ለማሳካት የሚያግዙ አጋዠ ነጥቦች ዉስጥ .....! ➀)ትልቁና ቀዳሚዉ ነገር ተቅዋ ነዉ። አላህን መፍራት. ⓶)ሁለት ተጣማሪዎች ባልና ሚስት እያንዳንዱ በላዩ ላይ ያለበትን ሀቅ ማሠብ . = t.me/https_Asselfya

🌹 እህቴ፤ የባልሽ ቤተሰቦች ልክ እንደ ቤተሰቦችሽ ተመልከቺ። ውደጃቸው፣ እክብሪያቸው፣ ተንከባከቢያቸው። ይህ የምትወጅውን፣ የምታፈቅሪውን የልጆችሽ አባት ወልደው አሳድገው ያስረከቡሽ እነርሱ መሆናቸውን አትዘንጊ። ከእነርሱ ጋር በፍቅር መኗኗርን ልመጂ። እርሱ በተለያየ ምክንያት ወጣ ባለቁጥር አንተ ከሌለህ ይደብረኛል እኔም ወደ ቤተሰቦቼ እሄዳለሁ እያልሽ ፍቅራችሁን አትሸርሽሪው። እርሱንም አታስጨንቂ። በተለይም ወላጆቹ አብረዋቹ አልያም ከእናንተ በቅርብ ርቀት የሚኖሩ ከሆነና እድሜያቸውም ገፋ ያለ ከሆነ ይበልጥ ትኩረት ስጫቸው። ውዱ ባል ሆይ ......... እመለስበታለሁ ✍ Abuhuzeyfah[H.M] https://t.me/nurmesjed https://t.me/nurmesjed

🔖ከእያንዳንዱ ሶላት በኋላ ተዉሒድህን አድስ ..! لاَ إِلَهَ إلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ، لاَ إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَلَا نَعْبُدُ إِلَّا إِيَّاهُ، لَهُ النِّعْمَةُ وَلَهُ الْفَضْلُ وَلَهُ الثَّنَاءُ الْحَسَنُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّيْنَ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ ~ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ  አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ለሱ ሸሪክ (ተጋሪ) የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ በማናቸውም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡ኃይልና ብርታት በአላህ አገዛዝ ቢሆን እንጂ አይገኝም፡፡ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ እርሱን እንጂ ሌላ አንገዛም(አናመልክም)፡፡ ፀጋ የእርሱ ነው፡፡ ትሩፋትም የርሱ ነው፡፡ መልካም ምስጋና የርሱ ነው፡፡ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ፡፡እምነታችንን ለርሱ አጥርተናል ከሃዲዎች ቢጠሉትም፡፡ t.me/https_Asselfya

ኢላሒ በእዝነትህ ምራኝ  አቅናኝ በመንገድህ ኢላሒ መልሰኝ ድንበር ሳልፍ ሳምፅህ በቃልህ ገስፃት ይችን በዳይ ነፍሴ ሶላት እና ዚክርን አድርግልኝ ሱሴ ኻሊቄ አትተወኝ  እኔኑ ለራሤ ሰምጬ እንዳልቀር በስሜት አባዜ መዉላዬ እርዳታህን እሻለሁ ሁልጊዜ ወዳንተ መቅረቢያ ጎዳና መንገዱን ቀጥ ብዬ መጓዣ ማግኛየ ጀነትን እንዳልለቀዉ አርገህ አሲዘኝ ገመዱን

لاطاعة لمخلوق في معصية الخالق 💡#كوني_واعية💡 الشيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى 🎙

ጌታችን ሆይ በከለከልከን ቦታ አትመልከተን፣ ባዘዝከንም ቦታ አትጣን። አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን። በወንጀልም አታዋርደን። አህመድ ቢን ሐንበል رحمه الله

💦ሀያእ (ቁጥብነት) ~ ~ ባለቤቱን መጥፎ ነገርን እንዲርቅ የሚገፋፋ የሆነ መገለጫ ነዉ። እንደዚሁም የሐቅ ባለቤት የሆነን ማንኛዉም አካል አስመልክቶ የሱን መብት ከማጓደል እንድቆጠብ የሚያደርገዉ
💦ሀያእ (ቁጥብነት) ~ ~ ባለቤቱን መጥፎ ነገርን እንዲርቅ የሚገፋፋ የሆነ መገለጫ ነዉ። እንደዚሁም የሐቅ ባለቤት የሆነን ማንኛዉም አካል አስመልክቶ የሱን መብት ከማጓደል እንድቆጠብ የሚያደርገዉ ስሜት ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

- أقرب الأبواب الموصلة إلى الله عز وجل. 🎙الشيخ صالح سندي -حفظه الله- .

تلاوة مؤثرة من سورة يوسف.........

🛑 የመጀመሪያው ፕሮግራም 🎁 🎈ርዕስ (🎈 ነብዩን መውደድ እና መውሊድ 🎙< አቡ ሱፊያን 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

~የደስታ ማግኛ መንገዶች ብዙ ናቸው ከሁሉም የሚልቀው ግን የእናትና የአባት ምርቃት ነው። =
~የደስታ ማግኛ መንገዶች ብዙ ናቸው ከሁሉም የሚልቀው ግን የእናትና የአባት ምርቃት ነው። =

የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

تجديد الإيمان🌻 د. عبد الرازق البدر

📝ትኩረትህ እዉቀት ላይ ይሁን ! 🎙أستاذ أبو حزام حفظه الله = t.me/durusuabihizam አረ በአሏህ ይደመጥ በ አሏህ